National Opportunities

Tender Notice Board

Discover the latest public procurement and private sector tenders from across Ethiopia. Register to unlock full details.

Search Tenders

Browse Categories

Showing 469 to 480 of 1191 opportunities
AccountingAuditing Related Recently

የቅድስት ልደታ ጤና ሳይንስ እና ቢዝነስ ኮሌጅ የየ2015/16 እና የ2016/17 ዓ ም የሂሳብ  ኦዲት ሥራን ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅቶች ወይም ግለሰቦች አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡

ST. LIDETA HEALTH SCIENCES

የኦዲት ሥራ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የቅድስት ልደታ ጤና ሳይንስ እና ቢዝነስ ኮሌጅ የየ2015/16 እና የ2016/17 ዓ ም የሂሳብ  ኦዲት ሥራን ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅቶች ወይም ግለሰቦች አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡ የኮሌጁ ዓላማ፡- በኮሌጁ ሒሳብ ክፍል የሚገኘውን የሒሳብ ሠነዶችና በኮሌጁ የሂሳብ ክፍል የተሠራውን ወርሃዊና ዓመታዊ የሂሳብ አያያዝና ሪፖርቶችን መርምሮ ለኮሌጁ ማኔጅመንት ማቅረብ ነው፡፡ ቅድስት ልደታ ጤና ሳይንስና ቢዝነስ ኮሌጅ በ2015/16 እና የ2016/17 ዓ.ም በጀት ዓመት በድርጅቱ የሂሳብ ክፍል የተዘጋጁትን የሂሳብ መግለጫዎችን በዓለም አቀፍ የኦዲት ደረጃዎች መሠረት የኮሌጁን የፋይናንስ እንቅስቃሴና ንብረት አስተዳዳር እና የኮሌጁን ገቢና ወጪ እንዲሁም ተሰብሳቢ ሂሳብ ተቀባይነት ባለው የሂሳብ አሰራር መርህ መሠረት የተሠራ መሆኑን በዝርዝር አጣርቶ ሚዛናዊ አስተያየት ወይንም ሪፖርት ማቅረብ ነው፡፡ በምርመራ የሚከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት ዝርዝር፡- ኮሌጁ ይህ የሂሳብ ምርመራው እንዲከናወንለት የሚፈልገው ዝርዝር የአሠራሩ ተግባራት የተጠቀሱበት በዓለም አቀፍ የኦዲቲንግ ህግና አሠራር /International Auditing and Reporting Procedure/ መሠረት ሆኖ ደረጃውን በጠበቀ መልኩ እንዲሆን ነው፡፡   ጨረታውን ለመወዳደር የቀረቡ መስፈርቶች የሚከተሉት ናቸው፡- የመርማሪ ኦዲት ድርጅቱ ከምንም እና ከማንም ተፅዕኖ ነፃ የሆነና ይህን የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡- ኦዲት ለማድረግ የተሰጠው ሕጋዊ የታደሰ የሙያ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል፡- ከዚህ በፊት ለ5 ተከታታይ ዓመታት የኦዲት ሥራን የሠራና ለዚህም የማስረጃ ሠርተፊኬት ማቅረብ የሚችል፡- በዘርፉ ህጋዊና የታደሰ የንግድ ፋቃድ ፣የግብር ከፋይነት ሠርተፊኬት፣እንዲሁም ላለፉት 3 ዓመታት ተገቢውን ግብር የከፈለበትን ደረሰኝ ማቅረብ የሚችል፡- የኦዲት ሥራው የሚጠናቀቅበትን የጊዜ ገደብ ማለትም ረቂቁንና የመጨረሻውን የማስረከቢያ ጊዜን በዕቅድ ማቅረብ የሚችል፤ ተጫራቾች ከላይ በዝርዝር በተገለጸው መስፈርት መሠረት ሠነዱን ይህ ማስታወቂያ በሪፖርትር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 10 ቀናት በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ልደታ በሚገኘው ቅድስት ልደታ የጤና ሳይንስ እና ቢዝነስ ኮሌጅ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 205 ዋና ዲን ቢሮ ማስገባት የሚችል ሲሆን፡፡ . በዚህ የጨረታ ውድድር ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡   ቅድስት ልዳታ ጤና ሳይንስ እና ቢዚነስ ኮሌጅ አድረሻ፡- አ.አ. ቅድሰት ልደታ ቤተ ክርስትያን ጎን ለበለጠ መረጃ  ስ ቁ. 0922 584460/ 0911 412830/0911 667066    

Closing Date

Check Details

Bank RelatedForeclosuresaleVehicle ForeclosureVehicle Sale Recently

የእናት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት ባለበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Enat Bank

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የእናት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት ባለበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት አስያዥ ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ ለጨረታው የቀረበው ንብረት            የንብረቱዝርዝር የሐራጅ መነሻ ዋጋ በብር ሐራጁ የሚከናወንበት ቀንና ዓ.ም ሰዓት የሰሌዳ ቁጥር የስሪት ዘመን የሞተር ቁጥር     የሻንሲ ቁጥር 1 አቶ ደሳለኝ ተፈራ ቢሰጥ አቶ ደሳለኝ ተፈራ ቢሰጥ ንግስት እሌኒ ሳሪስ ሱዙኪ ዲዛየር አአ- 3-B48458   2021 K12MP4310503 MBHZF6C1XNG191819   2,300,000.00 መጋቢት 29  ቀን 2018 ዓ/ም ከጧቱ  3:00-4:15     የሐራጅ ደንቦች 1 ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (¼ኛ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) ብቻ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡ 2 የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጅ መዝጊያ ሰዓት አስራ አምስት ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡ በሐራጁ የመጨረሻ አስራ አምስት ደቂቃዎች የተጫራቾች ምዝገባ አይካሄድም፡፡ 3 አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ የጨረታው አሸናፊ መሆኑ ደብዳቤ ከደረሰው ቀን ጀምሮ በአስራ አምስት (15) ቀናት ውስጥ አጠቃልሎ መከፈል አለበት፡፡ ባይከፍል ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል፡፡ 4 ሐራጁ ከላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ንብረቶቹ ባሉበት በአዲስ አበባ ከተማ በተለምዶ ሰንጋተራ ተብሎ በሚታወቀው በባንኩ የወደፊት ዋና መ/ቤት ህንፃ መገንቢያ ቦታ ይከናወናል፡፡ 5 በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ ተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ ወይም ሕጋዊ ተወካዮች ብቻ ናቸው፡፡ 6 በተሸከርካሪው ላይ ለመንግስት የሚከፈለው 15% የተ.እ.ታክስ  እና ገዢ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ክፍያዎችን የስም ማዛወሪያ ጨምሮ ገዢው / አሸናፊው ይከፍላሉ፡፡ 7 ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ 8 ለሐራጅ የቀረበውን ንብረት ለመጎብኘት የሚፈልጉ ከአበዳሪው ቅርንጫፍ ጋር ቀጠሮ በመያዝ መጎብኘት ይችላሉ፡፡ 9 ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-5-58-65-68 በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡                                              

Closing Date

Check Details

AccountingAuditing Related Recently

iDE is currently looking for an eligible Audit Firm to audit the organization’s accounts for the year 2026, with the possibility of extension for the other two subsequent years.

International Development Enterprises (iDE)

Introduction International Development Enterprises (iDE) (www.ideglobal.org/), a 501(c) non-profit, international development organization, headquartered in the USA (Colorado), has been transforming the lives of marginalized communities around the world through creating sustainable income and livelihood opportunities for rural families for the past 44 years. iDE was registered & licensed by the Charities & Societies Agency in 2007 with certificate no. 0696 and re-registered by the Agency for Civil Society Organization on May 16, 2019. iDE is currently looking for an eligible Audit Firm to audit the organization’s accounts for the year 2026, with the possibility of extension for the other two subsequent years. Objective of the Audit Work: The objectives of the audit of International Development Enterprises’ (iDE’s) financial statements are: – To enable the auditors to express an independent professional opinion on the financial position of iDE and to ensure that the funds utilized in iDE’s activities have been used for their intended purposes for the year ended December 31, 2026. To help ensure that the books of accounts of iDE provide the basis for the preparation of iDE’s Financial Statements. To prepare books of accounts as required by law that have been maintained by iDE and also maintain adequate internal controls and supporting documentation for the transactions. Scope of the Audit  The audit will be carried out in accordance with the International Public Sector Accounting Standards (IPSAS) & International Auditing Standards and will include tests and verification procedures as the auditors deem necessary. Verify all funds have been used in accordance with the established rules and regulations of iDE and only for the purposes for which the funds were provided. Appropriate supporting documents, records, and books of accounts relating to all activities have been kept. The financial statements have been prepared by iDE management in accordance with applicable International Public Sector Accounting Standards (IPSAS) and give a true and fair view of the financial position of iDE and of its receipts and expenditures for the period ended December 31, 2026 Express an opinion as to the reasonableness of the financial statements in all material respects and compliance with procedures designed to provide reasonable assurance of detecting misstatements due to errors or fraud. Conduct entry and exit meetings with the management of iDE. In addition to the audit report, the auditors are expected to issue a Management Letter that will come to the attention of the management of any matters that the auditors consider relevant. Reporting Deadline: Draft reports for the management’s review must be submitted by 28th Feb, 2026. The audit report, in its final form and including the Management Letter, shall be completed on or before 5th March 2026. Deliverables:  The Auditors, after receiving feedback on the draft report, will submit 4 (four) original copies of the Audit Report that comprises all Financial Statements which comply with International Public Sector Accounting Standards (IPSAS) requirements. The Auditors are required to submit a Management letter in accordance with the scope of work described here before. Job Requirements Required Qualification, Experience and documentations of the Auditing firm The Audit firm must be legally registered by the concerned body including Agency for Civil Society Organization and Audit Board of Ethiopia The Audit firm must have business license and professional license The Audit firm must provide renewed business license, TIN and VAT certificate The Audit firm must provide evidence of tax paid for the year The audit firm must provide well organized profile consisting of audit experience in general and experience of auditing INGO accounts in particular, staff composition, time frame and other useful information. The Audit firm must provide well-proven experience of auditing accounts of giant donors (e.g., EU, USDA, GAC, SIDA, Norad, GCF, LDSC, and other private and family foundations etc.) The audit firm must provide evidence for the successful accomplishment of the audit work in accordance with the new standard (IPSAS). Audit Fees: The audit fees will be fixed through a competitive bidding process. Application closing date: Ten (10) calendar days from the first date of the announcement. Interested Audit Firms are expected to submit their technical and financial proposals in a separate sealed envelope on or before the closing date of the announcement to the following address: International Development Enterprises (iDE) P.O.Box 7892, Addis Ababa Office Location: Kirkos-Gofa main road, Tanzania Street, Opposite to Suisse Clinic, Tel +251-11-455-0004/5/6 (Office)

Closing Date

Check Details

A House & Building SaleBank RelatedForeclosureHouse & Building Foreclosuresale Recently

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ የሰጠው ብድር ባለመከፈሉ የብድር መያዣ ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Abyssinia Bank

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ የሰጠው ብድር ባለመከፈሉ የብድር መያዣ ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪው ሙሉ ስም የመያዣ ስጪው ስም ከተበዳሪው የሚፈለግበት ቀሪ ዕዳ የንብረቱ ዓይነትና አገልግሎት የቦታው ስፋት የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ የጨረታ መነሻ ዋጋ በብር ጨረታው የሚካሄድበት ቀን የምዝገባ ሰዓት የጨረታ ሰዓት ጨረታው የወጣበት ጊዜ 1 አቶ በላይ ዳምጤ ተሾመ ተበዳሪው እስከ መጋቢት 09 ቀን 2018 ዓ.ም ብር 10,859,379.40   መኖሪያ ቤት 435 ካ.ሜ 46378/2014 ባህር ዳ ከተማ ጣና/ክ/ ከተማ ቀበሌ 16   20,667,474.00 ሚያዝያ 19 ቀን 2018 ዓ.ም 4:00-5:30 5:30-6:00 ለመጀመሪያ ጊዜ 2 ያሬንጃ የታሸጉ መጠጦች ጅምላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህር አቶ ተፈራ አላምራው ታዬ እስከ መጋቢት 09 ቀን 2018 ዓ.ም ብር 8,727,283.33 መኖሪያ ቤት 280 በቀድሞ 26085/2002 በአዲሱ የቁ/መ/ል/መለያ ኮድ AM00101041400 6 ባህር ዳር ከተማ አጼ/ቴዎድሮስ ክ/ከተማ ቀበሌ 11 26,915,670.48 ሚያዝያ 20 ቀን 2018 ዓ.ም 4፡00 5፡30-6፡00 ለመጀመሪያ ጊዜ 3 አቶ ይከበር ሞላ ሲሳይ ተበዳሪው እስከ መጋቢት 09 ቀን 2018 ዓ.ም ብር 12,624,837.22 መኖሪያ ቤት 200 በቀድሞ 32157/07 በአዲሱ የቁ/መ/ል/መለያ ኮድ AM00105410201 1 ባህር ዳር ከተማ ዳ/ም ክ/ከተማ፣ ቀበሌ ሰላም 13,142,404.18 ሚያዝያ 21 ቀን 2018 ዓ.ም 4፡00 5፡30-6፡00 ለመጀመሪያ ጊዜ   በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል፡: ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ንብረት የጨረታ መነሻ ዋጋውን ¼ (አንድ አራተኛ) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲ.ፒ.ኦ በአቢሲንያ ባንክ (አ.ማ) ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው ለመሳተፍ ይችላሉ፡፡ የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ ከባንኩ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ በጨረታ ያሸነፈበትን ንብረት/ንብረቶች መረከብ ይኖርበታል፡፡ በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡ በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡ ተበዳሪው/መያዣ ሰጪው በሐራጁ ቀንና ሰዓት በቦታው መገኘት ይችላሉ፡፡ ነገር ግን ባይገኙ ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል፡፡ የጨረታው አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን ፣ እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውም ወጪዎችንም ገዢ ይከፍላል፡፡ ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ካለ ባንኩ የሚከፍል ሲሆን ቀሪ የሊዝ ክፍያ ገዢ ከሚመለከተው የመንግስት አካል ጋር ይዋዋላል፡፡ ንብረቶቹን በሥራ ሰዓት ፕሮግራም አሲዞ ለመጎብኘት ወይም ለማየት ይቻላል፡፡ በባንኩ ብድር ፖሊሲ እና መመሪያ መሠረት መስፈርቱን ለሚያሟሉ የጨረታው ከፍተኛ ዋጋ አቅራቢዎች ባንኩ ከፊል ብድር ሊሰጥ ይችላል፡፡ የጨረታው የሚከናወነው ንብረቶቹ በሚገኙበት ስፍራ ነው፡፡ ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 058-320-96-60/ ወይም 09- 53-84-70-04 ባህር ዳር በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡ ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

Closing Date

Check Details

CleaningCleaning & Janitorial Equipment'sPurchaseTextiles/ Fabrics & Wearing Recently

Mother and child Development organization (MCDO) BID announcemen Terms of Reference (ToR): Procurement of Dignity Kits

Mother and child Development organization (MCDO)

Mother and child Development organization (MCDO) BID announcement                                   Terms of Reference (ToR): Procurement of Dignity Kits   Project title: Integrated Life-Saving Response for Internally Displaced Populations in the Informal Settlements of Kersa Dula and Deka Suftu Woredas, Liben Zone, Somali Region, Ethiopia. Activity 2.3.2-Procure and distribute dignity kits for 500 women and girls of reproductive age in target communities, ensuring privacy, dignity, and inclusion. Quantity: 500 Kits Locations: Deka Suftu and Kersa Dula Woredas (Liban Zone, Somali Region) Closing Date for Bids: 10 days Email: motherandchild97@gmail.com             March 2026     Introduction & Background This procurement aims to address the immediate hygiene, health, and protection needs of displaced or vulnerable women and adolescent girls in the Liban Zone. The dignity kits are designed to ensure recipients can maintain their personal hygiene and mobility during humanitarian crises, preserving their dignity and safety. Objective of the Bid To identify a reliable supplier capable of sourcing, assembling, and delivering 500 high-quality dignity kits to the specific project sites in the Somali Region under strict timelines. Technical Specifications Each of the 500 kits must contain the following items (standardized for the Somali Region context): Item Description Quantity per Kit Reusable Sanitary Pads High-quality, absorbent modes/ sanitary pads 3 pieces Underwear Cotton material, assorted sizes (M, L, XL) 2 pieces Body Soap 200g, antibacterial/multipurpose 2 pieces Laundry Soap 200g, for washing clothes 2 pieces Whistle Plastic with lanyard (for protection/safety) 1 piece Washing Basin Medium plastic size for washing clothes 1 piece Packaging Bag Heavy-duty plastic bucket (20L) with lid or durable waterproof backpack 1 unit     Scope of Work & Logistics The selected supplier will be responsible for: Sourcing: Procurement of all items meeting the specified quality. Assembly: Kitting all items into the designated containers/bags. Transportation: Delivering the kits to the following locations: Deka Suftu Woreda: 250 Kits Kersa Dula Woreda: 250 Kits Quality Control: Ensuring no expired items (soap/lotion) and that all textiles are new and unused. Eligibility & Evaluation Criteria Bidders will be evaluated based on the following: Legal Compliance: Valid business license, VAT registration, and Tax Clearance Certificate. Experience: Proven track record of supplying similar kits to NGOs or UN agencies, Financial Capability: Ability to handle the contract value (demonstrated by bank statements or audit reports). Delivery Timeline: Ability to deliver the full 500 kits within 15 days of signing the contract. Technical Sample: Requirement to provide a sample kit for quality inspection before final selection. Submission Guidelines Interested suppliers should submit two separate envelopes (or digital files): Technical Proposal: Item specifications, company profile, and delivery schedule. Financial Proposal: Itemized costs including VAT and transportation costs to Liban Zone. Note: Due to the volatile nature of the Liban Zone, the supplier must demonstrate they have the logistical capacity to navigate the local terrain and security protocols.    

Closing Date

Check Details

A House & Building SaleBank RelatedForeclosureHouse & Building Foreclosuresale Recently

ወጋገን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሰረት ከዚህ በታች የቀረበውን የመያዣ ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል       

Wegagen bank

ወጋገን ባንክ አ.ማ  ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፡ ወጋገን 017/2018  ወጋገን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሰረት ከዚህ በታች የቀረበውን የመያዣ ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል                          ተቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ የንብረቱ አድራሻ የቦታው ስፋት የባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር የንብረቱ ዓይነት/የይዞታው አገልግሎት የጨረታ መነሻ ዋጋ ጨረታው የሚከናወንበት ቀን ከተማ/ ክልል ክ/ከተማ/ ከተማ/ዞን ወረዳ /ቀበሌ 1 አቢሲንያ የቄራ አገልግሎት ኃ/የተ/                   የግ/ማህበር አቶ  ቴዎድሮስ ታደሰ በቅሎቤት አዲስ አበባ    የካ 13 500 ካ/ሜትር AA000051306364 መኖሪያ ቤት (G+2)   30,627,626.14 ሚያዝያ13 ቀን 2018 ዓ.ም ከጧቱ 3፡00 – 6፡00 ሰዓት     ማሳሰቢያ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው የጨረታ መነሻ ዋጋ ¼ (አንድ አራተኛ) በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (C.P.O) በወጋገን ባንክ አ.ማ ስም በማሰራት በጨረታው ዕለት በመቅረብና በመመዝገብ በጨረታው ላይ መሳተፍ ይችላሉ፡፡ የጨረታ አሸናፊ ከባንኩ የብድር ማስመለስ ዳይሬክቶሬት ማሸነፉን የሚገልጽ ደብዳቤ ከተሰጠው ቀን ጀምሮ ቀሪውን ገንዘብ በ15 /አስራ አምስት/ ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል፡፡ ባይከፍል ግን የሐራጁ ውጤት ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፣ ላላሸነፉት ተጫራቾች ግን ያስያዙት ሲፒኦ ወዲያዉኑ ይመለስላቸዋል፡፡ ጨረታውን ላሸነፈ፤ የባንኩን የብድር ፖሊሲ፤ መመሪያ እና ቅድመ ሁኔታ ለሚያሟላ እንዲሁም ተጨማሪ የመያዣ ንብረት ለሚያቀርብ ተጫራች፤ ባንኩ በብድር መመሪያ መሰረት ብድር ሊያመቻች ይችላል፡፡ የተጫራቾች የምዝገባ ሰዓት፤ ከጧቱ 3፡00 – 4፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ ሲሆን ምዝገባው ከተጠናቀቀ በኋላ ለንብረቱ የሚመደበው የጥሪ ሰዓት 30 ደቂቃ ብቻ ነው፡፡ ሆኖም የጨረታው መጠናቀቂያ ሰዓት ድረስ አሸናፊው ካልተለየ አሸናፊ እስኪለይ ድረስ ጨረታው ይቀጥላል፡፡ በጨረታው የተሻለ ዋጋ ያቀረበ ተጫራች ጨረታውን ካካሄደው ከባንኩ የብድር ማስመለስ ዳይሬክቶሬት ማሸነፉን የሚገልጽ ደብዳቤ ሲደርሰው ብቻ አሸናፊ ይባላል፡፡ ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል፡፡ ጨረታው የሚካሄደው በወጋገን ባንክ ዋና መስርያ ቤት ህንጻ 13ኛ ወለል ላይ በሚገኘው የመሰብሰብያ አዳራሽ ይሆናል፡፡ ለሀራጅ ጨረታ የቀረበውን ንብረት ለመጎብኘት የሚፈልግ ተጫራች የጨረታው ቀን ከመድረሱ በፊት ከባንኩ ጋር ቀጠሮ በማስያዝ መጎብኘት ይችላል፡፡ ተበዳሪው /ንብረት አስያዥ/ ወይም ሁለቱም በጨረታው ቀን እና ሰዓት በቦታው ላይ መገኘት ይችላሉ፡፡ ነገር ግን ተበዳሪው /ንብረት አስያዡ/ በጨረታ ቀን እና ሰዓት በቦታው ባይገኝ ጨረታው በሌለበት ይካሄዳል፡፡ ከዚህ በተጨማሪ ጨረታው ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች ወይም የተጫራቾች ህጋዊ ተወካዮች ብቻ ናቸው፡፡ ማንኛውንም ለመንግስት ሊከፈል የሚገባውን ክፍያ ተጨማሪ እሴት ታክስን ጨምሮ ሙሉ በሙሉ የጨረታው አሸናፊ የሚከፍል ይሆናል፡፡ ለበለጠ ማብራሪያ ወይም የጉብኝት ቀጠሮ ለማመቻቸት ወጋገን ባንክ አ.ማ የብድር ማስመለስ ዳይሬክቶሬት 011-558-18-37፣ መደወል ይችላሉ፡፡ ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም፡፡                                 ወጋገን ባንክ አ.ማ      

Closing Date

Check Details

CleaningCleaning & Janitorial Equipment'sCleaning & Janitorial ServiceLaboratory & ChemicalsOffice furniturePurchase Recently

The Ethiopian Red Cross Society BG Branch invites sealed bid from eligible and qualified supplier with their renewed trade license for the year 2018E.C., registration certificate, Tax Identification & VAT/TOT Registration Certificates, supplier’s

Ethiopian Red Cross Society (ERCS)

  Date: May 06/2026 G.C Ref: BGRC-59/2628/26 Invitation to bid The Ethiopian Red Cross Society BG Branch invites sealed bid from eligible and qualified supplier with their renewed trade license for the year 2018E.C., registration certificate, Tax Identification & VAT/TOT Registration Certificates, supplier’s registration certificate and currently valid tax clearance and All bidders must fill, sign & seal Declaration of conformity for the bid procurement of Environmental hygiene materials, water purification chemical, PPE and office furniture’s as listed below. Lots Materials to supply Description Remark Lot-1A Environmental hygiene materials (Carta ,Shovel, Pick axe, Rake and Broom ) Eligible and qualified supplier and  trade license related with this lot only. Lot-1B Office furniture, materials and stationery Table, Chair, File cabinet, Cylinder Lock with handle and white board, Eligible and qualified supplier and  trade license related with this lot only. Lot-2A Water Purification Chemical Water Purification Chemical (Chlorine Powder) Eligible and qualified supplier and  trade license related with this lot only. Lot-2B Personal Protective Equipment’s (PPE)  Examination Gloves, Alcohol,  and  Body Soap. Eligible and qualified supplier and  trade license related with this lot only. Interested eligible bidders can purchase a complete set of one lot or more than one bidding document against a non-refundable payment of ETB 400 (four Hundred Birr) for each LOT from ERCS BG Branch Logistics Department Procurement Unit; Assosa. Located in front of Semhal hotel. All tenders must be submitted to Ethiopian Red Cross Society along with a BID SECURITY (BID BOND) in acceptable Forms (CPO Only) SPECIFIED IN THE BIDDING DATA SHEET amounting to 2% of the bid offer (Grand Total), on separate envelope. The CPO should be valid for 60 days after bid validity. The bidder shall submit mother envelop sealed bidding document with enclose one big sealed envelope of TECHNICAL/Legal documents and FINANCIAL OFFER and both shall be produced in separate sealed envelopes labeled as ORIGINAL and COPY. The four envelopes including the CPO shall then be sealed in and signed outer envelope, addressed to Ethiopian Red Cross Society whose address is mentioned below. Bid will be closed on 15th consecutive calendar days of this announcement and bid will be closed on May 20, 2026 at 2:20 PM and bid will be opened on the same day Wed May 20,2026 at 2:30pm the bid in the presence of those bidders on their authorized representatives who are willing to attend the event at ERCS BG Branch Office, Assosa Failure to comply with the conditions from No.1 to 4 above may result in an automatic rejection. The bidder shall submit the sample of each item (mandatory) if the sample is necessary. Ethiopian Red Cross Society reserves the right to accept or reject any or all bids without fixing any reason thereof. ERCS reserves the right to compare the lowest price item by item. The bidder, If you win, may require you to provide a current QR Code receipt or cash register machine receipt, otherwise a manual receipt will not be accepted. If the 15th consecutive calendar day’s day is a holiday, closing and opening will be the next working day. Address     Ethiopian Red Cross Society, BGRS Branch Office, Assosa Tell: 0572752104/0245

Closing Date

Check Details

CleaningKitchen Equipment'sLaboratory & ChemicalsPharmaceutical Products/MedicinesPlastics & Plastic ProductsPurchase Recently

PHEEC :-Background: The Population, Health, and Environment Ethiopia Consortium (PHE-EC), a non-governmental organization, is implementing the Alliance for Population, Health, and Environment in Ethiopia (APHEET) project in Menz-Guassa, Ethiopia and

Population Health and Environment Ethiopia Consortium

BID (Procurement of Equipment and Supplies for Medicinal Soap Production) Scope of Work:- The selected vendor will be responsible for: supplying all listed equipment, raw materials, and personal protective equipment; ensuring quality and safety standards of all items and providing basic operational guidance if requested. List of Items to be Procured (Table with detailed item list with unit price) S/N Material types Unit Unit price Remark   Equipments and Production inputs       1 Soap mould  (different size and shape) Pcs     2 Total electric mixer (220-240V,300-850r/min) Pcs     3 Heat Gun (royce,RHC02,RHG2500,220-23ov/480v,2500watt) Pcs     4 Plastic bag heat sealer Pcs     5 Plastic bucket pair of 20 and 10 lit (Baldi) Pcs     6 Jug 2 Lit (Jok labelled) Pcs   7 Plastic bucket (Jerican) 5,3,2 liter Pcs   8 Water container 120 Lit (Roto) Pcs   9 Mecca (Matabiya) pair of 1, 5 and 10 litter Pcs   10 Cup (Kofka) Pcs   11 Knife (Bila) Pcs   12 Digital weight balance medium size Pcs     Personal protective equipment       1 Eye Google Pcs     2 Gaunt (Heavy-duty glove) Pair   3 Reusable Mask Pcs   4 Overall Tuta Pcs   5 Boats Pcs     Liquid for detergent for Soap Production       1 SLES lt     2 LABSA kg   3 CDEA kg   4 Sodium Silicate kg   5 Perfium lit   6 Formalin lit   7 Caustic soda kg   8 Palm oil or Edible oil lit   9 T. Salt kg   10 Coloring agent kg   11 Soda ash kg   12 Citric acid lit   13 Thiknner/xhanthan lit   14 CMC/carboxyl methyl cellulose/ kg     15 STPP kg     16 CAPB kg     17 Litmes paper Pcs     18 Costic oil lit     19 Pure Equaliptus globulus oil lit     20 Glycerine lit     21 Titadium dioxide kg     22 Dolomite kg     23 Sodium sulphate kg     24 Ethanol lit     Submission Instructions Interested vendors should submit a renewed, valid business license, having paid the 2017 tax and able to present clearance and legal documents, are invited to receive the bid document from PHEEC’s office within 10 consecutive days starting from the date of announcement. The vendor should present a detailed quotation with unit prices using the bid document prepared by PHE-EC, along with its company profile and relevant experience, and any warranties or after-sales services offered. the bid document cost is birr 500.00 only. Our location is around Kazanchis, Kazaddis Building, 8th Floor, in front of Mulugeta Commercial Center. Tel. 0911624218/ 0911887412.

Closing Date

Check Details

Agricultural MachineryConstructionElectro Mechanical EquipmentMachineryPurchaseVehicle Purchase Recently

Tsehay Bank would like to invite eligible and qualified asset valuation service providers to submit their proposal for the valuation of Motor Vehicles, Manufacturing Machinery, Construction & Agricultural Machinery & Other Mechanical Equipmen

Tsehay Bank S.C

                              TSEHAY BANK S.C. INVITATION TO NATIONAL COMPETITIVE BID Bid Ref.No.TB/08/2025-26 Tsehay Bank would like to invite eligible and qualified asset valuation service providers to submit their proposal for the valuation of Motor Vehicles, Manufacturing Machinery, Construction & Agricultural Machinery & Other Mechanical Equipment Offered as Loan Collateral through national open tender: S/N Bid Description UM Qty Duration 1 Asset Valuation Service Per asset 1 Annual Contractual basis   Interested & eligible bidders can purchase a complete set of biding documents upon payment of a non-refundable fee of Birr 500.00 (Birr Five Hundred only) deposited to Tsehay Bank S.C. account number 1000033657. Bidders can obtain the Bid document starting from May 11,2026 during office hours from Monday to Friday: 8:00am – 12:00 am and 1:00 pm -5:00 Pm and Saturday: 8:00am – 12:00 am, from the address mentioned Here. Address: Tsehay Bank Head office, Procurement Division, located at Meaza Desalegn Building, in front of Ethiopia Hotel #2, 5th floor around Beklobet. For eligibility, bidders should bring copy of renewed Trade License, certificate of registration, Tax payers registration certificate, Value added tax certificate and tax clearance certificate. Bidders are expected to have proven experience, supported by recommendations and relevant testimonials. Sealed bid proposal must be submitted during office hours at the address mentioned under number 2 before the bid closing date and time. Bid proposal must be accompanied with a bid bond of Birr 50,000.00 (Birr Fifty Thousand only) in the form of CPO or unconditional bank guarantee valid for not less than 120 days from the date of bid opening. This bid will be closed on May 29, 2026, at 2:00 PM and will be opened on May 29, 2026, at 2:30 PM, in the presence of bidders or their representatives who choose to attend at the address mentioned under number 2 above. Bidders are advised to review the bid document carefully before submitting their bids and failure to observe the instructions and conditions in the bidding document will constitute grounds for rejection. The Bank reserves the right to reject the bid either partially or fully without giving reasons thereof. For Further information please, contact procurement division using telephone numbers: +251-11-4-705055 And +251-11-4-705613   Tsehay Bank S.C Addis Ababa, Ethiopia

Closing Date

Check Details

AgricultureCleaningCleaning & Janitorial ServiceLaboratory & ChemicalsPackaging/Wrapping & PapersStationery Supplies Recently

Expression of Interest (EOI) for the supply of Various Input Materials Awash Wine S.C.is Ethiopia’s Leading and most historic winery, with decades of experience in producing high-quality wines that cater to both local and international market.

Awash Wine S.C.

  1.Farm Chemical and Fertilizers     Active Ingredients Product name Active Ingredients Product name   Hydrogen peroxide 50% Spiroxamine 500 SC Impulse 500 EC Copper hydroxide 77% WP Blue-gold 77 WP Diazinon 60 % EC Diazinox 60% EC Metalaxyl 80 g/Kg + Mancozeb 640 g/Kg WP Welmax 72% WP Spinetoram 120 g/L SC Radiant Mancozebg/Kg + Dimethomorph 90g/Kg Arobat 69 WP Indoxacarb 120g/L + Chlorfenapyr 180g/L Indopyr 30 SC 53% a.i./L.Propamocarb hydrochloride + 31% a.i./L.Fosetyl-aluminium Previcur Energy 840 SL Abamectin 3.6% EC Hamectin 600g/L of mono and di-potassium salts-phosphoric acid SL Phoguard Macro and Micro nuetrient Crop Lounge (Ucan-poly-feed) Chlorothalonil Fungunil 720 SC Glyphosate Isopropyl Amine Salt Glymax 480 SC/Rid out 480 SC Sulphur 80% Sulphur Jet Paraquat Gramoxone 200g/L Organosilicone Horti gold Hydrogen Cyanamide Dormex 52% SL   As an industry leader, Awash Wine S.C. is committed to Maintaining excellence in production, innovation, and quality by sourcing the best raw materials, Packaging supplies, and industrial chemicals. To ensure a sustainable and reliable supply chain, we are expanding our supplier base and inviting potential suppliers to express their interest in partnering with us by supplying the following items in whole or partially. 2.Cleaning and Sanitizing Chemicals Polix Antifoam Divobrite Everite Liquid soap Sulfuric Acid Oxonia Citric Acid Horolith Sodium Citrate Hydrogen Peroxide 50%   Sodium Hypochlorite Topax Caustic Soda   Packaging and Labeling Materials 4. Other Industrial Chemicals   Bottle Labels Carbon Dioxide (CO2) Gas Ink Polymer Glue for labels Sodium Benzoate Makeup Aluminum Sulphate   Lab Reagents 5. Stationery Items (A4 size paper, tonners, and others) Sales POS Materials supply including Design, printing… Interested Suppliers May Submit Their Expression of interest along with the following documents at Bid@awashwine.com. Company profile including list of products you supply Renewed business License (For the current fiscal year) Taxpayer Identification Number (Tin) Certificates Vat Registration Certificate      

Closing Date

Check Details

Agricultural MachineryForeclosureIndustry & Factory ForeclosureMachineryVehicle Foreclosure Recently

The Development Bank of Ethiopia intends to sell the following property that it has acquired from a defaulter pursuant to the power vested in it by proclamation No. 97/98, 216/2000 and 1147/2019.

Development Bank Of Ethiopia

Bid Announcement S. N Borrower’s/ Guarantor’s Name Property/project Location Type of Property/project Plot size                   (In ha or m2) Level of Bid Bid Type Bid Floor Price (Birr) Date and Time of Bid 1 My Shoes and Leather Manufacturing PLC Amhara National Regional State Debre Birhan town 09 kebele Shoes and Leather manufacturing Factory (under implementation), Constructions, machineries and Electrical equipment 6.83 hectare    2nd negociation Birr 397,968,817.12 March  30, 2026 From 10:00 -12:00 AM 2 Majang Agro-Industry PLC Gambella Regional State,  Magang Zone, Mengesh Wereda, Ashene & Baya Kebele Irrigation farm consisting of; Buildings, Farm Machineries & Equipment’s, Vehicles, and 145 hectares of Banana plantation  1,000                          hectare of land hold in lease   2nd Negotiation Birr 375,513,976.00 March  31, 2026 From 10:00 -12:00 AM   Interested bidders can obtain a complete bid document of the property, during office hours of the Bank upon payment of non-refundable fee of Birr 100.00 (Birr One Hundred) in cash, and fill out the bid document with their name, they offer price and other information as required by the format. The complete Wax-sealed bid document should be received until March 30, 2026 9:50 for My Shoes and Leather Manufacturing PLC and until March 31, 2026, 9:50AM for Majang Agro-Industry PLC bid box placed at the Bank’s Head Office, second tower, ground floor starting from the third day of publication of this bid announcement and can negociate on March 30, 2026 from 10:00 A.M -12:00 A.M and March 31, 2026 from 10:00 A.M -12:00 A.M respectively. Bidders shall submit 10% (ten percent) of the floor price only in CPO as a bid security. A winner shall deposit the remaining winning price within 15 (Fifteen) calendar days from the date award. Failure to deposit the amount within the specified time frame shall be a cause for loss of a bid security and cancellation of the award (bid). The bid shall take place at the Head Office of the Development Bank of Ethiopia, Tower II, 5th Floor, on the date and time stated under Item No. 1 and specified in the table above. The winner is required to pay 15% VAT (Fifteen Percent Value Added Tax), and all other legal and administrative fees and charges in accordance with applicable laws. Some components of the properties have been procured under duty free scheme. Thus, the winner should either have matching custom duty exemption privilege or else shall be bound to pay the outstanding duties & taxes. Since the operation of the project for Majang Agro Industry PLC has been continued, on top of winning price, the winner may take farm products on cash basis through negotiation based on the floor price to be determined by the bank at the time of handover of the property. Interested bidders might be make a prior appointment with the Bank to visit the properties before the bid date. The bank intends to sell the properties preferablly on cash; nonetheless, the winner can apply for a loan facility for unpaid balance as per the Bank’s Credit policy and Procedure. The winner is required to take over all permanent employees of the project Majang Agro Industry PLC along with their rights and benefits. The bank will write a letter to the concerned government body to facilitate transfer of the title of the properties to the buyer. It shall be the buyer’s responsibility to follow-through the process and get it finalized. Only the bidders or their legal agencies shall be allowed to attend the bid process. Interested and eligible bidders may obtain more information from the Development Bank of Ethiopia, Ongoing Concern Projects and Acquired Assets Management Directorate, 2nd Tower 3rd Floor or through telephone 011-524-53-73/011-524-42-69. The Bank can arrange a pre-scheduled visit for interested bidders,. The Bank reserves the right to cancel the bid partially or fully. THE DEVELOPMENT BANK OF ETHIOPIA

Closing Date

Check Details

House & Building ConstructionPainting Recently

Hibret Bank would like to invite interested, eligible and qualified Grade 5 and above building contractors for the wall and ceiling panting works for the bank’s Head Quarter building located in Addis Ababa. Interested bidders shall submit their propo

Hibret Bank

    Bid Invitation Bid ref. HB/031/2026 Hibret Bank would like to invite interested, eligible and qualified Grade 5 and above building contractors for the wall and ceiling panting works for the bank’s Head Quarter building located in Addis Ababa. Interested bidders shall submit their proposals as per the following conditions. A complete set of Bidding document can be purchased by interested bidders upon payment  (depositing) of non-refundable fee Birr 230.00 (two hundred thirty Birr) in Account Number IN0403007 in any branch of Hibret Bank during office hour nearest and convenient to you after 2 (two) days of this bid announcement for the first time. Bidders can obtain the bid document from Procurement Division which is located at Lideta Sub-City Woreda 08, Ras Abebe Aregay Street, in front of Addis Ababa University School of Commerce, Hibir Tower 19th floor. Interested bidders are advised to review the bid document carefully before preparing & submitting their bids. Bids must be submitted on May 29, 2026 until 2:00 P.M. Hibret Bank Head Office located at Hibret Tower 19th Each bid must be presented in a sealed envelope and strictly in accordance with the instruction to bidders indicated in the bid document. The bid will be opened at Hibret Bank Head Office located at Hibir Tower 4th floor at presence of bidders or their representatives who choose to attend in the bid opening on May 29, 2026 at 2:30 P.M. Failure to observe the instructions & conditions provided in the bid document will constitute grounds for rejection of the bidder from competition. Bidders have to furnish the guarantee from other bank (Out of Hibret Bank). The Bank reserves the right to accept or reject the bid partly or totally. For additional information bidders can contact by the following address Tel. 011 470 65 41 or 011 467 32 08

Closing Date

Check Details