National Opportunities

Tender Notice Board

Discover the latest public procurement and private sector tenders from across Ethiopia. Register to unlock full details.

Search Tenders

Browse Categories

Showing 85 to 90 of 90 opportunities
A House & Building SaleBank RelatedForeclosureHouse & Building Foreclosuresale Recently

ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Bunna Bank

                       የሐራጅ ማስታወቂያ             ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/029/2018                    ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡   ተ.ቁ.   የተበዳሪ ስም   የንብረት አስያዥ ስም   አበዳሪ ቅርንጫፍ   ለጨረታ የቀረበው ንብረትና የቦታ ስፋት   የጨረታ መነሻ ዋጋ በብር   ጨረታው የሚከናወንበት     ጨረታው የወጣው     ለጨረታ የቀረበው ንብረት   ከተማ/ክ/ከተማ/ ቀበሌ ወረዳ/ የቤት ቁጥር   የካርታ ቁጥር   የቦታ ስፋት   ቀን   ሰዓት     1     ላማክ አስመጪ እና ላኪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር       አቶ መክብብ ደበበ አበጋዝ     ኢምፔሪያል     የመኖሪያ ቤት G+2     ን/ስ/ላፍቶ ክ/ከተማ ወረዳ 11 ሃና ማርያም ወረዳ 11 ጤና ጣቢያ አካባቢ     ዴ2/16/184/9369/000756/01     147.69 ካ.ሜ       20,591,593.82   ግንቦት 12 ቀን 2018 ዓ.ም   4፡00- 5፡00     ለሦስተኛ ጊዜ   2     አቶ መላኩ አለሙ በዙ     ተበዳሪ     ዓብይ     ኮንዶሚኒየም መኖሪያ ቤት     በአዲስ አበባ ከተማ፣ ቦሌ ክ/ከተማ፣ አያት ኮንዶሚኒየም ብሎክ 99/12     AA000061007331990112       58.86 ካ.ሜ       3,355,020.00       ግንቦት 11 ቀን 2018 ዓ.ም       5፡00-6፡00       ለመጀመሪያ ጊዜ     3     አቶ ሀብቱ እያቸው መንገሻ     ተበዳሪ     ጎንደር ፋሲል     ኮንዶሚኒየም መኖሪያ ቤት       በጎንደር ከተማ፣ አዘዞ ጠዳ ወረዳ፣ ቀበሌ 20 አባ ሳሙኤል አከባቢ     5388/14       40.13 ካ/ሜ       1,833,421.48       ግንቦት 11 ቀን 2018 ዓ.ም       8፡00-9፡00     ለሦስተኛ  ጊዜ         4         አቶ ተስፋሁን ታዘብኩ ታይቶ     ተበዳሪ     በቅሎ ቤት     የመኖሪያ ቤት     በኦሮሚያ ክልል፣ ሸገር ከተማ፣ ሱሉልታ ክ/ከ፣ አትሌት መንደር አከባቢ የሚገኝ     OR00002031905016     400.41 ካ/ሜ       13,085,630.46       ግንቦት 12 ቀን 2018 ዓ.ም       5፡00-6፡00     ለሦስተኛ ጊዜ   የሐራጅ ደንቦች፣ ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (1/4ኛ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ.) ብቻ በቡና ባንክ አ.ማ ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡ አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ አሸናፊ መሆኑ በደብዳቤ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ባሉት በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ ተጠቃሎ መከፈል አለበት፡፡ ካልተከፈለ የተያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል፡፡ በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃሉ፡፡ ላላሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ በዕለቱ ይመለስላቸዋል፡፡ በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ ተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ብቻ ናቸው፡፡ ተበዳሪ እና ወኪሎቻቸው ባይገኙም ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል፡፡ የተጫራቾች ምዝገባ ከእያንዳንዱ የንብረት ሐራጅ መዝጊያ ሰዓት ከሰላሳ ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡ በሐራጁ የመጨረሻ ሰላሳ ደቂቃዎች የተጫራች ምዝገባ አይካሄድም፡፡ የሐራጁ አሸናፊ /ገዢ/ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን፤ ግብር በዋጋው ላይ የሚታሰብ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ (15%) ካለ ከስም ማዛወሪያ ክፍያ ጋር የተገናኙና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ታክስ እና ግብሮች ገዥው /አሸናፊው/ ይከፍላል፡፡ በሐራጁ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ለማየት ከአበዳሪ ቅርንጫፉ ጋር በመነጋገር ፕሮግራም አስይዞ መጎብኘት ይቻላል፡፡ ተጫራቹ የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ በጽሑፍ ሲደርሰው ብቻ ነው፡፡ ጨረታው በቡና ባንክ አ.ማ ዋናው መስሪያ

Closing Date

Check Details

Computer AccessoriesDisposal SaleOffice Items & EquipmentPrinting & Publishing Servicesale Recently

ዳሽን ባንክ አ.ማ.  በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ ለሁለተኛ ዙር በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Dashen Bank

የጨረታ ማስታወቂያ የተለያዩ ቋሚ እቃዎች በግልጽ ጨረታ ለሁለተኛ ግዜ ለመሸጥ የተዘጋጀ ሽያጭ DB/048/2018 ዳሽን ባንክ አ.ማ.  በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ ለሁለተኛ ዙር በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ተጫራቾች ከዚህ በታች የተመለከቱትን ነጥቦች በማሟላት ቀርበው መወዳደር ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች ቄራ አካባቢ በሚገኘው የባንኩ ህንጻ 3ኛ ፎቅ የንብረት ክምችትና ስርጭት ክፍል በመምጣት የጨረታውን መረጃ ፣ የተጫራቾች መመሪያ እና የዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ የያዘ ሰነድ የማይመለስ ብር 500.00/አምስት መቶ ብር/ ብቻ ከፍለው መውሰድ ይችላሉ፣ ተጫራቾች ሰነድ ገዝተው ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ቀናት ከቀኑ 8፡00 እስከ 10፡00 ሰዓት ባለው ጊዜ ውስጥ ለሽያጭ የቀረቡ ንብረቶችን በባንኩ መጋዘኖችና ቦታዎች በመሄድ መመልከት ይችላሉ፣ ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸው ለእያንዳንዱ ዓይነት ምድብ ለሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ 20 ፐርሰንት የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ከጨረታ ሰነዱ ጋር በማያያዝና በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በባንኩ የንብረት ክምችትና ስርጭት ክፍል ለዚሁ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ የጨረታው መገምገሚያ መስፈርት ዋጋና የተሟላ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (ሲፒኦ) እንዲሁም በሰነዱ የተገለጹትን አሟልቶ መገኘት ነው፡፡ ከላይ በተራ ቁጥር 4 የተገለፀውን የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ያላስያዘ እና በሠነዱ የተቀመጡ ሌሎች ነጥቦችን ያላሟላ ተጫራች ከጨረታው ውድቅ ይደረጋል፡፡ የሚዘጋጀው የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ከአዲስ አበባ ውጪ ከሆነ ከዳሽን ባንክ አ.ማ. ቅርንጫፎች ብቻ መሆን ይኖርበታል፣ ሆኖም በጨረታው አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉበትን ክፍያ በቶሎ ገቢ ማድረጋቸውን ለማረጋገጥ ክፍያው በዳሸን ባንክ ቅርንጫፎች በተዘጋጀ ሲፒኦ ብቻ መሆን ይኖርበታል፡፡ የጨረታ ሳጥኑ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ላሉት 8 ተከታታይ የስራ ቀናት ክፍት ሆኖ የሚቆይ ሲሆን፣ በ8ኛው ቀን ማለትም ሰኔ 16 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ በ06፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያኑ ቀን በ09፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ባንኩ የንብረት ክምችትና ስርጭት የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡ ተጫራቹ በራሱ ምርጫ ጨረታው በሚከፈትበት ጊዜ ሳይገኝ ቢቀር የጨረታውን መከፈት አያስተጓጉልም፡፡ በጨረታው አሸናፊ ተጫራቾች የአሸናፊዎች ዝርዝር ማስታወቂያ ሰሌዳ ላይ ከተለጠፈበት ቀን ጀምሮ በሚቆጠር ከ3 /ሶስት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት በኋላ ባሉት 2 /ሁለት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የውል ማስከበሪያ የውል ዋጋውን 10 በመቶ በማቅረብ ከባንኩ ጋር ውል መፈራረምና ያሸነፉበትን ዋጋ በሙሉ መክፈል ይኖርባቸዋል፡፡ ሆኖም ከላይ በተገለጸው መሰረት ውል ካልፈረሙ ወይም ሙሉክፍያውን በተጠቀሰው ግዜ ገደብ መክፈል ካልቻሉ ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ለባንኩ ገቢ ይደረጋል፡፡ ተጫራቾች ያሸነፉበትን ንብረት በራሳቸው ወጪ በማጓጓዝ ውል በፈረሙ በ10 የሥራ ቀናት ዉስጥ በማንሳት ማጠናቀቃቸው ሲረጋገጥ ያስያዙት የውል ማስከበሪያ ተመላሽ ይደረግላቸዋል፡፡ ባንኩ ባወጣው ጨረታ ሰነድ በስሙ ሳይገዛ የተወዳደረ ማንኛውም ተጫራች ከተገኘ ከውድድር ውድቅ ይደረጋል፡፡ ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ በስልክ ቁጥር 011-4655552፣ 011-4706065 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፣ ባንኩ ጨረታውን ለመቀበል ወይም ላለመቀበል የሚችል ሲሆን በማናቸውም ጊዜ ጨረታውን ለመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፣ ዳሽን ባንክ አ.ማ. አዲስ አበባ ተ.ቁ

Closing Date

Check Details

A House & Building SaleBank RelatedForeclosuresaleVehicle Foreclosure Recently

ወጋገን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሰረት ከዚህ በታች የቀረቡትን የመያዣ ንብረቶች በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Wegagen bank

                                           ወጋገን ባንክ አ.ማ                         ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ                               ቁጥር፡ ወጋገን 023/2018        ወጋገን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሰረት ከዚህ በታች የቀረቡትን የመያዣ ንብረቶች በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡            ተ.ቁ የተበዳሪው ስም ንብረት አስያዥ አበዳሪ ቅርንጫፍ የተሽከርካሪ            ዓይነት የሰሌዳ ቁጥር የሻንሲ/ሴሪያል/ ቁጥር የሞተር ቁጥር ዘመን የነዳጅ አይነት የጨረታ መነሻ        ዋጋ ጨረታው የሚከናወንበት ቀን ቀን ሰዓት 1 ኤን ኬ ኤች ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማ/ ተበዳሪው ሰባራ ባቡር ድርብ ተግባር አአ-03-B33009 MR0DB9CD7M5151328 2GD-5010093 2021 ናፍጣ 7,200,000.00   ግንቦት 13/2018     ዓ.ም   ከጧቱ 3፡00-6፡00 ሰዓት 2 አቶ አማኑኤል አብርሃ ተበዳሪው ባምቢስ ድርብ ተግባር አአ-03-A29336 MROKOB8C0G1111217 2GD-0042332 2016 ናፍጣ 6,000,000.00   ማሳሰብያ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው የጨረታ መነሻ ዋጋ ¼ (አንድ አራተኛ) በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (C.P.O) በወጋገን ባንክ አ.ማ ስም በማሰራት በጨረታው ዕለት በመቅረብና በመመዝገብ በጨረታው ላይ መሳተፍ ይችላሉ፡፡ የጨረታ አሸናፊ ከባንኩ የብድር ማስመለስ ዳይሬክቶሬት ማሸነፉን የሚገልጽ ደብዳቤ ከተሰጠው ቀን ጀምሮ ቀሪውን ገንዘብ በ15 /አስራ አምስት/ ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል፡፡ ባይከፍል ግን የሐራጁ ውጤት ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፣ ላላሸነፉት ተጫራቾች ግን ያስያዙት ሲፒኦ ወዲያዉኑ ይመለስላቸዋል፡፡ በጨረታው አሸናፊ ለሆነ፤ የባንኩን የብድር ፖሊሲ፤ መመሪያ እና ቅድመ ሁኔታ ለሚያሟላ ተጫራች ባንኩ በውስጥ መመሪያ መሰረት ብድር ሊያመቻች ይችላል፡፡ የተጫራቾች የምዝገባ ሰዓት፤ ከጧቱ 3፡00 – 4፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ ሲሆን ምዝገባው ከተጠናቀቀ በኋላ ለእያንዳንዱ ንብረት የሚመደበው የጥሪ ሰዓት 30 ደቂቃ ብቻ ነው፡፡ ሆኖም የጨረታው መጠናቀቂያ ሰዓት ድረስ አሸናፊው ካልተለየ አሸናፊ እስኪለይ ድረስ ጨረታው ይቀጥላል፡፡ በጨረታው የተሻለ ዋጋ ያቀረበ ተጫራች ጨረታውን ካካሄደው ከባንኩ የብድር ማስመለስ ዳይሬክቶሬት ማሸነፉን የሚገልጽ ደብዳቤ ሲደርሰው ብቻ አሸናፊ ይባላል፡፡ ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል፡፡ ጨረታው የሚካሄደው፡ በወጋገን ባንክ ዋና መስርያ ቤት 13ኛ ፎቅ ባለው የመሰብሰብያ አዳራሽ ይሆናል፡፡ ለሀራጅ ጨረታ የቀረቡትን ንብረቶች ለመጎብኘት የሚፈልግ ተጫራች የጨረታው ቀን ከመድረሱ ከ7 የሥራ ቀናት በፊት ከባንኩ ጋር ቀጠሮ በማስያዝ መጎብኘት ይችላል፡፡ ተበዳሪው /ንብረት አስያዥ/ ወይም ሁለቱም በጨረታው ቀን እና ሰዓት በቦታው ላይ መገኘት ይችላሉ፡፡ ነገር ግን ተበዳሪው /ንብረት አስያዡ/ በጨረታ ቀን እና ሰዓት በቦታው ባይገኝ ጨረታው በሌለበት ይካሄዳል፡፡ ከዚህ በተጨማሪ ጨረታው ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች ወይም የተጫራቾች ህጋዊ ተወካዮች ብቻ ናቸው፡፡ ማንኛውንም ለመንግስት ሊከፈል የሚገባውን ክፍያ ሙሉ በሙሉ የጨረታው አሸናፊ የሚከፍል ይሆናል፡፡ ለበለጠ ማብራሪያ ወይም የጉብኝት ቀጠሮ ለማመቻቸት ወጋገን ባንክ አ.ማ የብድር ማስመለስ ዳይሬክቶሬት 011-558-18-37፣ ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም፡፡   ወጋገን ባንክ አ.ማ

Closing Date

Check Details

A House & Building SaleBank RelatedForeclosureHouse & Building ForeclosuresaleVehicle Foreclosure Recently

ዓባይ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ.97/1990 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Abay Bank

    የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አባይ 71/2018 ዓባይ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ.97/1990 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተቁ     የተበዳሪው ስም   የንብረት አስያዥ ስም   የንብረቱ አድራሻ       የቦታው ስፋት     የባለቤትነት ማረጋገጫ/የይዞታ ልዩ መለያ/ ሰነድ (ካርታ)ቁጥር     የንብረቱ            አይነት     የጨረታ መነሻ ዋጋ   ጨረታው የሚከናወንበት                 ጊዜ አበዳሪው ቅ/ፍ ከተማ ወረዳ ቀበሌ የቤት.ቁ ቀን ሰዓት 1 ሙልጌታ ሽፈራው ሽፈራው ገላው ቁጭ ቁጭ   01 –   200ካ ሜ 522/2012 የንግድ 753,452.00 ግንቦት 28 /2018 ዓ.ም ጠዋት ከ4፡00 – 6፡00 2 ሙልጌታ ሽፈራው ሽፈራው ገላው ቁጭ ቁጭ   01   190ካ/ሜ 30/08 ለመኖሪያ 747,577.00 ግንቦት 28 /2018 ዓ.ም ከሰዓት ከ8፡00 – 10፡00 3 ሙልጌታ ሽፈራው ሙልጌታ ሽፈራው ቁጭ ቁጭ   01   300.00ካ/ሜ 84/07 ለመኖሪያ 1,529,840 .00 ግንቦት 29 /2018 ዓ.ም ጠዋት ከ4፡00 – 6፡00 4 አያሌው ዱጋሳ የተበዳሪው ቁጭ ቁጭ   01 – 300ካ/ሜ 99/2014 ለመኖሪያ 1,848,281.00 ግንቦት 29 /2018 ዓ.ም ከሰዓት ከ8፡00 – 10፡00 5 አዝመራው አንዱአለም የተበዳሪው ቁጭ ቁጭ   01 – 180.00 ካ/ሜ 258/06 ለመኖሪያ 1,473,713.00 ሰኔ 1 /2018 ዓ.ም   ጠዋት ከ4፡00 – 6፡00 6 አእምሮ መኮንን የተበዳሪው ቁጭ ቁጭ   02   200.00 ካ/ሜ 199/2010 ለመኖሪያ 770,964.00 ሰኔ 1 /2018 ዓ.ም   ከሰዓት ከ8፡00 – 10፡00 7 ቻላቸው አለምነህ የተበዳሪው ቁጭ ቁጭ   01   200ካ/ሜ 202/09 ለመኖሪያ 480,525.00 ሰኔ 2 /2018 ዓ.ም   ጠዋት ከ4፡00 – 6፡00 8 ካሳዬ ዘውዴ የተበዳሪው ቁጭ ቁጭ   01   250.00 ካ/ሜ 747/2012 ለመኖሪያ 534,930.00 ሰኔ 2 /2018 ዓ.ም   ከሰዓት ከ8፡00 – 10፡00 9 ፋሲካ እስከመቼ ተናኜ ፀጋዬ ቁጭ ቁጭ   01   250ካ/ሜ 448/2011 ለመኖሪያ 444,377.00 ሰኔ 3 /2018 ዓ.ም ጠዋት ከ4፡00 – 6፡00 10 ዳኜ መላክ የተበዳሪው ቁጭ ቁጭ     01   200 ካ/ሜ 119/2011 ለመኖሪያ 532, 126.00 ሰኔ 3 /2018 ዓ.ም ከሰዓት ከ8፡00 – 10፡00 11 ጌትነት የኔአለም ጌትነት የኔአለም ቡሬ ቡሬ   03   250ካ/ሜ 6117/2007 የመኖሪያቤት 1,970,388.00 ሰኔ 4 /2018 ዓ.ም ጠዋት ከ4፡00 – 6፡00 12 መንግስቴ ታደሰ መንግስቴ ታደሰ ቡሬ ቡሬ   01   150ካ/ሜ 18020/2015 የመኖሪያቤት 652,923.00 ሰኔ 4 /2018 ዓ.ም ከሰዓት ከ8፡00 – 10፡00 13 መንግስቴ ታደሰ የተበዳሪው ቡሬ ቡሬ   04   201.56ካ/ሜ 16822/2013 የመኖሪያቤት 3,752,491.00 ሰኔ 5 /2018 ዓ.ም ጠዋት ከ4፡00 – 6፡00 14 በልስቲ ፀሀይ ዘመናይ ጌታሁን ቡሬ ቡሬ   03   200ካ/ሜ 10843/09 የመኖሪያቤት 812,354.00 ሰኔ 5 /2018 ዓ.ም ከሰዓት ከ8፡00 – 10፡00 15 ግርማው ወርቁ ያለምወርቅ ይታይህ ቡሬ ቡሬ   07   172.88 ካ/ሜ   46/ቡከ01/61 የመኖሪያቤት 1,025,988.00 ሰኔ 6 /2018 ዓ.ም ጠዋት ከ4፡00 – 6፡00 16 አማረ ደሴ የተበዳሪው እንጅባራ እንጅባራ   02   450ካ/ሜ   512/08 የንግድ 4,261,596.00 ሰኔ 6 /2018 ዓ.ም ከሰዓት ከ8፡00 – 10፡00 17 መዝገቡ ጥላሁን የተበዳሪው አዴት አዴት   01   180ካ/ሜ   ከአገ/5686/09 የመኖሪያ ቤት 756,703.00 ሰኔ 8 /2018 ዓ.ም ጠዋት ከ4፡00 – 6፡00 18 መዝገቡ ጥላሁን ደጀኔ አምባው አዴት አዴት   01   200ካ/ሜ   ከአገ/113202/13 የመኖሪያቤት 704,030.00 ሰኔ 8 /2018 ዓ.ም ከሰዓት ከ8፡00 – 10፡00 19 ተመስገን አስሬ የተበዳሪው መሀል ገበያ ባሕርዳር   14   510ካ/ሜ   04/001/3367 የመኖሪያቤት 7,632,770.00 ሰኔ 8 /2018 ዓ.ም ከሰዓት ከ8፡00 – 10፡00                                                                                                       የተሸከርካሪ ጨረታ   ተ/ቁ ተበዳሪ ንብረት አስያዥ አበዳሪ ቅርንጫፍ የተሸከርካሪው ዓይነት የሻንሲ ቁጥር   ሞተር ቁጥር   የሠ/ቁጥር   ስሪት   የጨረታ መነሻ   የጨረታው ቀን    ሰዓት   1 ጃፋር መሀመድ ተበዳሪው ዋና መስሪያቤት ሲኖትራክ LZZ5BLSFPN036072 WP1254400E2011423D021175 ኢት03-A24566 2023 3,028,992

Closing Date

Check Details

ComputerDisposal SaleElectronics EquipmentMachineryOffice Items & EquipmentSteel/ Metals & Aluminum Recently

አዋሽ ባንክ አ.ማ. ሲጠቀምባቸው የነበሩትን 10 ተሽከርካሪዎች በሎት (1) እና በሎት (2) (ኮምፒውተሮች” Pሪንተሮች” ስካነር” ቼክ ስካነር” ላPቶP” የብር መቁጠሪያ” መፈተሻ ማሽን” የሂሣብ መደመሪያ” የዶላር መፈተሻ ማሽን” ፋክስ” öቶ ኮፒ” የውሃ ማጣሪያ” ቴሌýዥን” ታይፕራይተር” የሙቀት መለኪያ” ቬንትሌተር” ብሎወር” ቴፕ ሪከርደር” የተለያዩ ባትሪዎች” ዩፒኤስ” ስታብላይዘር” እሳት

Awash Bank

ያገለገሉ ንብረቶች የጨረታ ማስታወቂያ አዋሽ ባንክ አ.ማ. ሲጠቀምባቸው የነበሩትን 10 ተሽከርካሪዎች በሎት (1) እና በሎት (2) (ኮምፒውተሮች” Pሪንተሮች” ስካነር” ቼክ ስካነር” ላPቶP” የብር መቁጠሪያ” መፈተሻ ማሽን” የሂሣብ መደመሪያ” የዶላር መፈተሻ ማሽን” ፋክስ” öቶ ኮፒ” የውሃ ማጣሪያ” ቴሌýዥን” ታይፕራይተር” የሙቀት መለኪያ” ቬንትሌተር” ብሎወር” ቴፕ ሪከርደር” የተለያዩ ባትሪዎች” ዩፒኤስ” ስታብላይዘር” እሳት ማጥፊያ” ወረፋ መጠበቂያ” የተለያዩ ወንበሮች” ኤ ቲ ኤም ሼልተር” የጥበቃ ቤት”  ፍራሽ አሉሚኒየም ፓርቲሽን” የተለያዩ የማስታወቂያ ምልክቶች” በሮች” መጋረጃ” የተለያዩ ንቃይ ቆርቆሮዎች” ብረታ ብረቶች” የውሃ ማጠራቀሚያ /ሮቶ/” የአምፖል ማቀፊያ” መስታወት” የተለያዩ ገመዶች” ካውንተር ዴስክ” የተለያዩ ጠረጴዛዎች” የኮት መስቀያ” የብረት መደርደሪያ” የመጽሐፍ መደርደሪያ” ፋይሊንግ ካቢኔት” ላተራል ፋይሊንግ ካቢኔት” እምነበረድ” ካርቶን” የተለያዩ የመኪና መለዋወጫ እና ጎማዎች) ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡  በመሆኑም በጨረታው ላይ መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች ከታች የተዘረዘሩትን ቅድመ ሁኔታዎችን በማሟላት በጨረታው ላይ መሳተፍ የሚቻል መሆኑን በአክብሮት እንገልጻለን፡-   ስለ ጨረታው አፈጻጸም ዝርዝር መረጃ የማይመለስ ብር00(ሶስት መቶ) በየትኛውም የአዋሽ ባንክ ቅርንጫፍ በሂሣብ ቁጥር 01540000544500 በተጫራቹ ስም ገቢ በማድረግ ደረሰኙን አዋሽ ባንክ ባልቻ ሳፎ ሕንጻ 1ኛ ፎቅ ንብረት አስተዳደር ዋና ክፍል የቢሮ ቁጥር M-101 በመቅረብ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ሐምሌ 1 ቀን 2018 ዓ.ም. ከቀኑ 4፡00 ሰዓት ድረስ የጨረታ ሰነዱን መግዛትና ማስገባት ይችላሉ፣ ተጫራቾች በሎት 1 ላይ ለተገለጹት ተሽከርካሪዎች በባንኩ የተቀመጠውን የጨረታ መነi ዋጋ ¼ኛ የጨረታ ማስከበሪያ (ቢድ ቦንድ) በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ ሰነድ (CPO) በአዋሽ ባንክ አክስዮን ማህበር ስም አሰርቶ ማስገባት ይኖርበታል፣ በሎት 2 ላይ ለተዘረዘሩት የቢa መገልገያ ንብረቶች ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ንብረት ያቀረቡትን ዋጋ ¼ኛ የጨረታ ማስከበሪያ (ቢድ ቦንድ) በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ ሰነድ (CPO) በአዋሽ ባንክ አክስዮን ማህበር ስም አሰርቶ ማስገባት ይኖርበታል፣ ያለ ጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (ቢድ ቦንድ) የሚቀርብ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት አይኖረውም፣ የጨረታው አሸናፊ የተጨማሪ እሴት ታክስ(VAT) 15%፣ ለተሽከርካሪዎቹ የስም ማዘዋወሪያ፣ የተሽከርካሪ የዋጋ ግምት፣ በጨረታ ዋጋ እና የመንገድ ትራንስፖርት ባለሞያ ግምት መካከል ሊፈጠር የሚችለውን የተ.እ.ታ. የዋጋ ልዩነት ገዥ ይሸፍናል፣ ንብረቶቹን አሸዋ ሜዳ በሚገኙት የባንኩ መጋዘኖች እንዲሁም ተሽከርካሪዎቹን በተመለከተ ልደታ ቤተ ክርስቲያን ፊት ለፊት በሚገኘው የባንኩ ባልቻ ሳፎ ሕንጻ በአካል ቀርበው እና የገዙትን የጨረታ ሰነድ በመያዝ በወጣው ፕሮግራም መሠረት መጐብኘት ይቻላል፣ ጨረታው ሐምሌ 1 ቀን 2018 ዓ.ም. ከቀኑ 4፡10 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ባልቻ ሳፎ ሕንጻ 1ኛ ፎቅ ንብረት አስተዳደር ዋና ክፍል የቢሮ ቁጥር M-11 ውስጥ ይከፈታል፣ ከጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት በኋላ የሚቀርቡ የመወዳደሪያ ሰነዶች ተቀባይነት አይኖራቸውም፣ የጨረታው አሸናፊ የጨረታው ውጤት ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የሥራ ቀናት ውስጥ ክፍያ ፈጽሞ ንብረቶቹን መረከብ ይኖርበታል፡፡ ይህ ካልሆነ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘውን ገንዘብ ለባንኩ ገቢ በማድ

Closing Date

Check Details

Bank RelatedForeclosureIndustry & Factory Foreclosuresale Recently

ፀደይ ባንክ አ.ማ ለአቶ እንግዳየሁ ፋንታሁን ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን በአብክመ ክልል በእንጅባራ ከተማ 02 ቀበሌ  የካርታ ቁጥር 77/2010 በአቶ አክሊሉ መኮንን ያለው ስም ተመዝግቦ የሚገኘውን 1ሄክታር ስፋት ያለው ሲራሚክ ፋብሪካ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Tsedey Bank S.C

         ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ.ማ ለአቶ እንግዳየሁ ፋንታሁን ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን በአብክመ ክልል በእንጅባራ ከተማ 02 ቀበሌ  የካርታ ቁጥር 77/2010 በአቶ አክሊሉ መኮንን ያለው ስም ተመዝግቦ የሚገኘውን 1ሄክታር ስፋት ያለው ሲራሚክ ፋብሪካ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል፡፡ የቤቱ የጨረታ መነሻ ዋጋ ግምት ብር 51,094,692.50 (አምሳ አንድ ሚሊየን ዘጠና አራት ሺህ ስድስት መቶ ዘጠና ሁለት ብር ከ50 ሳንቲም) ነው፡፡ ተጫራቾች የቤቱን የጨረታ መነሻ ዋጋ ¼ (በጥሬ ገንዘብ ወይም በሲፒኦ) በፀደይ ባንክ አ.ማ ስም በማሰራት ለጨረታ መስከበሪያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ በጨረታው የሚሳተፈው በሕግ ሰውነት ያገኘ ሰው ከሆነ የድርጅቱን መመስረቻ ጽሑፍ ወይም መተዳደሪያ ደንብ ፤ሕጋዊ ሰውነት ያገኘበትን የምዝገባ የምስክር ወረቀት እንዲሁም ሕጋዊ ውክልና ማቅረብ ይኖርበታል፡፡ የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ የሚረጋገጠው የጨረታው ውጤት በሚመለከተው አካል ጸድቆ በባንኩ ደብዳቤ ሲሰጠው ይሆናል፡፡ የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ በባንኩ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈልና በጨረታ ያሸነፈውን ንብረት መረከብ ይኖርበታል፡፡ አሸናፊው በ15 ቀናት ውስጥ ገንዘቡን ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ያሆናል፡፡ በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ይመለስላቸዋል፡፡ የጨረታ አሸናፊው ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች ፣ግብር፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ 15% ይከፈልበታል እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማንኛውንም ወጭዎች ይሸፍናል፡፡ ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ካለ ባንኩ የሚከፍል ሆኖ ለቀረው የሊዝ ክፍያ ገዡ ከሚመለከተው የመንግስት አካል ጋር ይዋዋላል፡፡ ተጫራቾች ቤቱን በባንኩ አማካኝነት መጎብኘት ወይም ማየት ይችላሉ፡፡ ጨረታው ግንቦት 29 ቀን 2018 ዓ.ም ከጥዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 በእንጅባራ ከተማ በፀደይ ባንክ አ.ማ እንጅባራ ዲስትሪክት ቢሮ ላይ ይደረጋል፡፡ ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0918779825

Closing Date

Check Details