Tender Notice Board
Discover the latest public procurement and private sector tenders from across Ethiopia. Register to unlock full details.
Search Tenders
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም የመያዣ ንብረቱ መለያ የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር) ሐራጁ የሚከናወንበት ቀን እና ሰዓት አድራሻ የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር የይዞታው ስፋት (ካ.ሜ) የይዞታው አይነት/ የሚሰጠው አገልግሎት 1. አቶ ተመስገን ጫላ ጃለታ ተበዳሪው ሸገር ከተማ ፉሪ/ክ/ከ የቀድሞ ወረዳ 4 L/349/2003/B6/P1 468 መኖሪያ ቤት 21,582,351.71 28/9/2018 ዓ.ም 3፡00-4፡00 ጠዋት 2. አቶ በለጠ ማሞ ፈይሳ በአለቃ ማሞ ፈይሳ በአዲስ አበባ ከተማ፣የካ ክ/ከተማ ወረዳ 01 የካ/239500/12 346.21 መኖሪያ ቤት 9,488,058.72 28/9/2018 ዓ.ም 4፡00-5፡00 ጠዋት 3. አሌክሳንድራ ታደሰ ባዶ ተበዳሪዉ ሃዋሳ ከተማ፣ ታቡር ክ/ከተማ ሂማታ ቀበሌ 8580 150 መኖሪያ ቤት 2,724,365.26 28/9/2018 ዓ.ም 3፡00-4፡00 ጠዋት 4. አቶ ለገሰ ሙለታ ያሚ እና የሰውዘር አለበል ኃይሉ ተበዳሪዎች ሻሸመኔ ከተማ አለቼ ክ/ከተማ አዋሾ ወረዳ 01 ቀበሌ WBIFBG/A/L/937/09 5000 ለፋብሪካ አገልግሎት የሚውል ሕንጻ 38,071,965.73 28/9/2018 ዓ.ም 3፡00-4፡00 ጠዋት 5. ሃይለማሪያም ክንዴ ተበዳሪው በደብረ ማርቆስ ከተማ ተድላ ጓሉ ክ/ከተማ ቀበሌ 12 K/2004 200.00 የመኖሪያ ቤት 2,389,326.28 28/9/2018 ዓ.ም 3፡00-4፡00 ጠዋት 6. አቶ ሀብታሙ እንየው ምህረቴ ወይ አገሬ ደምለው በባህርዳር ከተማ፣ ጣና ክ/ከተማ፣ ቀበሌ 16 AM001060516004 255.98 መኖሪያ ቤት 6,814,310.66 28/9/2018 ዓ.ም 3፡00-4፡00 ጠዋት በመሆኑም፡- ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የሐራጁን መነሻ ዋጋ 1/4 ኛ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላል፡፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሲፒኦ ማቅረብ ተመራጭ ነው፡ ከተራ ቁጥር 1-2 ላይ የተጠቀሱት ንብረቶች ጨረታ የሚከናወነው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲሱ ዋናው መስሪያ ቤት 42ኛ (ወለል) ፎቅ ቢሮ ቁጥር 4203 ነው፤ በተራ ቁጥር 3 ላይ የተጠቀሰው ንብረት ጨረታ የሚከናወነው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት ቅጥር ግቢ ፣በተራ ቁጥር 4 ላይ የተጠቀሰው ንብረት ጨረታ የሚከናወነው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሻሸመኔ ዲስትሪክት ቅጥር ግቢ፣ በተራ ቁጥር 5 ላይ የተጠቀሰው ንብረት ጨረታ የሚከናወነው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደብረ ማርቆስ ዲስትሪክት ቅጥር ግቢ ሲሆን በተራ ቁጥር 6 ላይ የተጠቀሰዉ ንበረት ጨረታዉ የሚከናወነዉ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባህር ዳር ዲስትሪክት ቅጥር ግቢ ዉስጥ ነው፡፡ የንግድ ማህበርን ወክሎ ለመጫረት የማህበሩን መመስረቻ እና መተዳደርያ ደንብ የያዘና በማህበሩ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆናል፡፡ ከመኖሪያ ቤቶች በስተቀር ለጨረታ የቀረቡ ንብረቶችን በጨረታ አሸንፎ የገዛ በሽያጩ ገንዘብ ላይ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ ይከፍላል፡፡ የጨረታ አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች፣ ግብር፣ እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውንም ወጪዎች ይከፍላል፡፡ ንብረቶቹን ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋናው መስሪያ ቤት 42 ፎቅ በአካል በመቅረብ ባንኩ በሚያመቻቸው ፕሮግራም መሰረት መጎብኘት ይቻላል፡፡ በጨረታው ከፍተኛ የሆነ የጨረታ ዋጋ የሰጠ ተጫራች በባንኩ የጨረታ አሸናፊነት ደብዳቤ ከደረሰው ቀን ጀምሮ ቀሪ የሽያጩን ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ክፍያውን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ለሐራጁ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡ ንብረቶቹን በጨረታ
Closing Date
Check Details
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም የመያዣ ንብረቱ መለያ የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር) ሐራጁ የሚከናወንበት ቀን እና ሰዓት አድራሻ የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር/መለያ የይዞታው ስፋት የይዞታው አይነት/የሚሰጠው አገልግሎት 1. አቶ ለገሰ ሙለታ ያሚ እና የሰውዘር አለበል ኃይሉ ተበዳሪዎች ሻሸመኔ ከተማ አለቼ ክ/ከተማ አዋሾ ወረዳ 01 ቀበሌ WBIFBG/A/L/937/09 5000 ለፋብሪካ አገልግሎት የሚውል ሕንጻ 38,071,965.73 03/11/18 ዓ.ም 3፡00-4፡00 ጠዋት 2. አቶ ማስረሻ ታደሰ ተበዳሪው ፍቼ ከተማ ቡርቃ ጉራ ወረዳ 1356/M-27/2006 400 የንግድ ህንጻ 1,960,015.85 03/11/18 ዓ.ም 4፡00-5፡00 ጠዋት 3. አቶ ተመስገን ጫላ ጃለታ ተበዳሪው ሸገር ከተማ ፉሪ/ክ/ከ የቀድሞ ወረዳ 4 L/349/2003/B6/P1 468 መኖሪያ ቤት 21,582,351.71 03/11/18 ዓ.ም 5፡00-6፡00 ጠዋት 4. ሪሳ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ ተበዳሪው አርሲ ዞን ሳጉሬ ከተማ ቀበሌ 02 5/3066/001/2441/2015 209 የንግድ ቤት 1,814,003.20 03/11/18 ዓ.ም 4፡00-5፡00 ጠዋት 5. ሪሳ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ ነፃነት ናስር አርሲ ዞን አሰላ ከተማ ቀበሌ 10 10651/91/97 200 መኖሪያ ቤት 2,567,870.84 03/11/18 ዓ.ም 4፡00-5፡00 ጠዋት በመሆኑም፡- ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የሐራጁን መነሻ ዋጋ 1/4ኛ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላል፡፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሲፒኦ ማቅረብ ተመራጭ ነው፡፡ ከተ.ቁ 1-3 የተዘረዘሩ ንብረቶች ጨረታ የሚከናወነው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲሱ ዋናው መስሪያ ቤት 42ኛ (ወለል) ፎቅ ቢሮ ቁጥር 4203 ሲሆን በተራ ቁጥር 4-5 የተጠቀሱት ንብረቶች ጨረታ የሚከናወነው አሰላ ዲስትሪክት ቅጥር ግቢ ነው፡፡ የንግድ ማህበርን ወክሎ ለመጫረት የማህበሩን መመስረቻ እና መተዳደርያ ደንብ የያዘና በማህበሩ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆናል፡፡ ከመኖሪያ ቤት ውጪ ለጨረታ የቀረቡ ንብረቶችን በጨረታ አሸንፎ የገዛ ሰዉ በሽያጩ ገንዘብ ላይ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ ይከፍላል፡፡ የጨረታ አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች፣ ግብር፣ እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውንም ወጪዎች ይከፍላል፡፡ ንብረቶቹን ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋ/መስሪያ ቤት 42 ፎቅ በአካል በመቅረብ ባንኩ በሚያመቻቸው ፕሮግራም መሰረት መጎብኘት ይቻላል፡ በጨረታው ከፍተኛ የሆነ የጨረታ ዋጋ የሰጠ ተጫራች በባንኩ የጨረታ አሸናፊነት ደብዳቤ ከደረሰው ቀን ጀምሮ ቀሪ የሽያጩን ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ክፍያውን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ለሐራጁ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡ ንብረቶቹን በጨረታ አሸንፎ የገዛ ግለሰብ/ድርጅት የሽያጭ ገንዘቡን ከፍሎ ባጠናቀቀ በ15 ቀናት ጊዜ ውስጥ ንብረቱን መረከብ ያለበት ሲሆን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ንብረቱን ካልተረከበ በንብረቱ ላይ ለሚደርስ ጉዳት ባንኩ ኃላፊነት አይወስድም፡፡ ገዢው በተጠቀሰው ጊዜ ንብረቶቹን ካልተረከበ ከንብረቶቹ ጋር በተያያዘ ለሚኖር ወጪ ኃላፊነቱን ይወስዳል፡፡ ባንኩ ሐራጁን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ እርማት፡ ግንቦት 12 ቀን 2018 ዓ.ም በታተመው የሪፖርተር ጋዜጣ ላይ በወጣው የሐራጅ ማስታወቂያ በተ.ቀ. 5 ላይ የተገለጸው አቶ ጌቱ ሃይሌ ጨራኮ ለወሰዱት
Closing Date
Check Details
ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ተሽከርካሪ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/040/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ተሽከርካሪ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተሽከርካሪ ተ.ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት አስያዥ ስም አበዳሪ ቅርንጫፍ የሰሌዳ ቁጥር የመያዣ አይነት/ሞዴል የሻንሲ ቁጥር/ሴሪያል ቁጥር የሞተር ቁጥር የጨረታ መነሻ ዋጋ በብር የጨረታ ቀን እና ሰዓት ጨረታው የወጣው 1 አቶ ብርሃኑ ሶረቶ ሶመኖ ተበዳሪ ወሎ ሰፈር ኢት-03-A18437 የ2022 ምርት ሲኖ ትራክ LZZ5BLSF2NW074978 WD61 5.47*2208070437 87* 7,000,000.00 ሰኔ 17 ቀን 2018 ዓ.ም 4፡00-5፡00 ለመጀመሪያ ጊዜ የሐራጅ ደንቦች፣ ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (1/4ኛ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ.) ብቻ በቡና ባንክ አ.ማ ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡ አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ አሸናፊ መሆኑ በደብዳቤ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ባሉት በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ ተጠቃሎ መከፈል አለበት፡፡ ካልተከፈለ የተያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል፡፡ በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃሉ፡፡ ላላሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ በዕለቱ ይመለስላቸዋል፡፡ በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ ተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ብቻ ናቸው፡፡ ተበዳሪ እና ወኪሎቻቸው ባይገኙም ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል፡፡ የተጫራቾች ምዝገባ ከእያንዳንዱ የንብረት ሐራጅ መዝጊያ ሰዓት ከሰላሳ ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡ በሐራጁ የመጨረሻ ሰላሳ ደቂቃዎች የተጫራች ምዝገባ አይካሄድም፡፡ የሐራጁ አሸናፊ /ገዢ/ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን፤ ግብር በዋጋው ላይ የሚታሰብ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ (15%) ካለ ከስም ማዛወሪያ ክፍያ ጋር የተገናኙና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ታክስ እና ግብሮች ገዥው /አሸናፊው/ ይከፍላል፡፡ በሐራጁ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ለማየት ከአበዳሪ ቅርንጫፉ ጋር በመነጋገር ፕሮግራም አስይዞ መጎብኘት ይቻላል፡፡ ተጫራቹ የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ በጽሑፍ ሲደርሰው ብቻ ነው፡፡ ጨረታው በቡና ባንክ አ.ማ ዋናው መስሪያ ቤት ቦሌ ክፍለ ከተማ፤ ከወሎ ሰፈር አደባባይ ወደ ቦሌ ሲሄዱ ሩዋንዳ መታጠፊያ ሳይደርሱ በሚገኘው የባንኩ ሕንፃ 9ኛ ፎቅ በሚገኘው አዳራሽ ውስጥ የሚካሄድ ይሆናል፡፡ ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለተጨማሪ መረጃ ፣ ሕግ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ስ.ቁ 011-1-58-08-63/011-1-26-36-09 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
Closing Date
Check Details
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም የመያዣ ንብረቱ መለያ የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር) ሐራጁ የሚከናወንበት ቀን እና ሰዓት የሰሌዳ ቁጥር ሞተር ቁጥር የሻንሲ ቁጥር የንብረቱ አይነት የሥሪት ዘመን 1. ሪሳ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ ወንድም ፈለቀ አአ-02- C33705 G4LANM147995 MALB241C8NM149028 ሃዩንዳይ ግራንድ i10 አዉቶሞቢል 2022 3,098,304.00 17/10/2018 ዓ.ም 3፡00-4፡00 ጠዋት 2. አቶ ናስር ካሊል ሞሐመድ ተበዳሪው 02-AA-B76699 JFC92432. 1FTEX1EP1JFC92432 ፎርድ F150 ኪንግ ካፕ 2018 4,765,200.00 17/10/2018 ዓ.ም 4፡00-5፡00 ጠዋት 3. ኳድራንት አፓርል ግሩፕ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ተበዳሪው ኢት-03-66900 እና ኢት-03-20264 F3BEE681G*B220222647* WjME3TRE8EC286633 እና TT-1044-14 የጭነት እና ተሳቢ ተሽከርካሪ 2014 11,033,376.00 17/10/2018 ዓ.ም 5፡00-6፡00 ጠዋት በመሆኑም፡- ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የሐራጁን መነሻ ዋጋ 1/4 ኛ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላል፡፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሲፒኦ ማቅረብ ተመራጭ ነው፡፡ ጨረታዉ የሚከናወነው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲሱ ዋናው መስሪያ ቤት 42ኛ (ወለል) ፎቅ ቢሮ ቁጥር 4203 ነዉ፡፡ የንግድ ማህበርን ወክሎ ለመጫረት የማህበሩን መመስረቻ እና መተዳደርያ ደንብ የያዘና በማህበሩ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆናል፡፡ ለጨረታ የቀረበውን ንብረት በጨረታ አሸንፎ የገዛ በሽያጩ ገንዘብ ላይ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ ይከፍላል፡፡ የጨረታ አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች፣ ግብር፣ እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውንም ወጪዎች ይከፍላል፡፡ ንብረቱን ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋናው መስሪያ ቤት 42 ፎቅ በአካል በመቅረብ ባንኩ በሚያመቻቸው ፕሮግራም መሰረት መጎብኘት ይቻላል፡፡ በጨረታው ከፍተኛ የሆነ የጨረታ ዋጋ የሰጠ ተጫራች በባንኩ የጨረታ አሸናፊነት ደብዳቤ ከደረሰው ቀን ጀምሮ ቀሪ የሽያጩን ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ክፍያውን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ለሐራጁ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡ ንብረቱን በጨረታ አሸንፎ የገዛ ግለሰብ/ድርጅት የሽያጭ ገንዘቡን ከፍሎ ባጠናቀቀ በ15 ቀናት ጊዜ ውስጥ ንብረቱን መረከብ ያለበት ሲሆን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ንብረቱን ካልተረከበ በንብረቱ ላይ ለሚደርስ ጉዳት ባንኩ ኃላፊነት አይወስድም፡፡ ገዢው በተጠቀሰው ጊዜ ንብረቱን ካልተረከበ ከንብረቱ ጋር በተያያዘ ለሚኖር ወጪ ኃላፊነቱን ይወስዳል፡፡ ባንኩ ሐራጁን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0111-13-05-08 በመደወል ወይም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲሱ ዋና መ/ቤት 42ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው ሕግ ክፍል በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል፡፡
Closing Date
Check Details
ስኬት ባንካ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ ብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸዉን ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና እንደተሻሻለዉ አዋጅ ቁጥር 216/92 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የሐራጅ መስታወቂያ ስኬት ባንካ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ ብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸዉን ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና እንደተሻሻለዉ አዋጅ ቁጥር 216/92 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ/ቁ የተበዳሪው ስም የዋሱ ስም የቤቱ ዓይነት ብድሩ የወጣበት ቅርጫፍ ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻና የቦታ ስፋት መነሻ ዋጋ ሐራጅ የሚካሄድበት ቦታ ምርመራ ከተማ፣ክ/ከተማ ክ/ከተማ የቤቱ ካርታ ቁጥር የቦታ ስፋት በካ.ሜ ቀን ሰዓት 1 ኢትቻ መርጋ አማሩ እሼቱ መኖሪያ ቤት አለምገና አዋሽ መልካ አዋሽ መልካ BMA/0031/09 200 362,208 06/11/2018 4፡00 በድጋሚ 2 ነቢል ሙንትሀ እና ጓደኞቻቸዉ ህ/ሽ/ማህበር መዲና መሀመድ መኖሪያ ቤት አየርጤና ሸገር ፉሪ L/S/27024/2002 140 4,345,075 06/11/2018 4፡30 በድጋሚ 3 ገነት አስቴር እና ጓደኞቻቸዉ ህ/ሽ/ማ ወርቁ ሀዋስ መኖሪያ ቤት ቢሾፍቱ ቢሾፍቱ ጨለለቃ 161 420 407,045 06/11/2018 5፡00 በድጋሚ 4 ገቢሳ ካዎ አዋሱ ካዎ መኖሪያ ቤት አለምገና ሸገር ፉሪ ሰ/ኮ/0867/05 50.98 2,012,690 07/11/2018 4፡30 በድጋሚ 5 መሀመድ ሸዋ በራሳቸዉ መኖሪያ ቤት ቤ/ሚካኤል ሸገር ፉሪ ሰ/ኮ/0164/05 49.51 1,585,557 07/11/2018 6፡00 በድጋሚ 6 ረታ ከፈኒ በራሳቸዉ መኖሪያ ቤት ሰንዳፋ ሰንዳፋ በኬ 01 155/142/2012 140 207,323 08/11/2018 5፡00 በድጋሚ 7 ፍቃዱ ቶሌራ ሰብለ አማረ መኖሪያ ቤት ቢሾፍቱ ሞጆ ቀርሳ OR021024005014 199.12 4,433,669 09/11/2018 6፡00 ለመጀመሪያ ጊዜ ማሳሰቢያ ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የቤቱን ሐራጅ መነሻ ዋጋ ¼ኛውን በባንክ ክፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ ወይም በጥሬ ገንዘብ በማስያዝ መጫረት ይችላል ፡፡ አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ ጨረታዉን ማሸነፉቸዉን በማስታወቂያ ሰሌዳ ከተለጠፈበት ቀን አንስቶ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለሐራጅ መነሻ ያስያዘው ገንዘብ ተመላሽ አይደረግለትም፡፡ ተራ ቁጥር 1፣2፣3 ላይ የሚገኙት ቤቶች ጨረታዉ የሚካሄደዉ ፒያሳ ቸርችል ጎዳና በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት 7ኛ ፎቅ ሲሆን፣ተራ ቁጥር 4፣5፣6፣7 ላይ የሚገኙትን ጨረታዉ መኖሪያ ቤቶቹ በሚገኙበት አድራሻ ይከናወናል፤የተጫራቾች ምዝገባ ከጨረታዉ መክፈቻ ስላሳ ደቂቃ ቀደም ብሎ ይጀመራል፡፡ ንብረቱ በገዢዉ ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተዉ መንግስት አካል ደብዳቤ ይፅፋል ፡፡ ቤቱን ለማየት ሚፈልጉ ተጫራቾች ጨረታዉ ከሚከናወንበት 5(አምስት) ቀን በፊት በባንኩ ዋና መ/ቤት ህግ ክፍል በመመዝገብ ባንኩ በሚያመቻቸዉ ፕሮግራም ቤቶችን መጎብኝት ይቻላል፤በተጨማሪም ብድሩ በተሰጠበት ቅርጫፍ ፅ/ቤት በስራ ቀናት በመሄድ ቅርንጫፉ በሚሰጠዉ ፕሮግራም መሰረት መጎብኝት ይቻላል፡፡ ስም ማዘዋወሪያ፤የሊዝ ክፍያ እና ሌሌች ዉዝፍ ክፍያዎች እንዲሁም ገዥ እንዲከፈላቸዉ በህግ የተወሰኑ ታክስና ግብሮችን ገዥዉ/አሸናፊዉ ይከፍላል፡፡ በጨረታዉ የተሻለ ዋጋ ያቀረበ ተጫራች ማሸነፉን የሚገልጽ ደብዳቤ ጨረታውን ካካሄደዉ የባንኩ የሕግ አገልግሎት ሲደርሰው ብቻ አሸናፊ ይሆናል፡፡ በጨረታዉ ቀን የንብረቱ ባለቤት ወይም ህጋዊ ወኪሉ በመገኝት ጨረታዉን መከታተል ይችላሉ ባይገኙም ጨረታዉ ይካሄዳል፡፡ ባንኩ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥሮች 8342 ወይም 011-1-279028 በመደወል ወይም በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ሕግ አገልግሎት በግንባር ቀርቦ መጠየቅ ይቻላል፡፡
Closing Date
Check Details
ጸደይ ባንክ አ.ማ ለወ/ሮ መሰረት ተሻገር ለሰጠው ብድር በዋስትና ያስያዘውን በደ/ማርቆስ ከተማ በካርታ ቁጥር k/አብ-01007 የተመዘገበ በአዋሳኝ በምስራቅ መንገድ፣ በምዕራብ ያሳብ አያሌው፣ በሰሜን ዳዊት አያሌው፣ በደቡብ ሽበሽ ገላየ የሚያዋስነው ስፋቱ 150 ካ/ሜ የሆነ የመኖሪያ ቤትና ቦታ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በድጋሚ ለ2
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ፡፡ ጸደይ ባንክ አ.ማ ለወ/ሮ መሰረት ተሻገር ለሰጠው ብድር በዋስትና ያስያዘውን በደ/ማርቆስ ከተማ በካርታ ቁጥር k/አብ-01007 የተመዘገበ በአዋሳኝ በምስራቅ መንገድ፣ በምዕራብ ያሳብ አያሌው፣ በሰሜን ዳዊት አያሌው፣ በደቡብ ሽበሽ ገላየ የሚያዋስነው ስፋቱ 150 ካ/ሜ የሆነ የመኖሪያ ቤትና ቦታ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በድጋሚ ለ2ኛ ጊዜ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል ፡፡ ተጫራቾች የቤቱን የጨረታ መነሻ ዋጋ ¼ኛ በጥሬ ገንዘብ ወይም ሲፒኦ በጸደይ ባንክ ስም ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ ፡፡ የቤቱ ጨረታ መነሻ ዋጋው ብር 3,452,861.48 /ሶስት ሚሊዮን አራት መቶ አምሳ ሁለት ሺ ስምንት መቶ ስልሳ አንድ ከአርባ ስምንት ሳንቲም/ ነው ፡፡ በጨረታ የሚሳተፈው በህግ ሰውነት ያገኘ ድርጅት ከሆነ የድርጅቱን የጸደቀ የመመስረቻ ጽሁፍ እና መተዳደሪያ ደንብ ፣ ህጋዊ ሰውነት ያገኘበት የምዝገባ የምስክር ወረቀት እንዲሁም ህጋዊ ውክልና ማቅረብ አለበት ፡፡ የጨረታ አሸናፊው አሸናፊነቱ የሚረጋገጠው የጨረታው ውጤት በሚመለከተው አካል ጸድቆ በባንኩ ደብዳቤ ሲሰጠው ይሆናል ፡፡ የጨረታ አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪውን ገንዘብ በ15 ቀን ውስጥ ለባንኩ በመክፈል ያሸነፈበትን ንብረት መረከብ ይኖርበታል ፡፡ በዚህ ቀን ውስጥ ካልከፈለ ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው 1/4ኛ ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል ፡፡ በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ ይመለስላቸዋል ፡፡ የጨረታ አሸናፊው ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያየዙ ማናቸውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች ፣ግብር፣ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ ፣እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውም ወጭዎችን ይከፍላሉ ፡፡ ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ካለ ባንኩ የሚከፍል ሲሆን ለቀሪው የሊዝ ክፍያ ገዥው ከሚመለከተው የመንግስት አካል ጋር ይዋዋላል፡፡ ተጫራቾች ቤቱን በባንኩ አማካኝነት መጎብኘት ወይም ማየት ይችላሉ ፡፡ ጨረታው የሚካሄደው ደ/ማርቆስ ከተማ ቀበሌ 13 ለጨረታ በወጣው ንብረት ውስጥ ነው ፡፡ ጨረታው የሚካሄደው ሃምሌ 20 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት እስከ 6፡30 ሰዓት ይሆናል፡፡ ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0912436868 / 0921667115 በመደወል መጠየቅ ይችላሉ ፡፡
Closing Date
Check Details
ወጋገን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሰረት ከዚህ በታች የቀረበውን የመያዣ ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ወጋገን ባንክ አ.ማ ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡ ወጋገን 025/2018 ወጋገን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሰረት ከዚህ በታች የቀረበውን የመያዣ ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪው ስም ንብረት አስያዥ አበዳሪ ቅርንጫፍ የተሽከርካሪ ዓይነት የሰሌዳ ቁጥር የሻንሲ/ሴሪያል/ ቁጥር የሞተር ቁጥር ዘመን የነዳጅ አይነት የጨረታ መነሻ ዋጋ ጨረታው የሚከናወንበት ቀን ቀን ሰዓት 1 ኤን ኬይ ኤች ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር ተበዳሪው ሰባራ ባቡር ድርብ ተግባር (ፒክአፕ) አአ-03-B33009 MR0DB9CD7M5151328 2GD-5010093 2021 ናፍጣ 3,800,000.00 ግንቦት 27 ቀን 2018 ዓ.ም ከጧቱ 3፡00-6፡00 ሰዓት ማሳሰብያ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው የጨረታ መነሻ ዋጋ ¼ (አንድ አራተኛ) በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (C.P.O) በወጋገን ባንክ አ.ማ ስም በማሰራት በጨረታው ዕለት በመቅረብና በመመዝገብ በጨረታው ላይ መሳተፍ ይችላሉ፡፡ የጨረታ አሸናፊ ከባንኩ የብድር ማስመለስ ዳይሬክቶሬት ማሸነፉን የሚገልጽ ደብዳቤ ከተሰጠው ቀን ጀምሮ ቀሪውን ገንዘብ በ15 /አስራ አምስት/ ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል፡፡ ባይከፍል ግን የሐራጁ ውጤት ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፣ ላላሸነፉት ተጫራቾች ግን ያስያዙት ሲፒኦ ወዲያዉኑ ይመለስላቸዋል፡፡ በጨረታው አሸናፊ ለሆነ፤ የባንኩን የብድር ፖሊሲ፤ መመሪያ እና ቅድመ ሁኔታ ለሚያሟላ ተጫራች ባንኩ በውስጥ መመሪያ መሰረት ብድር ሊያመቻች ይችላል፡፡ የተጫራቾች የምዝገባ ሰዓት፤ ከጧቱ 3፡00 – 4፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ ሲሆን ምዝገባው ከተጠናቀቀ በኋላ ለንብረቱ የሚመደበው የጥሪ ሰዓት 30 ደቂቃ ብቻ ነው፡፡ ሆኖም የጨረታው መጠናቀቂያ ሰዓት ድረስ አሸናፊው ካልተለየ አሸናፊ እስኪለይ ድረስ ጨረታው ይቀጥላል፡፡ በጨረታው የተሻለ ዋጋ ያቀረበ ተጫራች ጨረታውን ካካሄደው ከባንኩ የብድር ማስመለስ ዳይሬክቶሬት ማሸነፉን የሚገልጽ ደብዳቤ ሲደርሰው ብቻ አሸናፊ ይባላል፡፡ ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል፡፡ ጨረታው የሚካሄደው፡ በወጋገን ባንክ ዋና መስርያ ቤት 13ኛ ፎቅ ባለው የመሰብሰብያ አዳራሽ ይሆናል፡፡ ለሀራጅ ጨረታ የቀረበውን ንብረት ለመጎብኘት የሚፈልግ ተጫራች የጨረታው ቀን ከመድረሱ በፊት ከባንኩ ጋር ቀጠሮ በማስያዝ መጎብኘት ይችላል፡፡ ተበዳሪው /ንብረት አስያዥ/ ወይም ሁለቱም በጨረታው ቀን እና ሰዓት በቦታው ላይ መገኘት ይችላሉ፡፡ ነገር ግን ተበዳሪው /ንብረት አስያዡ/ በጨረታ ቀን እና ሰዓት በቦታው ባይገኝ ጨረታው በሌለበት ይካሄዳል፡፡ ከዚህ በተጨማሪ ጨረታው ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች ወይም የተጫራቾች ህጋዊ ተወካዮች ብቻ ናቸው፡፡ ማንኛውንም ለመንግስት ሊከፈል የሚገባውን ክፍያ የተጨማሪ እሴት ታክስ ክፍያን ጨምሮ ሙሉ በሙሉ የጨረታው አሸናፊ የሚከፍል ይሆናል፡፡ ለበለጠ ማብራሪያ ወይም የጉብኝት ቀጠሮ ለማመቻቸት ወጋገን ባንክ አ.ማ የብድር ማስመለስ ዳይሬክቶሬት 011-558-18-37፣ መደወል ይቻላል፡፡ ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም፡፡ ወጋገን ባንክ አ.ማ
Closing Date
Check Details
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ(በቀድሞ ስሙ ደቡብ ግሎባል ባንክ አ.ማ) ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ከዚህ በታች በሠንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣንና ውክልና መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ(በቀድሞ ስሙ ደቡብ ግሎባል ባንክ አ.ማ) ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ከዚህ በታች በሠንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣንና ውክልና መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ የቦታው ስፋት የባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር የንብረቱ ዓይነት የጨረታው መነሻ ዋጋ /ብር/ ጨረታ የሚከናወንበት ከተማ ክ/ከተማ ቀበሌ/ወረዳ ቀን ሰዓት 1 ወ/ሮ ሜሮን ሙላት ፍሰሃ ተበዳሪዋ ለቡ አ.አ ቂርቆስ 06 285 ካሬ ሜትር AA000040601166 የንግድና መጋዘን 31,360,864.49 ሐምሌ 1, 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 –5፡30 የጨረታ ደንቦች፡- ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ በግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ ስም የተሰራ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) በማስያዝ መመዝገብ ይችላሉ። የተጫራቾች ምዝገባ ከጨረታው መዝጊያ ሰዓት ሰላሳ ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል። በጨረታው የመጨረሻ ሰላሳ ደቂቃዎች የተጫራች ምዝገባ አይካሄድም። ጨረታው ከላይ በሰንጠረዡ በተገለጸው ቀንና ሰዓት ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ ላይ ይካሄዳል። በጨረታው ላይ ተጫራቾች፣ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ። የንግድ ማህበራትን ወክሎ ለመጫረት የማህበሩን መመስረቻ ፅሁፍ የያዘና በማሀበሩ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆናል። የጨረታው አሸናፊ መሆኑ በደብዳቤ የተገለጸለት ተጫራች ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ ለባንኩ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል። ባይከፍል ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል። ላላሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ይመለስላቸዋል። በንብረት ማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈል ግብር፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የሊዝ ክፍያ ወይም ሌላ ማንኛውንም ክፍያ ገዢው ይከፍላል። ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል። ለበለጠ ማብራሪያ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ዋናው መሥሪያ ቤት በስልክ ቁጥር 011 5 31 81 17 (የህግ አገልግሎት መምሪያ) ወይም 011 4 62 53 39 (ለቡ ቅርንጫፍ) ደውሎ መጠየቅ ወይም አበዳሪውን ቅርንጫፍ በአካል ቀርቦ ማነጋገርና ንብረቱን የሚጎበኙበት ሁኔታ ማመቻቸት ይቻላል። ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
Closing Date
Check Details
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ከዚህ በታች ስማቸው ለተገለጻው ተበዳሪ ያበደረውን የብድር ገንዘብ በብድር ውሉ መሠረት ስላልተከፈለ ባንኩ 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል የተመዘገበውንና ያሳገደውን ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል፡፡
Baankii Hojii Gamtaa Oromiyaa የኦሮሚያ ኀብረት ሥራ ባንክ በድጋሚ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ከዚህ በታች ስማቸው ለተገለጻው ተበዳሪ ያበደረውን የብድር ገንዘብ በብድር ውሉ መሠረት ስላልተከፈለ ባንኩ 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል የተመዘገበውንና ያሳገደውን ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ማንኛውም ተጫራች ሐራጁ በሚካሄድበት ዕለት እና አድራሻ(ቦታ) በመቅረብ በጨረታው ላይ እንዲወዳደሩ ተጋብዟል፡፡ ተራቁጥር የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም የንብረት ዓይነት አበዳሪ ቅርንጫፍ ንብረቱ የሚገኝበት ቦታ የካርታ ቁጥር የቦታ ስፋት የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር ጨረታው የሚካሄድበት ቀን፣ ሰዓት እና ቦታ ከተማ ዞን/ክ/ከተማ ወረዳ/ቀበሌ 1 አቶ ወርቁ ለማ ሁንዴ አቶ ወርቁ ለማ ሁንዴ የጋራ መኖሪያ ቤት ሆራ አሪሰዲ ቢሾፍቱ ድባዩ ሆራ B/M2/B10/1ST/R10/4 61.86 ከ.ሜ 2,238,394.26 ሐምሌ 1 ቀን 2018ዓ.ም ጠዋት ከ4፡00-6፡00 ሰዓት የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ ሆራ አርሰዲ ቅርንጫፍ ውስጥ አንደኛ ፎቅ ላይ በድጋሚ ይካሄዳል፡፡ 2 አቶ ምትኩ ፈቀደ ዋጅ ወ/ሮ ሲሳይ ንጉሴ መኖሪያ ቤት ቢፍቱ ድሬዳዋ ድሬዳዋ 02 DD001026803021 250.11 ካ.ሜ 4,565,066.17 ሐምሌ 9 ቀን 2018ዓ.ም ጠዋት ከ4፡00-6፡00 ሰዓት የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ ቢፍቱ ቅርንጫፍ ግብ ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ ይካሄዳል፡፡ ተጫራቾች እንዲያውቋቸው ተጫራቾች ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት የጨረታውን መነሻ ዋጋ ¼(25%) የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ ክፍያ ማዘዣ ሲፒኦ በኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ስም አሰርተው ይዘው በመቅረብ ቅርንጫፉ በሚገኝበት አድራሻ ቀርበው በመመዝገብ በጨረታው ለመሳተፍ ይችላሉ፡፡ ጨረታውን በድርጅት ስም የሚጫረት ተጫራች በዘመኑ የታደሰ ንግድ ምዝገባ፣ ንግድ ፍቃድና የድርጅቱን ውክልና እና የታደሰ መታወቂያ ይዞ መቅረብ አለበት:: ጨረታው ከላይ ቀንና ሰዓቱ በተገለፀው መሠረት ባለዕዳዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በማስታወቂያ ላይ በተገለጸ አድረሻ ይካሄዳል፡፡ ባለእዳዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ሳይገኙ ቢቀሩ ግን ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል፡፡ ንብረቶቹን በሥራ ሰዓት መጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ለተራ ቁጥር 1 የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ሆራ አሪሰዲ ቅርንጫፍ በስ.ቁ 0910-747829/0921-760151 እና ለተራ ቁጥር 2 ቢፍቱ ቅርንጫፍ በስልክ ቁጥር 0912-772565/0913-289140 በመደወል መጎብኘት ይቻላል፡፡ በተራ ቁጥር 1 የተቀመጠ የጋራ መኖሪያ ቤቱን ተጫርቶ ላሸነፈ እና የብድር መስፈርቱን ለሚያሟላ እንዲሁም ተጨማሪ ዋስትና ማቅረብ ለሚችል አሸናፍ ተጫራች ባንኩ ጨረታውን ያሸነፈበትን ዋጋ እስከ 50% ብድር ያመቻቻል። የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15(አሥራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል አለበት፡፡ በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ንብረቱ በድጋሚ ለሐራጅ እንዲቀርብ ይደረጋል፡፡ በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ወይንም ጥሬ ገንዘብ ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረጋል፡፡ የጨረታው አሸናፊ በሕጉ መሠረት ለመንግስት የሚከፈለውን ማንኛውንም የቫትና ታክስ ክፍያ፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን ከፍሎ ስሙ ወደ እራሱ እንዲዛወር ያደርገል፡ ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ እርማት፡ እሁድ ግንቦት 16 ቀን 2018 ዓ.ም ታትሞ በወጣው ሪፖርተር ጋዜጣ ቅጽ 31 ቁጥር 2720 ክፍል 1 ገ
Closing Date
Check Details
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ ውስጥ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በድጋሜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ ውስጥ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል። ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ንብረት የጨረታ መነሻ ዋጋ ¼ (አንድ አራተኛ) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲ.ፒ.ኦ በአቢሲንያ ባንክ (አ.ማ) ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ። የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ ከባንኩ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ በጨረታ ያሸነፈበትን ንብረት መረከብ ይኖርበታል። በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ በሲ.ፒ.ኦ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል። በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ ይመለስላቸዋል። ተበዳሪው /መያዣ ሰጪው/ በሐራጁ ቀን እና ሰዓት በቦታው መገኘት ይችላሉ። ነገር ግን ባይገኙ ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል። የጨረታው አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች ግብር፣ 15% የተጨማሪ እሴት ታክስ እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውንም ወጪዎች ይከፍላል። ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ካለ ባንኩ የሚከፍል ሲሆን ለቀሪው የሊዝ ክፍያ ገዢው ከሚመለከተው የመንግስት አካል ጋር ይዋዋላል። ንብረቶቹን በሥራ ሰዓት ፕሮግራም አስይዞ መጎብኘት ወይም ማየት ይቻላል። በባንኩ የብድር ፖሊሲ እና መመሪያ መሠረት መስፈርቱን ለሚያሟላ የጨረታው ከፍተኛ ዋጋ አቅራቢ /አሸናፊ/ ባንኩ ከፊል ብድር ሊሰጥ ይችላል። የጨረታ ቦታ አዲስ አበባ ከተማ፣ ቂርቆስ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 7 ለገሀር በሚገኘው የአቢሲንያ ባንክ አ.ማ ዋና መስሪያ ቤት 4ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የፎርክሎዠር እና ዴት ሊቲጌሽን ዲቪዥን የጨረታ ክፍል ውስጥ ነው። ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115 15 11 53 እና 0115 15 07 11 አ.አ በመደወል መጠየቅ ይቻላል። ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የመያዣ ሰጪው ስም የንብረቱ አይነት እና አገልግሎት የቦታው ስፋት በካ.ሜ የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ የጨረታው መነሻ ዋጋ በብር ጨረታው የሚካሄድበት ቀን የምዝገባ ሰዓት የጨረታ ሰዓት 1. አቶ ልዑል ፀሀዬ አባይ ተበዳሪው G+2 የሆነ መኖሪያ ቤት 239 ETH0001005000- 00004274946 የቦታው ልዩ መለያ ኮድ AA000051309543 አ/አበባ ከተማ፣ የካ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 13 /ባሁኑ ለሚ ኩራ ክ/ከተማ/ 48,444,976.27 ሐምሌ 01 ቀን 2018 ዓ.ም 4:30-5:30 5:30-6:00
Closing Date
Check Details
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን እና በሰንጠረዡ ውስጥ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን እና በሰንጠረዡ ውስጥ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል። ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ንብረት የጨረታ መነሻ ዋጋ ¼ (አንድ አራተኛ) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲ.ፒ.ኦ በአቢሲንያ ባንክ (አ.ማ) ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ። የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ ከባንኩ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ አጠቃሎ ከፍሎ በጨረታ ያሸነፈበትን ንብረት መረከብ ይኖርበታል። በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ በሲ.ፒ.ኦ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል። በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ ይመለስላቸዋል። ተበዳሪው /መያዣ ሰጪው/ በሐራጁ ቀን እና ሰዓት በቦታው መገኘት ይችላሉ። ነገር ግን ባይገኙ ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል። የጨረታው አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች፣ ግብር፣ 15% የተጨማሪ እሴት ታክስ እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውንም ወጪዎች ይከፍላል። ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ካለ ባንኩ የሚከፍል ሲሆን ለቀሪው የሊዝ ክፍያ ገዢው ከሚመለከተው የመንግስት አካል ጋር ይዋዋላል። ንብረቱን በሥራ ሰዓት ፕሮግራም አስይዞ መጎብኘት ወይም ማየት ይቻላል። በባንኩ የብድር ፖሊሲ እና መመሪያ መሠረት መስፈርቱን ለሚያሟላ የጨረታው ከፍተኛ ዋጋ አቅራቢ /አሸናፊ/ ባንኩ ከፊል ብድር ሊሰጥ ይችላል። የጨረታ ቦታ አዲስ አበባ ከተማ፣ ቂርቆስ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 7፣ ለገሀር በሚገኘው የአቢሲንያ ባንክ አ.ማ ዋና መስሪያ ቤት ህንፃ B 4ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የፎርክሎዠር እና ዴት ሊቲጌሽን ዲቪዥን የጨረታ ክፍል ውስጥ ነው። ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115 15 11 53 እና 0115 15 07 11 አ.አ በመደወል መጠየቅ ይቻላል። ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የመያዣ ሰጪው ስም የንብረቱ አይነት እና አገልግሎት የቦታው ስፋት በካ.ሜ የይዞታ ባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ የጨረታው መነሻ ዋጋ በብር ጨረታው የሚካሄድበት ቀን የምዝገባ ሰዓት የጨረታ ሰዓት 1. ዘጌ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር አቶ ሙሉጌታ ጸሀይ ፋብሪካ /ኢንዱስትሪያል/ ግንባታው ያልተጠናቀቀ 10,000 ባህኢፓ/0279/2012 ባህር ዳር ከተማ፣ ጣና ክ/ከተማ፣ ቀበሌ 16 46,545,528.36 ሐምሌ 07 ቀን 2018 ዓ.ም 4:30-5:30 5:30-6:00 2. ሻምበል እያዩና ቤተሰቦቹ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ፋብሪካ /ኢንዱስትሪያል/ ግንባታው ያልተጠናቀቀ 8,000 ባህኢፓ/0034/09 ባህር ዳር ከተማ፣ ግንቦት 20 ክ/ከተማ፣ ቀበሌ 14 49,523,752.08 ሐምሌ 07 ቀን 2018 ዓ.ም 8:30-9:30 9:30-10:00
Closing Date
Check Details
ዘመን ባንክ አ.ማ ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዘውን ከዚህ በታች የተመለከተውን ቤት ባለበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/1990(እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የመጀመሪያ የሐራጅ ማስታወቂያ ዘመን ባንክ አ.ማ ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዘውን ከዚህ በታች የተመለከተውን ቤት ባለበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/1990(እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የአስያዡ ስም የንብረቱ አድራሻ የቦታው ስፋት በሜትር ካሬ የይዞታ ልዩ መለያ ቁጥር የንብረቱ ዓይነት የሐራጅ መነሻ ዋጋ ሐራጅ የሚከናወንበት ከተማ ክ/ከተማ እና ወረዳ የቤት.ቁ ቀን የምዝገባ ሰዓት የጨረታው ሰዓት 1 ሽሬሻንሃይ ኢንዱስትሪ እና ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር አቶ አወል አብዱራሂም ኢብራሂም እና ወ/ሮ ባድራት አብደላ ኢብራሂም አዲስ አበባ ቦሌ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 08 አዲስ 175 ካ.ሜ AA000060806472 ለመኖሪያ ቤት አገልግሎት የሚውል (G+1) ቤት ብር 14,433,563.52 (አስራ አራት ሚሊዮን አራት መቶ ሰላሳ ሶስት ሺህ አምስት መቶ ስልሳ ሶስት ብር ከ52ሣ) ሚያዚያ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ጠዋት 3፡30-5.00 ጠዋት 5.00-5.50 የሐራጅ ደንቦች፡- ተጫራቾች የንብረቱን የመነሻ ዋጋ ¼ (አንድ አራተኛ) የጨረታ ማስከበሪያ በዘመን ባንክ አ.ማ ስም የተዘጋጀ በባንክ በተመሰከረ የክፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡ አሸናፊው/ዋ የሚለየው በደብዳቤ ሲገለጽ ነው፡፡ አሸናፊው/ዋ አሸናፊነታቸው በደብዳቤ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ በሚቆጠር 15 ቀናት ውስጥ ያሸነፉበትን ዋጋ አጠቃለው መክፈል አለባቸው፡፡ ይህንን ካላደረጉ ያስያዙት ሲፒኦ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል፣ እንደገና ጨረታው ይካሄዳል፣ የዋጋ መቀነስ ከተከሰተ አግባብነት ባላቸው ህጎች መሰረት ልዩነቱን የመጀመሪያው አሸናፊ እንዲከፍሉ ይጠየቃሉ፡፡ ጨረታው በሚካሄድበት አዳራሽ ውስጥ መገኘት የሚችሉት ሲፒኦ ያስመዘገቡ ተጫራቾች ብቻ ናቸው፡፡ ንብረቱን አስመልክቶ ማንኛውንም ለመንግስት ሊከፈል የሚገባውን ክፍያ የንብረት ግብር፣ የቤት ማህበር መዋጮ፣ ውዝፍ ሊዝ ክፍያ፣ የአከራይ ተከራይ ግብር፣ ሌሎች ያልተከፈሉ ክፍያዎች ወዘተ (ካሉ) እነዚህን ክፍያዎች በሙሉ በጨረታው አሸናፊ የሚከፈል ይሆናል፡፡ የሐራጅ ሂደቱ ከተጀመረ በኃላ ማንም ተጫራች መውጣት እና መግባት አይፈቀድም፣ ተጫራቹ ሳይፈቀድለት ማናቸውንም ዓይነት ንግግር ማድረግ አይችልም፡፡ ይህንን ደንብ የማያከብር እና ጨረታውን የሚያውክ ተጫራች ካለ እንዲወጣ ተደርጎ ጨረታው በቀሩት ተጫራቾች ይቀጥላል፡፡ የባንኩን የብድር ፖሊሲ እና ሥነ-ሥርአት ለሚያሟሉ ተጫራቾች የንብረቱን የሐራጅ መነሻ ዋጋውን መጠን በከፊል የሚሸፍን ብድር ባንኩ ሊያመቻች ይችላል፡፡ ባንኩ ብድሩን በማናቸውም ሁኔታ ለአሸናፊው ባይፈቀድ/ባይሰጥ አሸናፊው በዚህ የሐራጅ ደንብ ተ.ቁ 2 ላይ ያለውን ግዴታ እና የተቀሩት ግዴታዎችን ቀሪ አያደርግላቸውም፡፡ ባንኩ ንብረቱን በገዥው ስም እንዲዞር ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይፅፋል፡፡ ከስም ዝውውር ጋር ያሉ ማናቸውንም ክፍያዎች ገዥው ይከፍላል፡፡ የሐራጅ ሽያጩ የሚከናወነው ሰንጋ ተራ በሚገኘው በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት 18ኛ ፎቅ ላይ ነው፡፡ ባንኩ በሚያወጣው የጉብኝት ፕሮግራም መሰረት ተጫራቾች የሚሸጠውን ቤት መጎብኘት ይችላሉ፡፡ ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-6-68 62 16 ወይም 0911152490 ወይም 0911456203 ወይም 0919 60 26 48 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡ ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ዘመን ባንክ አ.ማ Sengatera, Ras. Abebe Aregay Street, P.O.Box 1212 Addis Ababa, Ethiopia
Closing Date
Check Details