Tender Notice Board
Discover the latest public procurement and private sector tenders from across Ethiopia. Register to unlock full details.
Search Tenders
የኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ ሲገለገልባቸው የነበሩ ያገለገሉ የተለያዩ አቅም ያላቸው ጀነሬተሮች፣ ካዝናዎች፣ኮምፒውተሮች፣ ፕሪንተሮች፣ ዩፒኤሶች ፣ የብር መቁጠሪያ ማሽኖች፣ የተለያዩ የቢሮ ወንበሮች (የመሽ ወንፊት፣ የፋቢሪክ እና የቆዳ)፣ ጠረጴዛዎች፣ የብረት ፋይል ካቢኔቶች፣ ካዉንተር እና ኬጂ፣ ያገለገሉ የመኪና ባትሪዎች፣ ያገለገሉ የመኪና ጎማዎች፣ አሮጌ ጋዜጣዎች፣ ባዶ የቶነር እቃዎች እና የ
የጨረታ ማስታወቂያ (ቁጥር FA- 07/2025/26) የዕቃዎቹ ዓይነትና ዝርዝር በጨረታው ሰነድ ላይ የሚገኝ በመሆኑ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት እስከ መጋቢት 7 ቀን 2018 ዓ.ም 8፡00 ሰዓት ድረስ የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፊኬት ወይም የግብር መለያ ካርድ ያላችሁ ተጫራቾች ቦሌ መንገድ የኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ ኢጆ ቅርንጫፍ ወይም በአቅራቢያዎ በሚገኝ የባንኩ ቅርንጫፍ በመሄድ ላገለገሉ ዕቃዎች ጨረታ ሰነድ መግዣ ብር 300.00 (ሦስት መቶ) በሂሳብ ቁጥር ETB1446500010001 በማስገባት ደረሰኙን በመያዝ የጨረታ ሰነዱን ቦሌ መንገድ ከአፍሪካ ኢንሹራንስ ፊትለፊት፣ ራንግ ህንጻ 7ኛ ፎቅ ከባንኩ ንብረት አስተዳደር ዋና ክፍል መውሰድ ይችላሉ። የዕቃዎቹን ዓይነትና ዝርዝር ሁኔታ በአካል ማየት ለሚፈልጉ ተጫራቾች የከፈሉበትን ስሊፕ እና የጨረታ ሰነዱን በመያዝ ሱሉልታ አካባቢ ሁለት ቦታ በሚገኙት የባንኩ መጋዘኖች ሹፉኔ ቻይና ጋራጅ 100 ሜትር ገባ ብሎ አነን ሰላሌ የወተት ማቀነባበሪያ ቅጥር ግቢ ውስጥ እና ሱሉልታ አዲስ የተሰራዉ ክ/ከተማ ከዋና መንገዱ ወደ ቀኝ 200 ሜትር ገባ ብሎ በሚገኘው ፒልከን ተብሎ በሚታወቀው የባንኩ ግምጃ ቤት ውስጥ በመገኘት ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ሰነዱን የገዙ ተጫራቾች ብቻ በተቀመጠው ፕሮግራም መሠረት የካቲት 30 ቀን 2018 ዓ.ም ፣ መጋቢት 2 እና መጋቢት 4 ቀን 2018 ዓ.ም ከጧቱ 3፡00 ሰዓት እስከ 10፡00 ሰዓት ድረስ እንዲሁም መጋቢት 7 ቀን 2018 ዓ.ም ከጧት 3፡00 ሰዓት እስከ 6፡00 ሰዓት መጎብኘት ይችላሉ። ገዢዎች የሚገዙበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቬሎፕ እስከ ጨረታ መዝጊያ መጋቢት 7 ቀን 2018 ዓ.ም 8፡00 ሰዓት ድረስ ቦሌ መንገድ ራንግ ህንጻ ንብረት አስተዳደር ዋና ክፍል በአካል ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸውን በመላክ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ በማስገባት መጫረት ይችላሉ። ባንኩ የሚከተለው የማወዳደሪያ ዘዴ በሰነዱ ሰንጠረዥ ላይ ንብረቶቹ እንደተዘረዘሩት ዓይነት በተናጠል መስመር በመስመር ሲሆን ባንኩ የተሻለ ሆኖ ካገኘም በጥቅል ወይም በጅምላ ያወዳድራል። ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ንብረት የጠቅላላ መነሻ ዋጋ 10% (አስር በመቶ)ዉን በባንክ ክፍያ ማዘዣ (CPO) የጨረታ ማስከበሪያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፤ በተጨማሪም የጨረታ መነሻ ዋጋ ለሌላቸው የሚገዙበትን ጠቅላላ ዋጋ 10% ማስያዝ ይኖርባቸዋል። ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) 15% በተጨማሪነት መኖር አለመኖሩን በግልፅ በሰነዱ ላይ በፅሁፍ መግለፅ ይኖርባችዋል። የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ሳይያያዝ የሚቀርብ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም። አሸናፊ መሆናቸው የተገለፀላቸው ተጫራቾች ያሸነፉትን ንብረት ሙሉ ክፍያውን በአምስት ቀናት ውስጥ ከፍለው ማንሳት ይኖርባቸዋል፤ ካልሆነ ግን ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ሲፖኦ ውርስ ይደረጋል። ጨረታው ሰኞ መጋቢት 7 ቀን 2018 ዓ.ም በ 8፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዛው ዕለት ሰኞ መጋቢት 7 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ላይ ራንግ ህንጻ 7ኛ ፎቅ የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ ተጫራቾች በተገኙበት የጨረታ ሰነዱ የሚከፈት መሆኑን እንገልፃለን። ባንኩ የተሸለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ (አ.ማ) ስልክ ቁጥር 0115576174 ፖ.ሣ.ቁ 16936 ማህበረሰቡን ማጎልበት፣ ህይወትን መለወጥ!
Closing Date
Check Details
Supply solar Energy Installation, Testing and Commissioning works በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፦
የጨረታ ማስታወቂያ የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 42/2018 Supply solar Energy Installation, Testing and Commissioning works በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፦ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ቫት ተመዝጋቢ ታክስ ክሊራንስ በግዥ ባለስልጣን የምዝገባ ማስረጃ የታክስ ከፋይነት ምዝገባ ሠርተፍኬት በዘርፉ የአቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፍኬት ወረቀት ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ 30 (ሰላሳ) ቀናት የጨረታ ማስከበሪያ መጠን solar Energy Supply, Installation, And Testing 250,000.00 (ሁለት መቶ ሃምሳ ሺ) ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መስሪያ ቤት በግዥ ክፍል ቢሮ. ቁጥር 01 የማይመለስ 00 (ሶስት መቶ) ብር በመክፈል መውሰድ ትችላላችሁ፡፡ የጨረታ ማስረከቢያ የመጨረሻ ቀን እና ሰዓት 11/09/2018 ዓ.ም እስከ ቀኑ 9፡00 ሰዓት ጨረታው የሚከፈተው፡- በዕለቱ 11/09/2018 ዓ.ም ከቀኑ 9፡30 ሰዓት ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ 0114171703 መጠየቅ ይቻላል፡፡ አድራሻ፡- የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ (ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ
Closing Date
Check Details
ድርጅታችን ፈያ ኢንተርግሬትድ ደቨሎፕመንት, ከ EHF ባገኘነው Rapid life-saving integrated response to disease outbreaks and acute malnutrition in Oromia Region, Ethiopia. ድርጅታችን ከዚህ በታች የተገለፀውን ስራ በጨረታ አወዳድሮ ግዢ መፈጸም ይፈልጋል፡፡
ፈያ ኢንትግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን በድጋሚ የወጣ ጨረታ BID # FIDO/0022/2026 Date May 26, 2026 ድርጅታችን ፈያ ኢንተርግሬትድ ደቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን መንግስታዊ ያልሆነ አገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን ላለፉት 24 ዓመታት በሀገሪቱ በተለያዩ ክልሎች ሕብረተሰቡን ተጠቃሚ ያደረጉ በርካታ የበጎ አድራጎት ስራዎችን ከመንግስትና አለም አቀፍ ድርጅቶች ጋር በመሆን እየሰራ ያለ ህጋዊ የኢትዮጵያ ነዋሪዎች በጎ-አድራጎት ድርጅት ነው፡፡ ከ EHF ባገኘነው Rapid life-saving integrated response to disease outbreaks and acute malnutrition in Oromia Region, Ethiopia. ድርጅታችን ከዚህ በታች የተገለፀውን ስራ በጨረታ አወዳድሮ ግዢ መፈጸም ይፈልጋል፡፡ ተ/ቁ የስራው አይነት ብዛት 1 Emergency Water Trucking Services including 10,000 litres Plastic Tanker supply and installation for Kumbi Woreda, East Hararghe Zone as indicated in BOQ 5 trucks each with 20,000 litters capacity ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያማሉ ተጫራቾች በከፊል ወይም በሙሉ መጫረት ይችላሉ፡፡ በመስኩ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡ ለጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ለሁሉም አጠቃላይ ዋጋ 2% (ፐርሰንት) በድርጅታችን (ፈያ ኢንተግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን) ስም በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ብቻ ማቅረብ አለባቸው ከሚቀርበው አጠቃላይ ዋጋ 2% (ፐርሰንት) በታች ያስያዘ ከጨረታው ዉድድር ውጪ የሚደረግ ይሆናል፡፡ ስለጨረታ የሚገልጸውን ሰነድ የማይመለስ ብር 300 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ጨረታው በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጅምሮ ለተከታታይ ሰባት (5) ቀናት ከፈያ ኢንትግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን ዋናው መስሪያ ቤት በመምጣት መውሰድ ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በሰም (wax) በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታ ሰነዱን በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ጨረታው እስከሚከፈትበት ቀን እና ሰዓት ድረስ በመምጣት ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል ፡፡ ጨረታው በቀን ግንቦት 27 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 9:00 ሰዓት ላይ ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከቀኑ 9:15 ይከፈታል፡፡ አሸናፊው ተጫራች ባሸነፈበት ዋጋ ያሸነፈበትን የእቃ ዝርዝር እና ንጹ የመጠጥ ውሃ አቅርቦት ውል በገባ በ 5 የስራ ቀናት ውስጥ ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡ ለተሸናፊ ተጫራቾች ለጨረታው ማስረከቢያ ያስያዙት ገንዘብና ናሙና የጨረታ ውጤት ከተገለጸ ( ፋይናንሻል እና ቴክኒካል ውጤት) በኋላ የሚመለስ ይሆናል ፡፡ ተጫራቾች የጥራት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ድርጅታችን የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ አድራሻ: አዲሱ አልሳም የመኖርያ መንደር ፍት ለፊት አጠገብ ስልክ ቁጥር :+251 – 11 557-81-14/09 11 13 14 02
Closing Date
Check Details
CEHRO is currently implementing a project aimed at promoting constructive engagement between human rights-focused CSOs and relevant government institutions.
የኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብቶች ድርጅቶች ህብረት (ኢሰመድህ) Consortium of Ethiopian Human Rights Organizations (CEHRO) Consultancy for National-Level Empirical Research on the State of the Civic Space Ecosystem and Patterns of Collaborative Engagement in Ethiopia June 2026 Addis Ababa, Ethiopia About CEHRO The Consortium of Ethiopian Human Rights Organizations (CEHRO) is a Consortium of 27 Civil Society Organizations (CSOs) working on Human Rights, Democracy, and Sustainable Peace in Ethiopia. Over the past eight (8) years, CEHRO has been actively engaged in the advancement of human rights protection and promotion, democratic and sustainable peace values in Ethiopia by creating a common platform for human rights CSOs to articulate their voices and launch well-articulated and evidence-based advocacy for an enabling environment for the operation of civil society in Ethiopia. CEHRO’s strategic priorities focus on capacity building of members and key stakeholders, policy advocacy, and broadening of civic space in Ethiopia. For further information about CEHRO, click here https://cehro.org/. Context Ethiopia’s civic space continues to evolve within a dynamic operational and governance context. While the reform period created opportunities for increased collaboration among CSOs and with government institutions, a sustained and constructive engagement is still far less achieved. Ongoing political trajectories, security concerns, and operational contexts have affected the environment in which CSOs operate and engage with public institutions and among themselves. These dynamics have highlighted the importance of strengthening dialogue, mutual understanding, and cooperation among key stakeholders. In this context, CEHRO is currently implementing a project aimed at promoting constructive engagement between human rights-focused CSOs and relevant government institutions. The project seeks to strengthen trust, enhance communication, and support collaborative approaches to policy and governance issues that contribute to an enabling environment for civil society. As a foundational activity in the project, CEHRO plans to undertake empirical research on the state of the civic space ecosystem and patterns of collaborative engagement in Ethiopia. The goal of the research is to generate evidence on the current state of the civic space, collaborative engagement among CSOs and with government institutions, identify opportunities and challenges, and inform strategies for strengthening collaborative dialogue and partnership. Objectives of the Assignment General Objective: To conduct national-level empirical research that identifies the current dynamics, challenges, and patterns of civic space and collaborative engagement between civic actors and state institutions in Ethiopia. Specific Objectives: To map the current ecosystem of civic space in Ethiopia, including legal and operational challenges. To analyze existing patterns of engagement between CSOs and government stakeholders to identify areas for improved collaboration. To provide evidence-based recommendations for policy reform and the creation of an enabling environment for CSOs. Scope of Work The consultant will be responsible for: Conducting and leading a national-level empirical research study on the civic space ecosystem, including the design of the research framework, development of data collection tools, execution of fieldwork, and analysis of findings. Facilitating a validation workshop organized by CEHRO to present and discuss the research findings with representatives of state institutions, development partners, media actors, civil society organizations, and other relevant stakeholders, and incorporating feedback received during the process. Producing a high-quality final research report that presents evidence-based findings and practical recommendations to inform subsequent project activities, including policy dialogues and stakeholder engagement initiatives. Methodology The consultant should propose a technically sound methodology that includes: The use of a mixed-methods approach combining qualitative and quantitative data collection techniques, including surveys and key informant interviews with a diverse range of stakeholders relevant to the civic space ecosystem. A thematic analysis of the collected data, with particular attention to policy and legal reforms, civic space monitoring practices, patterns of stakeholder engagement, and contextual factors affecting civic participation and collaboration. Expected Deliverables An inception report outlining the proposed methodology, data collection tools, work plan, and timeline for the assignment. A draft assessment report presenting the preliminary findings, analysis, and recommendations for CEHRO’s review and feedback. A validation workshop conducted with key stakeholders to review, discuss, and validate the research findings and recommendations. A comprehensive final empiri
Closing Date
Check Details
ፈያ ኢንተርግሬትድ ደቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን ከ European Commission Humanitarian Aid Office (ECHO) በ People in Need (PIN) በኩል ባገኘነው የ Responding to Critical WASH and Shelter needs in Mizhiga woreda of Kamashi Zone of the Benishangul Gumuz Region of Ethiopia ፕሮጀክት ድርጅ
ፈያ ኢንትግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን BID Ref # FIDO/0009/2026 Date March 18, 2026 ድርጅታችን ፈያ ኢንተርግሬትድ ደቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን መንግስታዊ ያልሆነ አገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን ላለፉት 22 ዓመታት በሀገሪቱ በተለያዩ ክልሎች ሕብረተሰቡን ተጠቃሚ ያደረጉ በርካታ የበጎ አድራጎት ስራዎችን ከመንግስትና አለም አቀፍ ድርጅቶች ጋር በመሆን እየሰራ ያለ ህጋዊ የኢትዮጵያ ነዋሪዎች በጎ-አድራጎት ድርጅት ነው፡፡ ከ European Commission Humanitarian Aid Office (ECHO) በ People in Need (PIN) በኩል ባገኘነው የ Responding to Critical WASH and Shelter needs in Mizhiga woreda of Kamashi Zone of the Benishangul Gumuz Region of Ethiopia ፕሮጀክት ድርጅታችን ከዚህ በታች የተገለፀውን ስራ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ተ/ቁ የስራው አይነት ብዛት 1 Shallow Well Rehabilitation 3 2 Hand Dug Well Rehabilitation 3 3 Construction of Institutional Semi-Permanent Latrine 1 4 Rehabilitation of existing VIP latrines in school 4 ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያማሉ ተጫራቾች በከፊል ወይም በሙሉ መጫረት ይችላሉ፡፡ በመስኩ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡ ለጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ለሁሉም አጠቃላይ ዋጋ 2 % (ፐርሰንት) በድርጅታችን (ፈያ ኢንተግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን) ስም በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ብቻ ማቅረብ አለባቸው ከሚቀርበው አጠቃላይ ዋጋ 2% (ፐርሰንት) በታች ያስያዘ ከጨረታው ዉድድር ውጪ የሚደረግ ይሆናል፡፡ ስለጨረታ የሚገልጸውን ሰነድ የማይመለስ ብር 300 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል ዘወትር በስራ ሰአት ጨረታው በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጅምሮ ለተከታታይ ሰባት (7) ቀናት ከፈያ ኢንትግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን ዋናው መስሪያ ቤት በመምጣት መውሰድ ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በሰም (Wax) በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታ ሰነዱን በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ጨረታው እስከሚከፈትበት ቀን እና ሰዓት ድረስ በመምጣት ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል ፡፡ ጨረታው በቀን 18/07/2018 ዓ.ም ከቀኑ 9:00 ሰዓት ላይ ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 9፡15 ላይ ይከፈታል፡፡ ለተሸናፊ ተጫራቾች ለጨረታው ማስረከቢያ ያስያዙት ገንዘብና ናሙና የጨረታ ውጤት ከተገለጸ ( ፋይናንሻል እና ቴክኒካል ውጤት) በኋላ የሚመለስ ይሆናል ፡፡ ተጫራቾች የጥራት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ድርጅታችን የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ አድራሻ: አልሳም የመኖርያ መንደር ለፊት ከኢትዮካናዳ ክሊኒክ አጠገብ ስልክ ቁጥር :+09-11-31-14-02
Closing Date
Check Details
Development Bank of Ethiopia invites interested bidders for the procurement of Computer with accessories.
Development Bank of Ethiopia Invitation for National Competitive Bid Bid Ref. No. Re Bid-DBE/NCB/G/014/2025/26 Interested bidders are required to submit together with their bid documents; Renewed Trade License VAT Registration Certificate TIN Certificate Supplier Registration Certificate Tax clearance certificate Interested bidders may Purchase a complete set of bidding documents beginning from February 09, 2026 upon payment of a non-refundable Birr 300.00 (Birr Three hundred only) to Customer Accounts Transaction Service office, Tower II, Ground floor and collect the Soft Copy of bid documents from Procurement Directorate located at Kiamed building (Former Sugar Corporation Head Office), 1st floor, Near to DBE head office, during working hours. Bid shall be accompanied with the following bid security in the form of C.P.O or unconditional bank guarantee from recognized bank. S.N Description Amount of Bid Security Lot-1 Heavy Duty Color Printer 30,000.00 Lot-2 Medium Duty Color Printer 20,000.00 Lot-3 Work Station Computer 30,000.00 Bids shall be submitted into the tender box prepared for this purpose on or before February 24, 2026 at 10:00 A.M. at Development Bank of Ethiopia Head Office at Procurement Directorate, Kiamed building (Former Sugar Corporation Head Office), 1st floor. Bids shall be opened in the above mentioned address, on February 24, 2026 at 10:05 A.M. in the presence of bidders and/or their authorized representatives. Interested bidders may obtain further information from DBE Head Office, Procurement Directorate, Kiamed building (Former Sugar Corporation Head Office), 1st floor. +251115244090. Bidders should present their Financial and Technical documents separately in sealed envelope. The language of the tender is English. DBE reserves the right to accept or reject any or all bids. Development Bank of Ethiopia
Closing Date
Check Details
ናሽናል ትራንስፖር ኃላ/የተ/የግል/ማ/ህ ከዚህ በታች የተገለጸውን የፎቶን ፤ የጂቲል፤ ሲ-ትራክ ከባድ ተሽከርካሪ ስፔር ፓርት እና ከለመንዳሪ እና ፍላፕ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Ref. No Date:- 30/8/2018 የጨረታ ማስታወቂያ ናሽናል ትራንስፖር ኃላ/የተ/የግል/ማ/ህ ከዚህ በታች የተገለጸውን የፎቶን ፤ የጂቲል፤ ሲ-ትራክ ከባድ ተሽከርካሪ ስፔር ፓርት እና ከለመንዳሪ እና ፍላፕ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ፡፡ ተጫራቾች ከላይ የተገለጸውን የመለዋወጫ እና ከመነዳሬ ፍላፕ የአንዱን ዋጋ በመሙላት በታሸገ ፖስታ ይህ የጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ባሉት 10 የስራ ቀናት ውስጥ ባምፒስ ምንትዋብ ህንፃ አጠገብ የድሮ(WFP) ናሽናል ትራንስፖርት ቢሮ 3ኛ ፎቅ ስልክ፡0935405102/09-96-017571 ግዢ ክፍል እና ድሬዳዋ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚግኘው ናሽናልትራንስፖርት ኃ/የተ/የግል/ማህበር ስልክ ቁጥር 0915 00 30 24 ግዥ ክፍል ማስገባት ይችላሉ፡፡ ጨረታው ግንቦት /2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ተዘግቶ ግንቦት 13/2018 ዓ.ም አዲስ-አበባ በሚገኘው ናሽናል ትራንስፖርት ኃላ/የተ/የግል/ማህበር ቢሮ ከጠዋቱ 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ተጫራቾች ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 3 ወራር ህጋዊ ሆኖ የሚቆይ የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ. 50,000.00 (ሀምሳ ሺህ) ብር ማስያዝ አለባቸው፡፡ ማንኛውም ተጨራች የማይመለስ ብር 400.00 በመክፈል የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላልⵆ ጨረታ ሳጥኑ ከተዘጋ በኋላ የሚመጣ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡ አሸናፊ የሆነ ተጫራች ጨረታውን ካሸነፈበት ቀን አንስቶ ባሉት ተከታታይ 5 የስራ ቀናት ውስጥ ለገዢው እቃዎቹን ማስረከብ ይጠበቅበታል፡፡ አሸናፊ ንብረቱ ካስረከበ በዋላ ሲ.ፒ.ኦ. ወድያውኑ ይመለስለታል፡፡ ማሳሰቢያ፡- ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታው ተከፍቶ ውሳኔ ይሰጥበታል፡፡ መ/ቤቱም የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡ ድርጅቱ!
Closing Date
Check Details
ZamZam Bank S.C would like to invite eligible bidders for the supply and installation of LED Screen. Therefore, all interested suppliers can participate in this bid with due consideration of the following requirements:
ZamZam Bank S.C Bid Announcement Bid Ref. no: ZZB/OT/O1/2026/27 ZamZam Bank S.C would like to invite eligible bidders for the supply and installation of LED Screen. Therefore, all interested suppliers can participate in this bid with due consideration of the following requirements: Bidding will be conducted in accordance with the Bank’s procurement policy and the bid is open to all eligible bidders. Bidders are required to submit renewed business license, business registration certificate, TIN certificate and VAT registration certificate: A complete set of bidding documents in English shall be collected from Head Office Procurement and Facility MGT Department, located at Bole Wollo Sefer Garad Building 11th floor against payment of non-refundable fee of Birr 00/One thousand birr/ for each lots through ZamZam bank deposit, using the below mentioned bank address during office hours: bids must be accompanied by a bid security as stated below in the table. S/N Description of Requirement Bid Security Amount in birr 1 Supply and installation of LED Screen 90,000.00 Bid security should be valid for 60 days and has to be submitted in the form of CPO or unconditional Bank guarantee. Bids must be submitted until June 11, 2026 up to 8:00 local time in the bid box located at Garad Building 11th floor – Procurement and Facility Management Office the bid will be open on the same date @ 8:30 local time in the presence of the bidders’ or their representatives who wish to attend in person at the address below. The Bank’s shall not consider any Bid that arrives after the deadline for submission of bids, any Bid received by Bank after the deadline for submission of bids shall be declared as late, rejected, and returned to the Bidder unopened. ZamZam bank S.C reserves the right to reject any bid partially or in full Bidders shall use the Below address for their additional information/ enquiry ZamZam Bank S.C Head Office Wollo Sefer Garad Buildiing 11nd Floor Tel. 0115582308 Procurement and Facility Management Office
Closing Date
Check Details
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ያገለገሉ የተለያዩ ዓይነት የመኪና መለዋወጫ ዕቃወች: የተለያዩ አይነት ያገለገሉ የቢሮ እቃወች ፡ቁርጥራጭ እንጨቶች የተለያዩ ዓይነት ያገለገሉ የመኪና እና የሞተር ሳይክል ጎማዎች፡የተለያዩ አይነት ቶነሮች፡ያገለገሉ የመኪና ባትሪ፤የተለያዩ ጀሪካኖች ፤ለስላሳ መጠጦች፤ቬንትሌተሮች እና ያገለገሉ በሮች፤በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈ
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ያገለገሉ የተለያዩ ንብረቶች የግልፅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ያገለገሉ የተለያዩ ዓይነት የመኪና መለዋወጫ ዕቃወች: የተለያዩ አይነት ያገለገሉ የቢሮ እቃወች ፡ቁርጥራጭ እንጨቶች የተለያዩ ዓይነት ያገለገሉ የመኪና እና የሞተር ሳይክል ጎማዎች፡የተለያዩ አይነት ቶነሮች፡ያገለገሉ የመኪና ባትሪ፤የተለያዩ ጀሪካኖች ፤ለስላሳ መጠጦች፤ቬንትሌተሮች እና ያገለገሉ በሮች፤በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል:: በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈለጉ ተጫራቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ከጨረታ ሰነዶች ጋር በማያያዝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ የእቃዎቹ ዓይነትና ዝርዝር በጨረታው ሰነድ ላይ የሚገኝ በመሆኑ ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ አስር /10/ ቀናት ውስጥ ጨረታ ሰነዱን በጉርድ ሾላ ሳለተ ምህረት ቤ/ክርስቲያን ፊት ለፊት ድራር ሞል አጠገብ ከሚገኘው ከኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በመገኘት የጨረታውን ዝርዝር መረጃ የያዘውን የጨረታ ሰነድ በብር /8ዐዐ/ ስምንት መቶ ብር/በመግዛት የጨረታ ሰነዳችሁን እስከ ሰኔ 19 ቀን 2ዐ18 ዓ.ም. ከቀኑ 8፡ዐዐ ሰዓት ድረስ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡ የእቃዎቹን ዓይነትና ዝርዝር ሁኔታ በአካል ማየት የሚፈልጉ በጉርድ ሾላ ሳለተ ምህረት ቤ/ክርስቲያን ፊት ለፊት ድራር ሞል አጠገብ የሚገኘው በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በግምጃ ቤት በመገኘት ጨረታው በሪፖርተር በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ሰነዱን የገዙ ተጫራቶች ብቻ መጎብኘት ይችላሉ፡፡ ተጫራቶቸ ከጨረታው በኋላ የሚመለስ የጫረታ ማስከበሪያ ቢድቦንድ ለሚጫረቱበት ጠቅላላ ዋጋ ሁለት በመቶ /2%/ በCPO/ወይም ባንክ ጋራንቲ አያይዞ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ገዥዎች የሚገዙበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቬሎኘ እስከ ጨረታ መዝግያ ሰኔ 19 ቀን 2ዐ18 ዓ.ም. 8፡ዐዐ ሰዓት ተዘገቶ በእለቱ 8፡3ዐ በጉርድ ሾላ በሚገኘው ሳለተ ምህረት በ/ክ ፊት ለፊት ድርራ ሞለ አጠገብ በሚገኘው የማኀበሩ መሰብሰበያ አዳራሽ ውስጥ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ተጫራቶች ጨረታውን አሸናፊ መሆናቸው ከተገፀላቸው ተጫራቾች የሸነፋትን ንብረት ሙሉ ክፍያውን በአምስት ቀናት ውስጥ ከፍለው ማንሳት ይኖርበቸዋል፡፡ ካልሆነ ግን ጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ሲፒኦ /Cpo/ድርጅቱ ገቢ ያደርጋል ወይም ተመላሽ አይሆንም፡፡ ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ተጫራቾች ስለጨረታው ተጨማሪ ማብራሪያ ሲፈልጉ ከዚህ በታች በተጠቀሰዉ አድራሻ ስልክ በመደወል ማግኘት የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ የእትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ ቤት ስልክ ቁጥር፡ 011-515-06-08 ፖስታ ሳጥን ቁጥር፡ 41076
Closing Date
Check Details
Embassy of Sweden in Addis Abeba invites sealed bids from qualified and experienced contractors for the provision of a Framework Agreement for General Maintenance Services- Technical Caretaker Services, Preventive Maintenance Services and Emerg
PROCUREMENT NOTICE 1. Invitation to Tender – Framework Agreement for General Maintenance Services The Embassy of Sweden in Addis Abeba invites sealed bids from qualified and experienced contractors for the provision of a Framework Agreement for General Maintenance Services- Technical Caretaker Services, Preventive Maintenance Services and Emergency call- out Service at its diplomatic staffs’ residences (6-12 villas- the number of residences may vary from year to year), Chancellery, and Ambassador’s Residence in Addis Ababa. Tender Ref: General Maintenance Service- UM2026/06749/ADDI Scope of Services: The subject of procurement includes but may not be limited to: Electric and Electrical System Work Water and Drainage system Work General building maintenance Work Procurement Documents: All procurement documents related to this tender can be found on the Embassy’s website; Procurement and tender – Sweden Abroad starting from March 9 2026 until the closing day. For more information, please see our website; Procurement and tender- Sweden abroad, Addis Abeba. The Embassy will not provide hard copies of bid documents. All bidders shall obtain the documents from the Embassy’s website indicated above. Submission of Tender Completed bids must be submitted in sealed envelopes as instructed under the tender document and delivered to the Embassy of Sweden, Addis Abeba, Yared Street, Lideta Sub- City, Woreda 09, House number 891. EAT no later than 6th of April 2026, 16:00 hrs. The Embassy of Sweden in Addis Abeba TENDER DOCUMENTS FOR PROVISION OF GENERAL MAINTENANCE SERVICES UM2026/06749/ADDI Reservations Embassy of Sweden reserves the right to accept or reject any or all bids without assigning any reason.
Closing Date
Check Details
Cooperative Bank of Oromia S.C would like to invite interested and eligible suppliers to register on Coop SAP Ariba System to participate in the national competitive bid for the purchase of Server and Storage Infrastructure (All-Flash Storage, Intel-
Invitation to National Competitive Bid Therefore, bidders who are interested to participate in the bid for the supply of Server and Storage Infrastructure, can register on the COOP SAP ARIBA SYSTEM through the following ways: 1. Please register through a registration link on Bank Website (If you have not previously registered): https://s3.ariba.com/Sourcing/Main/aw?awh=r&awssk=N96iGWMx4DbXNatM&realm= coopbankoromia&dard=1 2. For previously registered suppliers duplicate registration is not necessary, and only get the bid document through Link: https://discovery.ariba.com/rfx/23498595 3. After finalized the registration to participate in the bid and to get bid document please click here: https://discovery.ariba.com/rfx/23498595 4. The registration will start from the bid floating date until the bid submission deadline on October 28, 2025. 5. For any assistance, please contact via the email address provided below. Diriba.Tulu@coopbankoromiasc.com 6. For further information, please refer to: Cooperative Bank of Oromia S.C Procurement and Supply Chain Management Office Around Bole Rwanda, Adjacent to Shoa Shopping Center, Rang Real Estate, 7th Floor Tel. 011-557-77-71 O. Box 16936 Addis Ababa
Closing Date
Check Details
Supply Vehicles (Isuzu, Ambulance, Wrecker Crain, and Shower Truck) በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፦
የጨረታ ማስታወቂያ የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 41/2018 Supply Vehicles (Isuzu, Ambulance, Wrecker Crain, and Shower Truck) በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፦ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ቫት ተመዝጋቢ ታክስ ክሊራንስ በግዥ ባለስልጣን የምዝገባ ማስረጃ የታክስ ከፋይነት ምዝገባ ሠርተፍኬት በዘርፉ የአቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፍኬት ወረቀት ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ 30 (ሰላሳ) ቀናት የጨረታ ማስከበሪያ CPO ብቻ ሎት- 1- አይሱዚ /Isuzu Truck/ 100,000.00 /አንድ መቶ ሺ ብር / ፤ ሎት- 2- አንቡላንስ /EV Ambulance/ 120,000.00 /አንድ መቶ ሃያ ሺ ብር/፤ ሎት- 3- ሬከር ክሬን /Wrecker Crain/ 100,000.00 /አንድ መቶ ሺ ብር / እና ሎት- 4- የውሃ ቦቴ /Water Shower Truck/ 150,000.00 /አንድ መቶ ሺ ብር/ በሲ.ፒ.ኦ ብቻ መሆን ይኖርበታል ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መስሪያ ቤት በግዥ ክፍል ቢሮ. ቁጥር 01 የማይመለስ 00 (ሶስት መቶ) ብር በመክፈል መውሰድ ትችላላችሁ፡፡ የጨረታ ማስረከቢያ የመጨረሻ ቀን እና ሰዓት 11 /09/2018 ዓ.ም እስከ ቀኑ 9፡00 ሰዓት ጨረታው የሚከፈተው፡- በዕለቱ 11/09/2018 ዓ.ም ከቀኑ 9፡30 ሰዓት ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ 0114171703 መጠየቅ ይቻላል፡፡ አድራሻ፡- የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ (ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ
Closing Date
Check Details