National Opportunities

Tender Notice Board

Discover the latest public procurement and private sector tenders from across Ethiopia. Register to unlock full details.

Search Tenders

Browse Categories

Showing 49 to 60 of 90 opportunities
Disposal SalePoultry/ Bee & Animal Husbandrysale Recently

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከሚያዝያ 01 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ሚያዝያ 30 ቀን 2018 ዓ.ም  ከሚታረዱ የዳልጋ ከብት የሚገኝውን እርጥብ ቆዳ፣ ከበጎች እና ፍየሎች የሚገኝው እርጥብ ሌጦ፣ የስጋና አጥንት መኖ፣ የዳልጋ ከብት ቀንድ እና ለሳሙና መስሪያ ግብዓት የሚሆነውን የተነጠረ ሞራ  በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

Addis Ababa abattoiers

የተረፈ ምርት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከሚያዝያ 01 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ሚያዝያ 30 ቀን 2018 ዓ.ም  ከሚታረዱ የዳልጋ ከብት የሚገኝውን እርጥብ ቆዳ፣ ከበጎች እና ፍየሎች የሚገኝው እርጥብ ሌጦ፣ የስጋና አጥንት መኖ፣ የዳልጋ ከብት ቀንድ እና ለሳሙና መስሪያ ግብዓት የሚሆነውን የተነጠረ ሞራ  በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ማንኛውም ተጫራች፡- በመስኩ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ እና የግብር ከፋይ ሰርተፍኬት ያለውና የዘመኑን ግብር የከፈለ ማስረጃ ኮፒ ማያያዝ አለበት፡፡ የጨረታ ማስከበሪያን በተመለከተ ለዳልጋ ከብት ቆዳ የጨረታ ማስከበሪያን የሚሆን ለሦስት የጨረታ ጊዜ ለእያንዳንዱ ብር 400,000.00 (አራት መቶ ሺህ ብር)  እና በወር ውስጥ ለሚገኝው የበግና ፍየል ሌጦ የጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ብር 200,000.00 (ሁለት መቶ ሺህ ብር) ማስያዝ ያለበት ሲሆን የዳልጋ ከብት ቆዳ ጨረታ ያሸነፈ ማንኛውም ተጫራች የቅድመ ክፍያ ለ10 ቀናት ብር 4,000,000.00 (አራት ሚሊዮን ብር) እና  የበግና ፍየል ሌጦ ያሸነፈ ማንኛውም ተጫራች የቅድመ ክፍያ ብር 500,000.00 (አምስት መቶ ሺህ ብር) በጥሬ ገንዘብ መሰብሰቢያ ደረሰኝ ወይም በሲ.ፒ.ኦ ብቻ መክፈል የሚችል መሆን አለበት፡፡ ለስጋና አጥንት መኖ የጨረታ ማስከበሪያ ለሦስቱ የጨረታ ጊዜ ለእያንዳንዱ ብር 20,000.00 (ሃያ ሺህ ብር) ለዳልጋ ከብት ቀንድ የጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ብር 10,000.00 (አስር ሺህ ብር) እና ለተነጠረ ሞራ ለሦስቱ የጨረታ ጊዜ ለእያንዳንዱ ብር 300,000.00 (ሦስት መቶ ሺህ ብር) በጥሬ ገንዘብ መሰብሰቢያ ደረሰኝ ወይም በሲ.ፒ.ኦ ብቻ ማስያዝ ይኖርበታል፡፡ ጨረታውን ያሸነፈ ማንኛውም ተጫራች ለዳልጋ ከብት ቀንድ ምርቱን በሳምንት ሁለት ቀን   እንዲሁም ለስጋና አጥንት መኖ ምርቱ በሚመረትበት በሳምንት ሦስት ቀን (ሰኞ፣ማክሰኞ እና ሐሙስ) እና ለተነጠረ ሞራ ምርቱ በተመረተበት ቀን ሙሉ በሙሉ የእጅ በእጅ ሽያጭ በማከናወን ማንሳት የሚችል መሆን አለበት፡፡ ምርቱን ለመግዛት የሚያስፈልጉ ቅድመ ሁኔታዎች በጨረታ መመሪያ ላይ በተገለፀው መሰረት ይሆናል፡፡ አሸናፊው የሚኖረው መብትና ግዴታዎች በውል ውስጥ የሚካተት ይሆናል፡፡ ከቆዳና ሌጦ ውጪ ላሉት ምርቶች የተዘጋጀውን የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ብር 300.00 (ሦስት መቶ ብር) በመክፈል ከድርጅቱ ማርኬቲንግ የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 2 መግዛት ይቻላል፡፡ ጨረታው ለዳልጋ ከብት ቆዳ እና ለበጎች እና ፍየሎች እርጥብ ሌጦ መጋቢት 17 ቀን 2018 ዓ.ም፣ ለስጋና አጥንት መኖ መጋቢት 22 ቀን 2018 ዓ.ም፣ ለዳልጋ ከብት ቀንድ መጋቢት 23 ቀን 2018 ዓ.ም እና ለተነጠረ ሞራ መጋቢት 28 ቀን 2018 ዓ.ም በተመሳሳይ ሰዓት 4:00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያው ዕለት 4:30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ  ይከፈታል፡፡ ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 01114-163978 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት!!!  

Closing Date

Check Details

Disposal SalePoultry/ Bee & Animal Husbandrysale Recently

አዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከሚያዝያ 01 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ሚያዝያ 30 ቀን 2018 ዓ.ም  ከሚታረዱ የዳልጋ ከብት የሚገኝውን እርጥብ ቆዳ፣ ከበጎች እና ፍየሎች የሚገኝው እርጥብ ሌጦ፣ የስጋና አጥንት መኖ፣ የዳልጋ ከብት ቀንድ እና ለሳሙና መስሪያ ግብዓት የሚሆነውን የተነጠረ ሞራ  በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

Addis Ababa abattoiers

የተረፈ ምርት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከሚያዝያ 01 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ሚያዝያ 30 ቀን 2018 ዓ.ም  ከሚታረዱ የዳልጋ ከብት የሚገኝውን እርጥብ ቆዳ፣ ከበጎች እና ፍየሎች የሚገኝው እርጥብ ሌጦ፣ የስጋና አጥንት መኖ፣ የዳልጋ ከብት ቀንድ እና ለሳሙና መስሪያ ግብዓት የሚሆነውን የተነጠረ ሞራ  በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ማንኛውም ተጫራች፡- በመስኩ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ እና የግብር ከፋይ ሰርተፍኬት ያለውና የዘመኑን ግብር የከፈለ ማስረጃ ኮፒ ማያያዝ አለበት፡፡ የጨረታ ማስከበሪያን በተመለከተ ለዳልጋ ከብት ቆዳ የጨረታ ማስከበሪያን የሚሆን ለሦስት የጨረታ ጊዜ ለእያንዳንዱ ብር 400,000.00 (አራት መቶ ሺህ ብር)  እና በወር ውስጥ ለሚገኝው የበግና ፍየል ሌጦ የጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ብር 200,000.00 (ሁለት መቶ ሺህ ብር) ማስያዝ ያለበት ሲሆን የዳልጋ ከብት ቆዳ ጨረታ ያሸነፈ ማንኛውም ተጫራች የቅድመ ክፍያ ለ10 ቀናት ብር 4,000,000.00 (አራት ሚሊዮን ብር) እና  የበግና ፍየል ሌጦ ያሸነፈ ማንኛውም ተጫራች የቅድመ ክፍያ ብር 500,000.00 (አምስት መቶ ሺህ ብር) በጥሬ ገንዘብ መሰብሰቢያ ደረሰኝ ወይም በሲ.ፒ.ኦ ብቻ መክፈል የሚችል መሆን አለበት፡፡ ለስጋና አጥንት መኖ የጨረታ ማስከበሪያ ለሦስቱ የጨረታ ጊዜ ለእያንዳንዱ ብር 20,000.00 (ሃያ ሺህ ብር) ለዳልጋ ከብት ቀንድ የጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ብር 10,000.00 (አስር ሺህ ብር) እና ለተነጠረ ሞራ ለሦስቱ የጨረታ ጊዜ ለእያንዳንዱ ብር 300,000.00 (ሦስት መቶ ሺህ ብር) በጥሬ ገንዘብ መሰብሰቢያ ደረሰኝ ወይም በሲ.ፒ.ኦ ብቻ ማስያዝ ይኖርበታል፡፡ ጨረታውን ያሸነፈ ማንኛውም ተጫራች ለዳልጋ ከብት ቀንድ ምርቱን በሳምንት ሁለት ቀን   እንዲሁም ለስጋና አጥንት መኖ ምርቱ በሚመረትበት በሳምንት ሦስት ቀን (ሰኞ፣ማክሰኞ እና ሐሙስ) እና ለተነጠረ ሞራ ምርቱ በተመረተበት ቀን ሙሉ በሙሉ የእጅ በእጅ ሽያጭ በማከናወን ማንሳት የሚችል መሆን አለበት፡፡ ምርቱን ለመግዛት የሚያስፈልጉ ቅድመ ሁኔታዎች በጨረታ መመሪያ ላይ በተገለፀው መሰረት ይሆናል፡፡ አሸናፊው የሚኖረው መብትና ግዴታዎች በውል ውስጥ የሚካተት ይሆናል፡፡ ከቆዳና ሌጦ ውጪ ላሉት ምርቶች የተዘጋጀውን የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ብር 300.00 (ሦስት መቶ ብር) በመክፈል ከድርጅቱ ማርኬቲንግ የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 2 መግዛት ይቻላል፡፡ ጨረታው ለዳልጋ ከብት ቆዳ እና ለበጎች እና ፍየሎች እርጥብ ሌጦ መጋቢት 17 ቀን 2018 ዓ.ም፣ ለስጋና አጥንት መኖ መጋቢት 22 ቀን 2018 ዓ.ም፣ ለዳልጋ ከብት ቀንድ መጋቢት 23 ቀን 2018 ዓ.ም እና ለተነጠረ ሞራ መጋቢት 28 ቀን 2018 ዓ.ም በተመሳሳይ ሰዓት 4:00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያው ዕለት 4:30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ  ይከፈታል፡፡ ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 01114-163978 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት!!!

Closing Date

Check Details

Agricultural Machinerysale Recently

የእህል ማበጠሪያ ማሽን ሽያጭ ጨረታ ድርጅታችን ቫላም ግሎባል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ ቱርክ ሰራሽ የእህል ማበጠሪያ እና ማቀነባበሪያ ማሽነሪዎች ማለትም፤ ቅድመ ማበጠሪያ ማሽን ፤ዲስቶነር (ድንጋያማ ቆሻሻ መለያ) ፤ግራቪቲ መለያ ማሽን፤ የተበጠረ ማጠረቀሚያ ቋቶችና የመስፊያ ማሽን፤ የተለያዩ ለማሽኑ ያሚያስፈለጉ መሳሪያዎች…. የመሳሰሉትን በአሉበት ሁኔታ ድርጅታችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይ

Valam Global Trading

በመሆኑም ማሽኖቹን ለመግዛት የሚፈልግ ተጫራች በጽሁፍ የተዘጋጀውን ዝርዝር የማሽን ዓይነት በመውሰድ ማሽኖቹን በመመልከትና የመግዣ ዋጋ  (ተጨማሪ እሴት ታክስ በፊት) በታሸገ እንቨሎፕ ከአስር በመቶ የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ጋር አያይዞ ማቅረብ ይኖርብታል፡፡ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአስራ አምስት ተከታታይ ቀናት ለተጫራቾች ክፍት ሆኖ የሚቆይ ይሆናል፡፡ በአስራ ስድስተኛው እለት ጨረታው ተዘግቶ በእለቱ ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ በአራት ሰዓት ይከፈታል፡፡ አስራ ስድስተኛው ቀን በዓል ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን ላይ ይከፈታል፡፡ የጨረታውን ዶክመንት ለመውሰድና ማሽኖቹን ለማየት በሞባይል ቁጥር 0930175834፤0930175835 እና 0910314271 ላይ በመደወል መረጃ ማግኘት ይቻላል፡፡ ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው!! ቫላም ግሎባል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ

Closing Date

Check Details

GeneratorsPump RelatedPurchaseSpare Parts Sale & Supply Recently

አምባሰል የንግድ ሥራዎች ኃ.የተ.የግል ማህበር ሸቀጥና ሸቀጥ ነክ ያልሆኑ ልዩ ልዩ ንብረቶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል::

Ambasel Trading House Pvt. Ltd. Co

ቀን 18/08/2018 የጨረታ ማስታወቂያ አምባሰል የንግድ ሥራዎች ኃ.የተ.የግል ማህበር ሸቀጥና ሸቀጥ ነክ ያልሆኑ ልዩ ልዩ ንብረቶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል:: በመሆኑም የዚህን ጨረታ ሰነድ በተገለፀው አድራሻ በመግዛት ማንኛውም ተወዳድሮ ያሸነፈው አካል እቃዎቹን መግዛት የሚችል ሲሆን:- የጨረታ አይነት፡– የውሃ ፓምፕና መለዋወጫ፣ ጄነሬተርናመለዋወጫዎች፣የመኪና ጎማ ፣ካመነዳሪ፣ፍላፕ ፣የመኪና ባትሪ፣ኮፒውተር፣ ፕሪንተር ስልክና ሌሎች ተያያዥ ዕቃዎች፤ አገልግሎት የማይሰጡ በፀሃይ የሚሰሩ ፋኖሶች ፣መለዋወጫዎች አገልግሎት የማይሰጡ የቢሮ እቃዎች፣የቢሮና የፅህፈት መሳሪያዎች እጣን የተለያዩ ብረታ ብርቶች፣ ወኪንግ ትራክተር አገልግሎት የማይሰጡ ልዩ ልዩ የጥራጥሬ ማበጠሪያ ማሽነሪዎች፣ ልዩ ልዩ እቃዎች በሚል በተለዩት የጨረታ ሰነዶች በጥቅል (በሎት/ LOT) አደራጅቶ ገዥዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ የተዘጋጀ የጨረታ ሰነድ ነው፤ ማንኛውም ተጫራች (የተፈጥሮም ይሁን ሕጋዊ ሰውነት ያለው) በአንድ የጨረታ ሎት /Lot/አይነት ከአንድ በላይ የጨረታ ሰነድ ገዝቶና ሞልቶ ማስገባት አይችልም፡፡ ሆኖም ሻጭ ለሽያጭ ባወጣቸው የተለያዩ ሎቶች ላይ በሁሉም ላይ በመሳተፍ ዋጋ ማቅረብ ይችላል፡፡እያንዳንዱ ተጫራች በተመሳሳይ ሎት (በአንድ ሎት) ላይ ከአንድ በላይ የጨረታ ሰነድ ሞልቶ ማቅረቡ ከተረጋገጠ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ከውድድር ውጭ ይደረጋል፡፡ ሻጭ ይህንን ጨረታ ሰነድ በመሸጡ ምክንያት በማንኛውም ሁኔታ የውል ስምምነት እንዲፈጽም አያስገድደውም፡፡ የውል ስምምነት እንደያዘም አይቆጠርም፡፡ ተጫራቾች ለመግዛት ዋጋ የሰጡበትን የንብረት አይነት ወይም የሎት አይነት ጠቅላላ ዋጋ 5% የጨረታ ማስከበሪያ (Bid Bond) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ (CPO) ወይም ጥሬ ገንዘብ በማስያዝ ከጨረታ ዋጋ ሠነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል ፡፡ ተጫራቾች በኩባንያው ዋና መ/ቤት የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል በአቅራቢያው በሚገኘው ሻጭ አድራሻ ማለትም አዲስ አበባ ወሎ ሰፈር ከሚገኘው አምባሰል ንግድ ስራዎች ድርጀት ኃየተ/የግ ማህበር ህንጻ 5ኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር 503  ፣በመምጣት መግዛት ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ለመግዛት በሚመጡበት ጊዜ ኢትዮጵያዊ ወይም የውጭ ዜጋ ለመሆናቸው ማንነታቸውን የሚገልፅ መታወቂያ ወይም ፓስ ፖርት ኮፒ እንዲሁም የንግድ ድርጅቶች ከሆኑ የንግድ ስራ ፈቃድና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡ ጨረታው አየር ላይ የሚቆየው በጋዜጣ ከታወጀበት እለት 18/08/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናት ሲሆን ጨረታው በ15ኛው ቀን ማለትም በ05/09/2018 ከቀኑ 4፡00 ሰዓት የጨረታ ሣጥኑ ይታሸጋል:: የኩባንያው ንብረት አስወጋጅ ኮሚቴ በእለቱ ከጠዋቱ 5፡00 ሰዓት በሻጭ አድራሻ ማለትም አዲስ አበባ ወሎ ሰፈር ከሚገኘው አምባሰል ህንጻ 3ኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር 305 የጨረታ ሰነድ የመከፈት ስነ- ስርዓቱን መከታተል የሚፈልጉ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ በጨረታ ሰነድ የመከፈት ስነ-ስርዓቱ ላይ የተጫራቾች ያለመገኘት ጨረታውን ዋጋ አያሳጣውም፡፡ ተጫራቾች በዚህ ጨረታ ለመሳተፍ ለሚያወጡት የትኛውም ዓይነት ወጭ (በጨረታው ተሳትፎ ቢያሸንፍ፣ ቢሸነፍ፣ በተለያየ ምክንያት ከጨረታው ውጭ ቢደረግ ወይም ጨረታው ቢሰረዝ) ሻጭ ተጠያቂ አይሆንም፡፡ በጨረታ ሰነዶቹ ላይ ማብራሪያ የሚፈልግ ተጫራች በዚህ የጨረታ ሰነድ ላይ በተመለከተው የሻጭ አድራሻ የሚፈልገውን ማብራሪያ በፅሑፍ መጠየቅ ይችላል፡፡ ተጫራቾች የ

Closing Date

Check Details

Bank RelatedForeclosuresaleVehicle ForeclosureVehicle Sale Recently

የእናት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት ባለበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Enat Bank

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የእናት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት ባለበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት አስያዥ ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ ለጨረታው የቀረበው ንብረት            የንብረቱዝርዝር የሐራጅ መነሻ ዋጋ በብር ሐራጁ የሚከናወንበት ቀንና ዓ.ም ሰዓት የሰሌዳ ቁጥር የስሪት ዘመን የሞተር ቁጥር     የሻንሲ ቁጥር 1 አቶ ደሳለኝ ተፈራ ቢሰጥ አቶ ደሳለኝ ተፈራ ቢሰጥ ንግስት እሌኒ ሳሪስ ሱዙኪ ዲዛየር አአ- 3-B48458   2021 K12MP4310503 MBHZF6C1XNG191819   2,300,000.00 መጋቢት 29  ቀን 2018 ዓ/ም ከጧቱ  3:00-4:15     የሐራጅ ደንቦች 1 ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (¼ኛ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) ብቻ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡ 2 የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጅ መዝጊያ ሰዓት አስራ አምስት ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡ በሐራጁ የመጨረሻ አስራ አምስት ደቂቃዎች የተጫራቾች ምዝገባ አይካሄድም፡፡ 3 አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ የጨረታው አሸናፊ መሆኑ ደብዳቤ ከደረሰው ቀን ጀምሮ በአስራ አምስት (15) ቀናት ውስጥ አጠቃልሎ መከፈል አለበት፡፡ ባይከፍል ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል፡፡ 4 ሐራጁ ከላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ንብረቶቹ ባሉበት በአዲስ አበባ ከተማ በተለምዶ ሰንጋተራ ተብሎ በሚታወቀው በባንኩ የወደፊት ዋና መ/ቤት ህንፃ መገንቢያ ቦታ ይከናወናል፡፡ 5 በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ ተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ ወይም ሕጋዊ ተወካዮች ብቻ ናቸው፡፡ 6 በተሸከርካሪው ላይ ለመንግስት የሚከፈለው 15% የተ.እ.ታክስ  እና ገዢ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ክፍያዎችን የስም ማዛወሪያ ጨምሮ ገዢው / አሸናፊው ይከፍላሉ፡፡ 7 ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ 8 ለሐራጅ የቀረበውን ንብረት ለመጎብኘት የሚፈልጉ ከአበዳሪው ቅርንጫፍ ጋር ቀጠሮ በመያዝ መጎብኘት ይችላሉ፡፡ 9 ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-5-58-65-68 በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡                                              

Closing Date

Check Details

A House & Building SaleBank RelatedForeclosureHouse & Building Foreclosuresale Recently

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ የሰጠው ብድር ባለመከፈሉ የብድር መያዣ ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Abyssinia Bank

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ የሰጠው ብድር ባለመከፈሉ የብድር መያዣ ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪው ሙሉ ስም የመያዣ ስጪው ስም ከተበዳሪው የሚፈለግበት ቀሪ ዕዳ የንብረቱ ዓይነትና አገልግሎት የቦታው ስፋት የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ የጨረታ መነሻ ዋጋ በብር ጨረታው የሚካሄድበት ቀን የምዝገባ ሰዓት የጨረታ ሰዓት ጨረታው የወጣበት ጊዜ 1 አቶ በላይ ዳምጤ ተሾመ ተበዳሪው እስከ መጋቢት 09 ቀን 2018 ዓ.ም ብር 10,859,379.40   መኖሪያ ቤት 435 ካ.ሜ 46378/2014 ባህር ዳ ከተማ ጣና/ክ/ ከተማ ቀበሌ 16   20,667,474.00 ሚያዝያ 19 ቀን 2018 ዓ.ም 4:00-5:30 5:30-6:00 ለመጀመሪያ ጊዜ 2 ያሬንጃ የታሸጉ መጠጦች ጅምላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህር አቶ ተፈራ አላምራው ታዬ እስከ መጋቢት 09 ቀን 2018 ዓ.ም ብር 8,727,283.33 መኖሪያ ቤት 280 በቀድሞ 26085/2002 በአዲሱ የቁ/መ/ል/መለያ ኮድ AM00101041400 6 ባህር ዳር ከተማ አጼ/ቴዎድሮስ ክ/ከተማ ቀበሌ 11 26,915,670.48 ሚያዝያ 20 ቀን 2018 ዓ.ም 4፡00 5፡30-6፡00 ለመጀመሪያ ጊዜ 3 አቶ ይከበር ሞላ ሲሳይ ተበዳሪው እስከ መጋቢት 09 ቀን 2018 ዓ.ም ብር 12,624,837.22 መኖሪያ ቤት 200 በቀድሞ 32157/07 በአዲሱ የቁ/መ/ል/መለያ ኮድ AM00105410201 1 ባህር ዳር ከተማ ዳ/ም ክ/ከተማ፣ ቀበሌ ሰላም 13,142,404.18 ሚያዝያ 21 ቀን 2018 ዓ.ም 4፡00 5፡30-6፡00 ለመጀመሪያ ጊዜ   በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል፡: ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ንብረት የጨረታ መነሻ ዋጋውን ¼ (አንድ አራተኛ) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲ.ፒ.ኦ በአቢሲንያ ባንክ (አ.ማ) ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው ለመሳተፍ ይችላሉ፡፡ የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ ከባንኩ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ በጨረታ ያሸነፈበትን ንብረት/ንብረቶች መረከብ ይኖርበታል፡፡ በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡ በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡ ተበዳሪው/መያዣ ሰጪው በሐራጁ ቀንና ሰዓት በቦታው መገኘት ይችላሉ፡፡ ነገር ግን ባይገኙ ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል፡፡ የጨረታው አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን ፣ እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውም ወጪዎችንም ገዢ ይከፍላል፡፡ ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ካለ ባንኩ የሚከፍል ሲሆን ቀሪ የሊዝ ክፍያ ገዢ ከሚመለከተው የመንግስት አካል ጋር ይዋዋላል፡፡ ንብረቶቹን በሥራ ሰዓት ፕሮግራም አሲዞ ለመጎብኘት ወይም ለማየት ይቻላል፡፡ በባንኩ ብድር ፖሊሲ እና መመሪያ መሠረት መስፈርቱን ለሚያሟሉ የጨረታው ከፍተኛ ዋጋ አቅራቢዎች ባንኩ ከፊል ብድር ሊሰጥ ይችላል፡፡ የጨረታው የሚከናወነው ንብረቶቹ በሚገኙበት ስፍራ ነው፡፡ ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 058-320-96-60/ ወይም 09- 53-84-70-04 ባህር ዳር በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡ ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

Closing Date

Check Details

A House & Building SaleBank RelatedForeclosureHouse & Building Foreclosuresale Recently

ወጋገን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሰረት ከዚህ በታች የቀረበውን የመያዣ ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል       

Wegagen bank

ወጋገን ባንክ አ.ማ  ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፡ ወጋገን 017/2018  ወጋገን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሰረት ከዚህ በታች የቀረበውን የመያዣ ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል                          ተቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ የንብረቱ አድራሻ የቦታው ስፋት የባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር የንብረቱ ዓይነት/የይዞታው አገልግሎት የጨረታ መነሻ ዋጋ ጨረታው የሚከናወንበት ቀን ከተማ/ ክልል ክ/ከተማ/ ከተማ/ዞን ወረዳ /ቀበሌ 1 አቢሲንያ የቄራ አገልግሎት ኃ/የተ/                   የግ/ማህበር አቶ  ቴዎድሮስ ታደሰ በቅሎቤት አዲስ አበባ    የካ 13 500 ካ/ሜትር AA000051306364 መኖሪያ ቤት (G+2)   30,627,626.14 ሚያዝያ13 ቀን 2018 ዓ.ም ከጧቱ 3፡00 – 6፡00 ሰዓት     ማሳሰቢያ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው የጨረታ መነሻ ዋጋ ¼ (አንድ አራተኛ) በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (C.P.O) በወጋገን ባንክ አ.ማ ስም በማሰራት በጨረታው ዕለት በመቅረብና በመመዝገብ በጨረታው ላይ መሳተፍ ይችላሉ፡፡ የጨረታ አሸናፊ ከባንኩ የብድር ማስመለስ ዳይሬክቶሬት ማሸነፉን የሚገልጽ ደብዳቤ ከተሰጠው ቀን ጀምሮ ቀሪውን ገንዘብ በ15 /አስራ አምስት/ ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል፡፡ ባይከፍል ግን የሐራጁ ውጤት ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፣ ላላሸነፉት ተጫራቾች ግን ያስያዙት ሲፒኦ ወዲያዉኑ ይመለስላቸዋል፡፡ ጨረታውን ላሸነፈ፤ የባንኩን የብድር ፖሊሲ፤ መመሪያ እና ቅድመ ሁኔታ ለሚያሟላ እንዲሁም ተጨማሪ የመያዣ ንብረት ለሚያቀርብ ተጫራች፤ ባንኩ በብድር መመሪያ መሰረት ብድር ሊያመቻች ይችላል፡፡ የተጫራቾች የምዝገባ ሰዓት፤ ከጧቱ 3፡00 – 4፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ ሲሆን ምዝገባው ከተጠናቀቀ በኋላ ለንብረቱ የሚመደበው የጥሪ ሰዓት 30 ደቂቃ ብቻ ነው፡፡ ሆኖም የጨረታው መጠናቀቂያ ሰዓት ድረስ አሸናፊው ካልተለየ አሸናፊ እስኪለይ ድረስ ጨረታው ይቀጥላል፡፡ በጨረታው የተሻለ ዋጋ ያቀረበ ተጫራች ጨረታውን ካካሄደው ከባንኩ የብድር ማስመለስ ዳይሬክቶሬት ማሸነፉን የሚገልጽ ደብዳቤ ሲደርሰው ብቻ አሸናፊ ይባላል፡፡ ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል፡፡ ጨረታው የሚካሄደው በወጋገን ባንክ ዋና መስርያ ቤት ህንጻ 13ኛ ወለል ላይ በሚገኘው የመሰብሰብያ አዳራሽ ይሆናል፡፡ ለሀራጅ ጨረታ የቀረበውን ንብረት ለመጎብኘት የሚፈልግ ተጫራች የጨረታው ቀን ከመድረሱ በፊት ከባንኩ ጋር ቀጠሮ በማስያዝ መጎብኘት ይችላል፡፡ ተበዳሪው /ንብረት አስያዥ/ ወይም ሁለቱም በጨረታው ቀን እና ሰዓት በቦታው ላይ መገኘት ይችላሉ፡፡ ነገር ግን ተበዳሪው /ንብረት አስያዡ/ በጨረታ ቀን እና ሰዓት በቦታው ባይገኝ ጨረታው በሌለበት ይካሄዳል፡፡ ከዚህ በተጨማሪ ጨረታው ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች ወይም የተጫራቾች ህጋዊ ተወካዮች ብቻ ናቸው፡፡ ማንኛውንም ለመንግስት ሊከፈል የሚገባውን ክፍያ ተጨማሪ እሴት ታክስን ጨምሮ ሙሉ በሙሉ የጨረታው አሸናፊ የሚከፍል ይሆናል፡፡ ለበለጠ ማብራሪያ ወይም የጉብኝት ቀጠሮ ለማመቻቸት ወጋገን ባንክ አ.ማ የብድር ማስመለስ ዳይሬክቶሬት 011-558-18-37፣ መደወል ይችላሉ፡፡ ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም፡፡                                 ወጋገን ባንክ አ.ማ      

Closing Date

Check Details

Agriculture ProductsaleWood & Wood Related Recently

የኢትዮጵያ ቅርስ ባለአደራ ማሕበር ከማያስተዳድራቸው በእንጦጦ የተፈጥሮ ፓርክ ውስጥ ከሚገኝ ቦታዎች  ጠቅላላ የባህር ዛፍ መጠን  2330ሜ3 (በሜትር ኩብ) ለተለያየ አገልግሎት የሚውሉ የቁም ባህር ዛፎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Ethiopian Heritage Trust

የኢትዮጵያ ቅርስ ባለአደራ ማሕበር (ኢቅባማ) የጨረታ ቁጥር ኢቅባማ/ግጨ-ዐ1/2ዐ18 የቁም ባሕር ዛፍ ሽያጭ ግልጽ ጨረታ የኢትዮጵያ ቅርስ ባለአደራ ማሕበር ከማያስተዳድራቸው በእንጦጦ የተፈጥሮ ፓርክ ውስጥ ከሚገኝ ቦታዎች  ጠቅላላ የባህር ዛፍ መጠን  2330ሜ3 (በሜትር ኩብ) ለተለያየ አገልግሎት የሚውሉ የቁም ባህር ዛፎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ይህ ለተለያየ አገልግሎት የሚውል የቁም ባህር ዛፎች በእንጦጦ ይገኛሉ፡፡ በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን ማሟላት ይኖርባቸዋል፡፡ የተዘጋጀውን የመጫረቻ ሰነድ በኢትዮጵያ ቅርስ ባለአደራ ማሕበር ቢሮ በአካል በመቅረብ የማይመለስ ብር 2,000.ዐዐ (ሁለት ሺ) ብር በመክፈል ማግኘት ይችላሉ፡፡ የጨረታ ሰነድ ሽያጭ የሚካሄደው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 (አስር) ቀናት ከጠዋቱ 3፡ዐዐ-6፡3ዐ እንዲሁም ከሰዓት በኋላ ከ7፡3ዐ -11፡3ዐ ይሆናል፡፡ ተጫራቾች ለሚገዙት የዛፍ መጠን የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ የሚገዙበትን ጠቅላላ ዋጋ 1ዐ% (አስር በመቶ) በባንክ በተመሰከረ ሲፒኦ በኢትዮጵያ ቅርስ ባለአደራ ማሕበር ሥም በማዘጋጀት ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ነገር ግን በተጠየቀው መሠረት ያላቀረበ ተጫራች ከጨረታው ውድድር ውጪ ይደረጋል፡፡ ተጫራቾች ለሚገዙት የዛፍ መጠን የመግዣ ዋጋ በተያዘው የዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ ላይ ብቻ በመሙላት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ሚዘጋበት ቀንና ሰዓት ድረስ ባሉት ተከታታይ ቀናት በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው በጨረታ ሳጥን ውስጥ ከታች በተገለጸው አድራሻ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ሌሎች ተጫራቾች ባቀረቡት ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ መስጠት አይቻልም፡፡ አሸናፊ ተጫራች (ቾች) የጨረታ ውጤት ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ በሚቆጠር በ5 (አምስት) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ከማሕበሩ ጋር ውል መፈራረም አለበት/አለባቸው/ ክፍያው ከተፈጸመ ጀምሮ ለዛፍ ቆረጣው በተሰጠው ጊዜ ውስጥ ባህርዛፉን ማንሳት አለበት/አለባቸው/፡፡ የጨረታ ሳጥኑ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 (ለአስር) ተከታታይ ቀናት አየር ላይ ይውል እና በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ በ4፡ዐዐ ሰዓት ተዘግቶ በዚያኑ ቀን በ4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኢትዮጵያ ቅርስ ባለአደራ ማሕበር የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡ ይሁን እንጅ የመክፈቻው ቀን ቅዳሜ፣እሁድ ወይም የቀን መቁጠሪያ (ካላንደር) የሚዘጋቸው በአላት ላይ ከዋለ በቀጣዩ የሥራ ቀን የሚከፈት ይሆናል፡፡ ተጫራቾች የሚከተሉትን ሰነዶች የማቅረብ ግዴታ አለባቸው፡፡ ከተፈለገው ሥራ ጋር ተዛማጅነት ያለው እና የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የግብር ከፋይነት ምዝገባ የምስክር ወረቀት እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ምስክር ወረቀት በጨረታው አሸናፊ የሆነ ተጫራች /ቾች/ አሸናፊነቱ /ታቸው/ ተገልፆለት /ላቸው/ ውል በገባ /በገቡበት/ 1ዐ ተከታታይ ቀናት ውስጥ ያሸነፈበትን /ያሸነፉበትን/ ዋጋ በሙሉ መክፈል ይኖርበታል /ይኖርባቸዋል/፡፡ ሆኖም ሙሉ ክፍያውን በተጠቀሰው የጊዜ ገደብ መክፈል ካልቻለ ያስያዘው የጨረታ ማስከበሪያ ለኢትዮጵያ ቅርስ ባለአደራ ማሕበር ገቢ ይደረጋል፡፡ አሸናፊው ተጫራች በመንግሥት አዋጅ መሠረት የተጣለውን የሽያጭ ታክስ ሮያሊቲ ክፍያ በመንግሥት አሰራር መሠረት ለማሕበሩ የመከፈል ግዴታ አለበት፡፡ የቁም ዛፉን ቆርጦ ለማንሳት የተፈቀደው 30 (ሰላሳ) ተከታታይ ቀናት ብ

Closing Date

Check Details

ComputerDisposal SaleGeneratorsOffice Items & EquipmentPrinting & Publishing Equipment/ MaterialTyre & Battery Recently

የኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ ሲገለገልባቸው የነበሩ ያገለገሉ የተለያዩ አቅም ያላቸው ጀነሬተሮች፣ ካዝናዎች፣ኮምፒውተሮች፣ ፕሪንተሮች፣ ዩፒኤሶች ፣ የብር መቁጠሪያ ማሽኖች፣ የተለያዩ የቢሮ ወንበሮች (የመሽ ወንፊት፣ የፋቢሪክ እና የቆዳ)፣ ጠረጴዛዎች፣ የብረት ፋይል ካቢኔቶች፣ ካዉንተር እና ኬጂ፣ ያገለገሉ የመኪና ባትሪዎች፣ ያገለገሉ የመኪና ጎማዎች፣ አሮጌ ጋዜጣዎች፣ ባዶ የቶነር እቃዎች እና የ

Cooperative Bank of Oromia

የጨረታ ማስታወቂያ (ቁጥር FA- 07/2025/26)   የዕቃዎቹ ዓይነትና ዝርዝር በጨረታው ሰነድ ላይ የሚገኝ በመሆኑ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት እስከ መጋቢት 7 ቀን 2018 ዓ.ም 8፡00 ሰዓት ድረስ የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፊኬት ወይም የግብር መለያ ካርድ ያላችሁ ተጫራቾች ቦሌ መንገድ የኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ ኢጆ ቅርንጫፍ ወይም በአቅራቢያዎ በሚገኝ የባንኩ ቅርንጫፍ በመሄድ ላገለገሉ ዕቃዎች ጨረታ ሰነድ መግዣ ብር 300.00 (ሦስት መቶ) በሂሳብ ቁጥር ETB1446500010001 በማስገባት ደረሰኙን  በመያዝ የጨረታ ሰነዱን ቦሌ መንገድ ከአፍሪካ ኢንሹራንስ ፊትለፊት፣ ራንግ ህንጻ 7ኛ ፎቅ ከባንኩ ንብረት አስተዳደር ዋና ክፍል መውሰድ ይችላሉ። የዕቃዎቹን ዓይነትና ዝርዝር ሁኔታ በአካል ማየት ለሚፈልጉ ተጫራቾች የከፈሉበትን ስሊፕ እና የጨረታ ሰነዱን በመያዝ ሱሉልታ አካባቢ ሁለት ቦታ በሚገኙት የባንኩ መጋዘኖች  ሹፉኔ ቻይና ጋራጅ 100 ሜትር ገባ ብሎ አነን ሰላሌ የወተት ማቀነባበሪያ ቅጥር ግቢ ውስጥ እና ሱሉልታ አዲስ የተሰራዉ ክ/ከተማ ከዋና መንገዱ ወደ ቀኝ 200 ሜትር ገባ ብሎ በሚገኘው ፒልከን ተብሎ በሚታወቀው የባንኩ ግምጃ ቤት ውስጥ በመገኘት ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ሰነዱን የገዙ ተጫራቾች ብቻ በተቀመጠው ፕሮግራም መሠረት የካቲት 30 ቀን 2018 ዓ.ም ፣  መጋቢት 2 እና መጋቢት 4 ቀን 2018 ዓ.ም ከጧቱ 3፡00 ሰዓት እስከ 10፡00 ሰዓት ድረስ እንዲሁም መጋቢት 7 ቀን 2018 ዓ.ም ከጧት 3፡00 ሰዓት እስከ 6፡00 ሰዓት መጎብኘት ይችላሉ። ገዢዎች የሚገዙበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቬሎፕ እስከ ጨረታ መዝጊያ መጋቢት 7 ቀን 2018 ዓ.ም 8፡00 ሰዓት ድረስ ቦሌ መንገድ ራንግ ህንጻ ንብረት አስተዳደር ዋና ክፍል በአካል ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸውን በመላክ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ በማስገባት መጫረት ይችላሉ። ባንኩ የሚከተለው የማወዳደሪያ ዘዴ በሰነዱ ሰንጠረዥ ላይ ንብረቶቹ እንደተዘረዘሩት ዓይነት በተናጠል መስመር በመስመር ሲሆን ባንኩ የተሻለ ሆኖ ካገኘም በጥቅል ወይም በጅምላ ያወዳድራል። ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ንብረት የጠቅላላ መነሻ ዋጋ 10% (አስር በመቶ)ዉን  በባንክ ክፍያ ማዘዣ (CPO) የጨረታ ማስከበሪያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፤ በተጨማሪም የጨረታ መነሻ ዋጋ ለሌላቸው የሚገዙበትን ጠቅላላ ዋጋ 10% ማስያዝ ይኖርባቸዋል። ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) 15% በተጨማሪነት መኖር አለመኖሩን በግልፅ በሰነዱ ላይ በፅሁፍ መግለፅ ይኖርባችዋል። የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ሳይያያዝ የሚቀርብ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም። አሸናፊ መሆናቸው የተገለፀላቸው ተጫራቾች ያሸነፉትን ንብረት ሙሉ ክፍያውን በአምስት ቀናት ውስጥ ከፍለው ማንሳት ይኖርባቸዋል፤ ካልሆነ ግን ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ሲፖኦ ውርስ ይደረጋል። ጨረታው ሰኞ መጋቢት 7 ቀን 2018 ዓ.ም በ 8፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዛው ዕለት ሰኞ መጋቢት 7 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ላይ ራንግ ህንጻ 7ኛ ፎቅ የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ ተጫራቾች በተገኙበት የጨረታ ሰነዱ የሚከፈት መሆኑን እንገልፃለን። ባንኩ የተሸለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ (አ.ማ) ስልክ ቁጥር 0115576174 ፖ.ሣ.ቁ 16936 ማህበረሰቡን ማጎልበት፣ ህይወትን መለወጥ!      

Closing Date

Check Details

Disposal SaleOffice Items & EquipmentPlastics & Plastic ProductsTyre & BatteryVehicle & Spare PartsWood & Wood Related Recently

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ያገለገሉ የተለያዩ ዓይነት የመኪና መለዋወጫ ዕቃወች: የተለያዩ አይነት ያገለገሉ የቢሮ እቃወች ፡ቁርጥራጭ እንጨቶች   የተለያዩ ዓይነት ያገለገሉ የመኪና እና የሞተር ሳይክል ጎማዎች፡የተለያዩ አይነት ቶነሮች፡ያገለገሉ የመኪና ባትሪ፤የተለያዩ ጀሪካኖች ፤ለስላሳ መጠጦች፤ቬንትሌተሮች እና ያገለገሉ በሮች፤በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈ

Ethiopian Red Cross Society (ERCS)

  የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት    ያገለገሉ የተለያዩ ንብረቶች የግልፅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ  የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ያገለገሉ የተለያዩ ዓይነት የመኪና መለዋወጫ ዕቃወች: የተለያዩ አይነት ያገለገሉ የቢሮ እቃወች ፡ቁርጥራጭ እንጨቶች   የተለያዩ ዓይነት ያገለገሉ የመኪና እና የሞተር ሳይክል ጎማዎች፡የተለያዩ አይነት ቶነሮች፡ያገለገሉ የመኪና ባትሪ፤የተለያዩ ጀሪካኖች ፤ለስላሳ መጠጦች፤ቬንትሌተሮች እና ያገለገሉ በሮች፤በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል:: በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈለጉ ተጫራቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ከጨረታ ሰነዶች ጋር በማያያዝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ የእቃዎቹ ዓይነትና ዝርዝር በጨረታው ሰነድ ላይ የሚገኝ በመሆኑ ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ አስር /10/ ቀናት ውስጥ ጨረታ ሰነዱን በጉርድ ሾላ ሳለተ ምህረት ቤ/ክርስቲያን ፊት ለፊት ድራር ሞል አጠገብ ከሚገኘው ከኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በመገኘት የጨረታውን ዝርዝር መረጃ የያዘውን የጨረታ ሰነድ በብር /8ዐዐ/ ስምንት መቶ ብር/በመግዛት የጨረታ ሰነዳችሁን እስከ ሰኔ 19 ቀን 2ዐ18 ዓ.ም. ከቀኑ 8፡ዐዐ ሰዓት ድረስ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡ የእቃዎቹን ዓይነትና ዝርዝር ሁኔታ በአካል ማየት የሚፈልጉ በጉርድ ሾላ ሳለተ ምህረት ቤ/ክርስቲያን ፊት ለፊት ድራር ሞል አጠገብ የሚገኘው በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በግምጃ ቤት በመገኘት ጨረታው በሪፖርተር በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ሰነዱን የገዙ ተጫራቶች ብቻ መጎብኘት ይችላሉ፡፡ ተጫራቶቸ ከጨረታው በኋላ የሚመለስ የጫረታ ማስከበሪያ ቢድቦንድ ለሚጫረቱበት ጠቅላላ ዋጋ ሁለት በመቶ /2%/ በCPO/ወይም ባንክ ጋራንቲ አያይዞ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ገዥዎች የሚገዙበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቬሎኘ እስከ ጨረታ መዝግያ  ሰኔ 19 ቀን 2ዐ18 ዓ.ም. 8፡ዐዐ ሰዓት ተዘገቶ በእለቱ 8፡3ዐ በጉርድ ሾላ በሚገኘው ሳለተ ምህረት በ/ክ ፊት ለፊት ድርራ ሞለ አጠገብ በሚገኘው የማኀበሩ መሰብሰበያ አዳራሽ ውስጥ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ተጫራቶች ጨረታውን አሸናፊ መሆናቸው ከተገፀላቸው ተጫራቾች የሸነፋትን ንብረት ሙሉ ክፍያውን በአምስት ቀናት ውስጥ ከፍለው ማንሳት ይኖርበቸዋል፡፡ ካልሆነ ግን ጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ሲፒኦ /Cpo/ድርጅቱ ገቢ ያደርጋል ወይም ተመላሽ አይሆንም፡፡ ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ተጫራቾች ስለጨረታው ተጨማሪ ማብራሪያ ሲፈልጉ ከዚህ በታች በተጠቀሰዉ አድራሻ ስልክ በመደወል ማግኘት የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ የእትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር  አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ ቤት  ስልክ ቁጥር፡ 011-515-06-08  ፖስታ ሳጥን ቁጥር፡ 41076    

Closing Date

Check Details

Disposal SalePlastics & Plastic Productssale Recently

 ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር   ያገለገሉ እንጨት ፓሊት እና ሎችም እስክራፐ አይነቶቸ (IBC& wooden pallet sales plastic IBC=103 use, Aluminum Covered IBC used. 250kg Labsa Empty drum, 240KG SLES Empty drum, Used Jerrycan cup, Sulphate Jumbo bag 1000kg, NOODLES bag 25

Repi Soap and Detergent PLC

የጨረታ ማስታወቂያ ቀን፦ 1/10/2018  ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር   ያገለገሉ እንጨት ፓሊት እና ሎችም እስክራፐ አይነቶቸ (IBC& wooden pallet sales plastic IBC=103 use, Aluminum Covered IBC used. 250kg Labsa Empty drum, 240KG SLES Empty drum, Used Jerrycan cup, Sulphate Jumbo bag 1000kg, NOODLES bag 25kg, Dolomite bag 50kg, Soda Ash bag 50/40kg and other items)) በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።   ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፈ የሚፈልጉ ተጫረቾች፡– የ2018 በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድና የታክስ ከፋይነት ማረጋገጫ ያለው መሆኑ ይኖርበታል፡ የጨረታ ማስከበሪያ በ CPO መልክ 100,000 ብር ማስያዝ ይኖርበታል፤ ለዚህ ጨረታ ተብሎ የተዘጋጀውን ጨረታ ሰነድ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በሪፖረተር ጋዚጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ስድስት የስራ ቀናት ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ 10፡00 ሰዓት ብቻ በድርጅቱ ቅጥር ግቢ ተገኝተው የማይመለስ 200 ብር (ሁለት መቶ ብር) ክፍለው የጨረታ ሰነዱን መውሰድ የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ጨረታው እስከ ሰኔ 11,2018 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 ሰዓት ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡ ተጫራቾች በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ድረስ የሚያቀርቡትን ዋጋ በተዘጋጀው ሰነድ ላይ ሞልተው ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው ሰኔ 11,2018 ዓ.ም ሰዓት 8፡00 ሰአት ዝግ ይሆናል፡፡ ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከሰዓት 9፡00 አቅርቦትና ክምችት መምሪያ ቢሮ ይከፈታል፡ ፡ ለጨረታ የወጣዉን እቃ ማየት የሚቻለዉ ቀን 9/10/2018-11/10/2018ማክስኞ–ሀሙስ) ብቻ ነዉ ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠቀ ነው፡፡ ተጫራቾች ማንኛውንም ዋጋ ሲሞሉ ከ ቫት በፊት መሆን አለበት ዋጋ ከ ቫት ያስገባ ተጫራቸ ከጨረታ ዉድቅ ይሆናል ፡፡   ለበለጠ መረጃ ረጲ ሣሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማ አድራሻ አዲስ አበባ ጅማ መንገድ ካራ ቆሬ ሰኘላይ ቼን  ክፍል ስልክ ቁጥር 0992921872

Closing Date

Check Details

Aluminum Related ProductsElectronics EquipmentOffice Items & Equipmentsale Recently

የኢትዮጵያ ጠለፋ መድን አ.ማ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ያገለገሉ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

Ethiopian Reinsurance Share Company

የኢትዮጵያ ጠለፋ መድን አ.ማ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡ኢጠመ/0005/2018 ያገለገሉ የተለያዩ እቃዎችን ለመሸጥ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ኩባንያችን የኢትዮጵያ ጠለፋ መድን አ.ማ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ያገለገሉ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ የዕቃዎች ስም ዝርዝር ምርመራ 1 የተለያዩ የቢሮ ተሽከርካሪ ወንበሮች የዕቃዎች ብዛትና መጠን በጨረታ ሰነድ ውስጥ በዝርዝር ተጠቅሰዋል 2 የቢሮ ጠረጴዛ 3 ኪችን ካብኔት 4 የኪችን ወንበሮች 5 የመስታወት መጋረጃ 6 የተለያዩ የቀላል መኪና ጎማዎችና መለዋወጫዎች 7 UPS ባትሪዎች 8 የተለያየ ብዛት እና መጠን ያላቸው የኤጋ ቆርቆሮዎች 9 ትራንስፓረንት ቆርቆሮዎች 10 መስታወቶች 11 ጣውላዎች 12 ፕላስቲክ የበር ፍሬሞች 13 ኮንዲት 14 አንጉላር ብረት 15 አልሙኒየም ክላዲንግ 16 የመስኮት አልሙኒየም ክላዲንግ ፍሬም 17 ቶነር ካርትሬጅ 18 ልዩልዩ እቃዎች በዚሁ መሠረት በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ግለሰብ ወይም ድርጅት የሚሸጡትን እቃዎች ልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 9 ጆሳንሰን አካባቢ በሚገኘው የድርጅቱ ህንፃ 7ኛ ፎቅ በመምጣት የሚሸጡትን እቃዎች ዝርዝር የያዘ ሰነድ ከመጋቢት 14 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ መጋቢት 25 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ባሉት አስር (10) የሥራ ቀናት በስራ ሰዓት በመገኘት ማየት እና ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡ ሰለሆነም ፍላጎት ያላችሁ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች እና ሰነዶች በማሟላት  እንድትወዳደሩ እንጋብዛለን፡- ተጫራቾች የታደሰ ህጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ፤ የንግድ ምዝገባ ፈቃድ፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ምስክር ወረቀት፤ የግብር ከፋይ ምዝገባ ምስክር ወረቀት እና የመሳሰሉትን ሰነዶች በማያያዝ ማቅረብ አለባችሁ፡፡ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ቀናት ከጠዋት 2፡00 እስከ 11፡00 ሰዓት ባለዉ ጊዜ ዉስጥ ለሽያጭ የቀረቡትን እቃዎች ልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 09 ጆሳንሰን አካባቢ በሚገኘው የድርጅቱ ህንፃ 7ኛ ፎቅ በአካል በመምጣት መመልከት ትችላላችሁ፡፡ ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት እቃዎች ለሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ 10 ፕርሰንት የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ከጨረታ ሰነድ ጋር በማያያዝ በታሸገ ኤንቨሎፕ ለዚሁ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ዉስጥ ጨረታዉ ከመዘጋቱ በፊት ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ የጨረታዉ መገምገሚያ መስፈርት ዋጋዉ፤ የተሟላ ጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና(ሲፒኦ) እንዲሁም በሰነዱ የተገለጹትን ዶክመንቶች አሟልቶ መገኘት ነዉ፡፡ ከላይ በተራ ቁጥር 4 የተገለጸዉን የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ያላስያዘ እና የተዘረዘሩትን ሌሎች ነጥቦች ያላሟላ ተጫራች ከጨረታዉ ዉድቅ ይደረጋል፡፡ የጨረታ ሳጥኑ ጨረታዉ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ክፍት ሆኖ የሚቆይ ሲሆን በ10ኛዉ ቀን ማለትም አርብ መጋቢት 25 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ በ8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያኑ ቀን በ8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በኩባንያዉ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡ ተጫራቹ በራሱ ዉሳኔ ጨረታዉ በሚከፈትበት ጊዜ ሳያገኝ ቢቀር የጨረታዉን መከፈት አያስተጓጉልም፡፡ በጨረታዉ አሸናፊ ተጫራቾች ጨረታዉን ማሸነፋቸዉ ከተነገረበት ወይም የስማቸዉ ዝርዝር በማስታወቂያ ሰሌዳ ላይ ከተለጠፈበት ቀን ጀምሮ በሚቆጠር ከ2 /ሁለት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ዉስጥ የዉል ማስከበሪያ የዉል ዋጋዉን 10 በመቶ በማቅረብ ኩባንያዉ ጋር ዉል መፈራረምና ያሸነፉበትን ዋጋ ሙሉ መክፈል ይኖርባችዋል፡፡ ሆኖም ከላይ በተገለጸዉ መሰረት ዉል ካልፈረሙ ወይም ሙሉ ክ

Closing Date

Check Details