Tender Notice Board
Discover the latest public procurement and private sector tenders from across Ethiopia. Register to unlock full details.
Search Tenders
የአወሊያ እርዳታና ልማት ድርጅት ለአወሊያ ጤና ጣቢያ የመጡ በርካታ የሆስፒታል አልጋዎች ያሉት ሲሆን ያሉትርፍነት ያሉንን ሰማኒያ አዲስ አልጋዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ
ቀን09/10/2018 በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የአወሊያ እርዳታና ልማት ድርጅት ለአወሊያ ጤና ጣቢያ የመጡ በርካታ የሆስፒታል አልጋዎች ያሉት ሲሆን ያሉትርፍነት ያሉንን ሰማኒያ አዲስ አልጋዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡- በጨረታው ለመወዳደር ለምትፈልጉ በአካል በመገኘት የአንድ ዋጋና የምትፈልጉትን መጠን በመጥቀስ በሰም በታሸገ ኤንቪሎፕ ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን በጨረታው መወዳድር የሚፈልግ ደርጅት የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 1000 በመክፈል ከድርጅቱ የፋይናንስ ዋና ክፍል መውሰድ ይችላል፡፡ የጨረታ ሰነድ ማስገቢ ቀን ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 05 የድርጅቱ የስራ ቀናት ውስጥ ይሆናል፡፡ ቦታው አዲስ አበባ፤ጉለሌ ክ/ከተማ፤ ወረዳ 05 ከጀኔራል ዊንጌት ሙያና ቴክኒክ ኮሌጅ አለፍ ብሎ በሚገኘው ልዩ ቦታው አወሊያ በድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት ሲሆን ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ በስልክ ቁጥር 0112708178/0112707916/ /0900726162 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡ ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡ አወሊያ እርዳታና ልማት ድርጅት !!
Closing Date
Check Details
Oromia Bank S. C. has allocated a budget towards the cost of procurement of goods and services, and it is intended that, part of the proceeds of this budget will be applied to eligible payments under the contract for which this invitation for bids is
Invitations to Bid (National Competitive Bidding) Rebid Ref No.OT/09/2025-26 Oromia Bank S. C. has allocated a budget towards the cost of procurement of goods and services, and it is intended that, part of the proceeds of this budget will be applied to eligible payments under the contract for which this invitation for bids is issued. Oromia Bank now invites sealed bids from eligible bidders for the procurement of: Description Quantity Motorcycle (Fuel driven) 30 Interested bidders may obtain further information from the following address: The Procurement & Management Division Oromia Bank S. C. The Bank’s Head Office Building, 9th floor, Room No. 9-002 On the Bole road, adjacent to Getu Commercial Center Tel No. 0115572098 Addis Ababa, Ethiopia A complete set of tender documents may be purchased by the interested bidders after paying of a non-refundable fee of Birr 500.00. The payment shall be deposited at Africa Godana branch of our Bank and the deposit slip should be submitted during the application for the tender. The amount to be deposited shall be made in the name of the bidder who will participate on the tender and will be checked by the Bank before issuing the bidding document to the applicant of the bid. The bid must be submitted in person to Oromia Bank address mentioned above on or before May 22, 2026, before 2:00 PM. Bids will be opened in the presence of bidders’ representatives who choose to attend on the date indicated above at 2:30 M. Oromia Bank reserves the right to accept or reject any or all bids. Oromia Bank
Closing Date
Check Details
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር በድርጅታችን አገልግሎት ሲሰጡ የቆዩ የተለያዩ ፈርኒቸሮች፣የአይቲ ዕቃዎች፣የጽዳት ማሽነሪዎች፣የማሸጊያ ፕላሰቲክ፣መጠረዣ ሪንግ ወ.ዘተ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ.የተ.የግ.ማ የጨረታ ማስታወቂያ CN/DE/02/18 ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር በድርጅታችን አገልግሎት ሲሰጡ የቆዩ የተለያዩ ፈርኒቸሮች፣የአይቲ ዕቃዎች፣የጽዳት ማሽነሪዎች፣የማሸጊያ ፕላሰቲክ፣መጠረዣ ሪንግ ወ.ዘተ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታው መካፈል የሚፈልጉ ሁሉ የጨረታ ዶክመንቱን ቦሌ መንገድ ደንበል የገበያ ማዕከል ጀርባ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት ህንፃ 5ኛ ፎቅ የግዢ ዋና ክፍል ብር 300.00 በመክፈል ከሰኞ እስከ አርብ (ጠዋት 2፡00-6፡00 እንዲሁም ከሠዓት 7፡00-11፡00) ማግኘት ይቻላል፡፡ ተጫራቾች የዕቃዎቹን ሁኔታ ቀጠሮ በማስያዝ ገርጂ በሚገኘው የድርጅቱ የዕቃ ግምጃ ቤት፣ ቃሊቲ በሚገኘው ጃቲ የዕቃ ግምጃ እንዲሁም አማልጋ የኢትዩጵያ ንግድ ባንክ ግምጃ ቤት በአካል በመገኘት መመልከት ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች የመጫረቻ ዶክመንታቸውን ከላይ በተጠቀሰው አድራሻና የሥራ ሰዓት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ እስከ ሰኔ 22 ቀን 2018 ዓ.ም 4፡00 ድረስ ማስገባት ይችላሉ፡፡ ከጨረታ ዋጋቸው ጋር የጨረታ ማስከበሪያ ብር 100,000.00 በሲፒኦ ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ ባንክ ጋርንቲ ማቅረብ አለባቸው፡፡ ጨረታው በዚሁ ዕለት ጠዋት በ4፡30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡ ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ.የተ.የግ.ማ ቦሌ መንገድ ደንበል የገበያ ማዕከል ጀርባ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት ህንፃ 5ኛ ፎቅ የግዢ ዋና ክፍል ስልክ ቁጥር 011-156 99 92 አዲስ አበባ ኢትዮጵያ
Closing Date
Check Details
ዘመን ባንክ አ.ማ. ልዩ ልዩ ያገለገሉ ንብረቶችን ( የቢሮ ፈርኒቸሮች፤ የቢሮ መገልገያ ኢኩፕመንቶች፤ ኮምፒዩተሮችና ተዛማጅ ዕቃዎች እንዲሁም ልዩ ልዩ የብረትና አልሙኒያም ቁርጥራጮች) ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ዘመን ባንክ አ.ማ ያገለገሉ ንብረቶች እና ሌሎች ዕቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ዘመን ባንክ አ.ማ. ልዩ ልዩ ያገለገሉ ንብረቶችን ( የቢሮ ፈርኒቸሮች፤ የቢሮ መገልገያ ኢኩፕመንቶች፤ ኮምፒዩተሮችና ተዛማጅ ዕቃዎች እንዲሁም ልዩ ልዩ የብረትና አልሙኒያም ቁርጥራጮች) ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ የጨረታ ደንቦች፡- ንብረቶቹን ለመግዛት ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች ከሰኔ 8 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ሰኔ 24 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ዘወትር በስራ ሰዓት “ጎፋ መብራት ኃይል ስኩል ኦፍ ቱሞሮ ት/ቤት ” አካባቢ በሚገኘው የባንኩ ዋና መጋዘን ቅጥር ግቢ ውስጥ መመልከት ይችላሉ፤ ወይም በስልክ ቁጥር 0115-57-58-25/011 668 78 09 በመደወል ወይም ሰንጋ ተራ አካባቢ በሚገኘው በባንኩ ዋናው መስሪያ ቤት 12ኛ ፎቅ ላይ በንብረት እና ሎጂስቲክ አስተዳደር መምሪያ በአካል በመቅረብ መረጃ መጠየቅ ይችላሉ፣ ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱንና የዋጋ መሙያ ቅጽ ከባንኩ የንብረት አሰተዳደርና ሎጂሰቲክሰ መምሪያ በመግዛትና እና በመሙላት በጨረታ ሰነዱ የተጠቀሰዉን የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (CPO) በማስያዝ መጫረት ይችላሉ። ተጫራቾች በምድብ (ሎት) ተለይተዉ ከተቀመጡት ንብረቶች የመረጡትን ለመግዛት የሚያቀርቡትን ዋጋ በታሸገ ኢንቨሎፕ እስከ ሰኔ 24 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ከቀኑ 11፡00 ድረስ በባንኩ ዋና መ/ቤት ህንጻ 12ኛ ፎቅ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይጠበቅባቸዋል፡፡ ጨረታው ሰኔ 24 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ተዘግቶ ሰኔ 25 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 03፡30 ሰዓት በባንኩ ህንጻ 19ኛ ፎቅ በሚገኘው የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል፡፡ ጨረታው በሚካሄድበት ዕለትና ሰዓት መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ብቻ ናቸው። አሸናፊው አሸናፊነቱ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ በ5 የስራ ቀናት ውስጥ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ ለባንኩ ክፍያ መፈጸም አለበት። ይህን ባያደርግ ግን ያስያዘው ሲፒኦ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል፤ የጨረታ አሸናፊዉ ንብረቶቹን ከማስተካከል፤ከመጫንና ከማጓጓዝ ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ክፍያ ገዢው ይከፍላል። ተጨማሪ የጨረታ ደንቦች የጨረታ ሰነድና የዋጋ መሙያው ቅጽ ላይ ተቀምጠዋል፡፡ ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። ዘመን ባንክ አ.ማ. ዘመን ባንክ አ.ማ Sengatera, Ras. Abebe Aregay Street, P.O.Box 1212 Addis Ababa, Ethiopia
Closing Date
Check Details
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት በ2019 በጀት ዓመት ከሚያርዳቸው እንሰሳት የሚገኘውን የተለያዩ ተረፈ-ምርቶች ማለትም የዳልጋ ከብት የሽሆና ጅማት፣ ቁርዝ ቀንድ፣ ሀሞት፣ የልብ ቧንቧ’የግንባር ቆዳ’ትንሹ አንጀት’ቴስቲክል’ የሽሆና ጥፍር እና የበግና ፍየል አንጀት’ቴስቲክል’ቁርዝ’ የግመል ቆዳ’ እና ሌሎች በጨረታ ሰነዱ ላይ የሚገለፁ ተረፈ-ምርቶችን ጨምሮ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት በ2019 በጀት ዓመት ከሚያርዳቸው እንሰሳት የሚገኘውን የተለያዩ ተረፈ-ምርቶች ማለትም የዳልጋ ከብት የሽሆና ጅማት፣ ቁርዝ ቀንድ፣ ሀሞት፣ የልብ ቧንቧ’የግንባር ቆዳ’ትንሹ አንጀት’ቴስቲክል’ የሽሆና ጥፍር እና የበግና ፍየል አንጀት’ቴስቲክል’ቁርዝ’ የግመል ቆዳ’ እና ሌሎች በጨረታ ሰነዱ ላይ የሚገለፁ ተረፈ-ምርቶችን ጨምሮ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ማንኛውም ተጫራች:- በመስኩ ወይም በተመሳሳይ ሕጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድና የግብር ከፋይ ሰርተፍኬትያለውና የዘመኑን ግብር የከፈለ የማይመለስ ኮፒ በማያያዝ ማቅረብ አለበት፡፡ የጨረታ ማስከበሪያ በተጫራቾች መመሪያ ላይ በተገለፀው መሰረት ይሆናል፡፡ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 500 / አምስት መቶ ብር/ በመክፈል ማርኬቲንግ የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 2 በመቅረብ መውሰድ ይቻላል፡፡ የዋጋ ማቅረቢያና ሌሎች መረጃዎች የያዘውን የጨረታ ሰነድ በታሸገ ኤንቨሎፕ ከጨረታ መዝጊያ ሰዓት በፊት በተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ማስገባት አለበት፡፡ ጨረታው ግንቦት 26 ቀን 2018 ዓ.ም 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት በ4:30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ ውስጥ ይከፈታል፡፡ ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለተጨማሪ ማብራሪያ በ8868/0114163978 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት
Closing Date
Check Details
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከሰኔ 01 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ሰኔ 30 ቀን 2018ዓ.ም ለሚያመርተው በየእለቱ ከሚታረዱ ከዳልጋ ከብት የሚገኝውን እርጥብ ቆዳና ከበጎች እና የፍየሎች የሚገኝው እርጥብ ሌጦ፣ የስጋና አጥንት መኖ፣ የዳልጋ ከብት ቀንድ እና ለሳሙና መስሪያ ግብዓት የሚሆነውን የተነጠረ ሞራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የተረፈ ምርት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከሰኔ 01 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ሰኔ 30 ቀን 2018ዓ.ም ለሚያመርተው በየእለቱ ከሚታረዱ ከዳልጋ ከብት የሚገኝውን እርጥብ ቆዳና ከበጎች እና የፍየሎች የሚገኝው እርጥብ ሌጦ፣ የስጋና አጥንት መኖ፣ የዳልጋ ከብት ቀንድ እና ለሳሙና መስሪያ ግብዓት የሚሆነውን የተነጠረ ሞራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ማንኛውም ተጫራች፡- በመስኩ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ እና የግብር ከፋይ ሰርተፍኬት ያለውና የዘመኑን ግብር የከፈለ ማስረጃ ኮፒ ማያያዝ አለበት፡፡ የጨረታ ማስከበሪያን በተመለከተ ለዳልጋ ከብት የጨረታ ማስከበሪያን የሚሆን ለሦስት የጨረታ ጊዜ ለእያንዳንዱ ብር 400,000.00 (አራት መቶ ሺህ ብር) እና በወር ውስጥ ለሚገኝው የበግና ፍየል ሌጦ የጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ብር 200,000.00 (ሁለት መቶ ሺህ ብር) የዳልጋ ከብት ቆዳ ጨረታ ያሸነፈ ማንኛውም ተጫራች የቅድመ ክፍያ ለ10 ቀናት ብር 4,000,000.00 (አራት ሚሊዮን ብር) እና የበግና ፍየል ሌጦ ያሸነፈ ማንኛውም ተጫራች የቅድመ ክፍያ ብር 500,000.00 (አምስት መቶ ሺህ ብር) በጥሬ ገንዘብ መሰብሰቢያ ደረሰኝ ወይም በሲ.ፒ.ኦ ብቻ ማስያዝ ይኖርበታል፡፡ ለስጋና አጥንት መኖ ለሦስቱ የጨረታ ጊዜ ለእያንዳንዱ ብር 20,000.00 (ሃያ ሺህ ብር) ለዳልጋ ከብት ቀንድ የጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ብር 10,000.00 (አስር ሺህ ብር) እና ለተነጠረ ሞራ ለሦስቱ የጨረታ ጊዜ ለእያንዳንዱ ብር 300,000.00 (ሦስት መቶ ሺህ ብር) በጥሬ ገንዘብ መሰብሰቢያ ደረሰኝ ወይም በሲ.ፒ.ኦ ብቻ ማስያዝ ይኖርበታል፡፡ ጨረታውን ያሸነፈ ማንኛውም ተጫራች ለዳልጋ ከብት ቀንድ ምርቱን በሳምንት ሁለት ቀን እንዲሁም ለስጋና አጥንት መኖ ምርቱ በሚመረትበት በሳምንት ሦስት ቀን (ሰኞ፣ማክሰኞ እና ሐሙስ) እና ለተነጠረ ሞራ ምርቱ በተመረተበት ቀን ሙሉ በሙሉ የእጅ በእጅ ሽያጭ በማከናወን ማንሳት የሚችል መሆን አለበት፡፡ ምርቱን ለመግዛት የሚያስፈልጉ ቅድመ ሁኔታዎች በጨረታ መመሪያ ላይ በተገለፀው መሰረት ይሆናል፡፡ አሸናፊው የሚኖረው መብትና ግዴታዎች በውል ውስጥ የሚካተት ይሆናል፡፡ ከቆዳና ሌጦ ውጪ ላሉት ምርቶች የተዘጋጀውን የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ብር 300.00 (ሦስት መቶ ብር) በመክፈል ከድርጅቱ ማርኬቲንግ የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 2 መግዛት ይቻላል፡፡ ጨረታው ለዳልጋ ከብት ቆዳ እና ለበጎች እና ፍየሎች እርጥብ ሌጦ ግንቦት 17 ቀን 2018 ዓ.ም፣ ለተነጠረ ሞራ ግንቦት 18 ቀን 2018 ዓ.ም፣ ለስጋና አጥንት መኖ ግንቦት 20 ቀን 2018 ዓ.ም እና ለዳልጋ ከብት ቀንድ ግንቦት 27 ቀን 2018 ዓ.ም በተመሳሳይ ሰዓት 4:00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያው ዕለት 4:30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡ ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 01114-163978 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት!!!
Closing Date
Check Details
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ንብረቶችን ማለትም የተለያዩ ያገለገሉ ፈርኒቸሮች፣ የተለያዩ ያገለገሉ የተሸከርካሪ ጎማዎች፣ የቪ8 ተሸከርካሪ ዕቃ መጫኛና የአልሙኒየም ጀርካኖች፣ የተቃጠለ የሞተር ዘይት ከነበርሜሉ፣ ንቃይ ቴለር ካውንተሮች የእንጨት ፓሌቶች እና የተለያዩ ያገለገሉ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ COMMERCIAL BANK OF ETHIOPIA የጨረታ ማስታወቂያ አዲስና በድጋሚ የወጣ የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶች ጨረታ ቁጥር 012/2025/26 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ንብረቶችን ማለትም የተለያዩ ያገለገሉ ፈርኒቸሮች፣ የተለያዩ ያገለገሉ የተሸከርካሪ ጎማዎች፣ የቪ8 ተሸከርካሪ ዕቃ መጫኛና የአልሙኒየም ጀርካኖች፣ የተቃጠለ የሞተር ዘይት ከነበርሜሉ፣ ንቃይ ቴለር ካውንተሮች የእንጨት ፓሌቶች እና የተለያዩ ያገለገሉ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለ አሻሻጡ የተዘጋጀውን ዝርዝር ሁኔታ የያዘውን ሰነድ ቄራ ፊት ለፊት በሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሕንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 211 የማይመለስ ብር 300.00 (ሦስት መቶ ብር ብቻ) በመክፈል ከግንቦት 13 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ ግንቦት 26 ቀን 2018 ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት እስከ ቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ ባሉት የስራ ቀናት መግዛት ይችላሉ፡፡ ተጫራች ያገለገሉ ንብረቶችን ከግንቦት 13 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ ግንቦት 27 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ያገለገሉ ንብረቶችን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቃሊቲ ቅርንጫፍ ትይዩ ባለው አስፓልት ወደ ውስጥ ገባ ብሎ በሚገኘው የቀድሞ ብራሌ ጥጥ መዳመጫ ግቢ ውስጥ እንዲሁም የተቃጠለ የሞተር ዘይት የሚገኝበት ቦታ ቃሊቲ ከመንገድ ትራንስፖርት የማሽከርከር ብቃት ማረጋገጫ እና ማሰልጠኛ ተቋም አጠገብ በሚገኘው የባንኩ ተሽከርካሪዎች ጥገና ጋራዥ /የቀድሞው አማልጋ ሜትድ/ ግቢ ውስጥ ከጠዋቱ ከ2፡00 ሰዓት እስከ ቀኑ 6፡00 ሰዓት ከሰዓት በኋላ ከቀኑ 7፡00 ሰዓት እስከ ቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ ባሉት የስራ ቀናት በመገኘት ማየት ይችላል፡፡ የተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ማስገቢያ ሳጥን ግንቦት 28 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት ላይ ታዛቢዎች በተገኙበት ይታሸጋል፡፡ ተጫራች ለንብረቱ የሚሰጠውን ዋጋ ከጨረታ ሰነዱ ላይ ባለው ክፍት ቦታ በመሙላት የጨረታ ማስከበሪያ እና ሌሎችም አስፈላጊ ሰነዶችን በፖስታ በማሸግ ቄራ ፊት ለፊት በሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሕንፃ 2ኛ ፎቅ በተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ማስገቢያ ሳጥን ውስጥ ግንቦት 28 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት እስከ 4፡00 ሰዓት ብቻ ያስገባል፡፡ የተቃጠለ የሞተር ዘይትና ያገለገሉ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች የማስወገድ ወይም መልሶ ለመጠቀም ከኢፌድሪ የአካባቢ የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ፈቃድ ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት፡፡ ግንቦት 28 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡15 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው እንዲሁም ታዛቢዎች በተገኙበት ቄራ ፊት ለፊት በሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 2ኛ ፎቅ በግልጽ ይከፈታል፡፡ ተጫራች ለሚጫረትበት የንብረት ዓይነቶች የጨረታ የመነሻ ዋጋውን 25% (ሃያ አምስት በመቶ) የጨረታ ማስከበሪያ (Bid Bond) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (CPO) ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለያገለገሉ ንብረቶች አስወጋጅ (Commercial Bank of Ethiopia Disposal) በሚል ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ለጨረታ ማስከበሪያ የተያዘው ሲፒኦ አሸናፊ ለሚሆነው በሚገዛው ንብረት ክፍያ ላይ የሚታሰብ ሲሆን አሸናፊ ላልሆኑት ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ሲፒኦ ተመላሽ ይደረግላቸዋል፡፡ ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
Closing Date
Check Details
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ወ/ሮ አማረች መልካሙ አቢተው የተበደሩትን ገንዘብ በብድር ውላቸው መሠረት ስላልከፈሉ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል የተመዘገባውንና ያሳገደዉን ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል፡፡
Baankii Hojii Gamtaa Oromiyaa የኦሮሚያ ኀብረት ሥራ ባንክ ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ወ/ሮ አማረች መልካሙ አቢተው የተበደሩትን ገንዘብ በብድር ውላቸው መሠረት ስላልከፈሉ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል የተመዘገባውንና ያሳገደዉን ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ማንኛውም ተጫራች ሐራጁ በሚካሄድበት ዕለት በኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት በመቅረብ ጨረታው ላይ እንዲሳተፍ ተጋብዟል፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም የንብረቱ ዓይነት አበዳሪው ቅርንጫፍ ለጨረታ የቀረበው ንብረት አድረሻና ዝርዝር ሁኔታ የቦታ ስፋት በካ.ሜ የጨረታው መነሻ ዋጋ ብር ጨረታው የሚካሄድበት ቀን እና ሰዓት ክልል ከተማ ዞን ክ/ከተማ ቀበሌ/ወረዳ የካርታ ቁ. 1 ወ/ሮ አማረች መልካሙ አቢተው አቶ ቡሎ በዳሶ ኤጋቲ የንግድ ድርጅት ሀዋሳ ኦሮሚያ ቢሻን ጉራቻ — በቀድሞ ቀበሌ 01 በአሁኑ አባስ ወረዳ WMMLM/00113/09 2050 23,205,526.47 10/10/ 2018 ዓ.ም ከ4፡00-6፡00 ሰዓት ላይ ይካሄዳል 2 ወ/ሮ አማረች መልካሙ አቢተው አቶ ቡሎ በዳሶ ኤጋቲ የንግድ ድርጅት ሀዋሳ ሲዳማ ሀዋሳ መናኻሪያ ጉዌ 31008 700 10,936,193.30 10/10/ 2018 ዓ.ም ከ8፡00-10፡00 ሰዓት ላይ ይካሄዳል 3 ወ/ሮ አማረች መልካሙ አቢተው አቶ ቡሎ በዳሶ ኤጋቲ የመኖሪያ ቤት ሀዋሳ ኦሮሚያ ቢሻን ጉራቻ — በቀድሞ ቀበሌ 01 በአሁኑ አባስ ወረዳ WMMLM/00144/00 300 4,663,428.36 11/10/ 2018 ዓ.ም ከ4፡00-6፡00 ሰዓት ላይ ይካሄዳል 4 ወ/ሮ አማረች መልካሙ አቢተው አቶ ቡሎ በዳሶ ኤጋቲ የመኖሪያ ቤት ሀዋሳ ኦሮሚያ ቢሻን ጉራቻ — በቀድሞ ቀበሌ 01 በአሁኑ አባስ ወረዳ WMMLM/00143/00 200 2,396,154.63 11/10/ 2018 ዓ.ም ከ8፡00-10፡00 ሰዓት ላይ ይካሄዳል ተጫራቾች እንዲያውቋቸው ተጫራቾች ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት የጨረታውን መነሻ ዋጋ ¼(25%) የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ ክፍያ ማዘዣ ሲፒኦ በኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ስም አሰርተው ይዘው ቀርበው በማስመዝገብ በጨረታው ላይ ለመሳተፍ ይችላሉ፡፡ ጨረታውን በድርጅት ስም የሚጫረት ተጫራች በዘመኑ የታደሰ ንግድ ምዝገበ፣ ንግድ ፍቃድና የድርጅቱን ውክልና እና መታወቂያ ይዞ መቅረብ አለበት:: ጨረታው ከላይ በተገለፀው መሠረት ባለዕዳው ወይም ህጋዊ ወኪሉ በተገኛበት ይካሄዳል! ባለዕዳው ወይም ህጋዊ ወኪሉ ሳይገኙ ቢቀሩ ግን ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል፡፡ ንብረቱን መጎብኘት የሚፈልግ ተጫራጭ በሥራ ሰዓት በስልክ ቁጥር 0913496178/0917366842 ላይ በመደወል መጎብኘት ይቻላል፡፡ የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አሥራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል አለበት፡፡ በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ንብረቱ በድጋሚ ለሐራጅ እንዲቀርብ ይደረጋል፡፡ በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ወይንም ጥሬ ገንዘብ ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረጋል፡፡ የጨረታው አሸናፊ በህጉ መሠረት ለመንግስት የሚከፈለውን ማንኛውንም የታክስ ክፍያ፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን ከፍሎ ስሙ ወደ እረሱ እንዲዘወር ያደርገል፡፡ ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ
Closing Date
Check Details
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር – ንኢባ/031/18 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ የመያዣ ንብረቱ መለያ የሐራጁ መነሻ ዋጋ በብር የሐራጁ ቀንና ሰዓት አድራሻ የንብረቱ ዓይነት የካርታ ቁጥር የቦታ ስፋት (በካ.ሜ) 1 በርበሮ ፔትሮ ኬሚካል ኢንዱስትሪ ኃ.የተ.የግል ማህበር ግሩም ሆስፒታል ኃ.የተ.የግል ማህበር ንብ ፕሪሚዬም አዲስ አበባ ከተማ፣ አዲስ ከተማ ክ/ከተማ B+G+2 የሆስፒታል ህንፃ AA000020500229 1496 148,781,000.00 10/10/2018 ዓ.ም ከ4:00-6:00 ሰዓት 2 አዲስ አበባ ከተማ፣ አዲስ ከተማ ክ/ከተማ B+G+1 የሆስፒታል ህን AA000020500272 832 106,440,000.00 10/10/2018 ዓ.ም ከ8:00-10:00 ሰዓት 3 አዲስ አበባ ከተማ፣ አዲስ ከተማ ክ/ከተማ G+1 የሆስፒታል ህንፃ AA000020500268 525.4 43,589,000.00 11/10/2018 ዓ.ም ከ4:00-6:00 ሰዓት 4 አዲስ አበባ ከተማ፣ አዲስ ከተማ ክ/ከተማ G+1 የሆስፒታል ህንፃ AA000020500187 724.9 55,322,000.00 11/10/2018 ዓ.ም ከ8:00-10:00 ሰዓት ማሳሰቢያ፦ ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ ክፍያ ማዘዣ (C.P.0) በንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ስም በማሰራት በሐራጁ ቀን፣ ሰዓትና ቦታ በመገኘት መሣተፍ ይችላሉ፡፡ የሐራጁ አሸናፊ ያሸነፈበትን ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል የሚገባው ሲሆን ካልከፈለ ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም፡፡ ባንኩ ስመንብረቱ ለገዥው እንዲዛወር ለሚመለከተው የመንግስት አካል ተገቢውን የድጋፍ ደብዳቤ ይጽፋል፡፡ ገዥው የተጨማሪ እሴት ታክስንና ሌሎች ከሽያጩ እና ከስም ማዛወር ጋር በተያያዘ በህግ ገዢ ሊከፍላቸው የሚገባቸውየመንግስትክፍያዎች የመክፈል ግዴታአለበት፡፡ በሐራጁ ላይ ተበዳሪ/አስያዥወይምህጋዊወኪሎቻቸውመገኘትየሚችሉሲሆን፣ባይገኙምሂደቱየሚቀጥልይሆናል፡፡ ሐራጁ የሚካሄደው በአዲስ አበባ ከተማ፣ ልደታ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 07፣ ሰንጋ ተራ ንግድ ስራ ትምህርት ኮሌጅ ፊት ለፊት ባለው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ህንፃ 3ኛ ፎቅ ነው፡፡ በባንኩ የብድር ፖሊሲ እና በብሄራዊ ባንክ መመሪያ መሰረት መስፈርቱን ለሚያሟላ የሐራጁ ከፍተኛ ዋጋ አቅራቢ ባንኩ እስከ 50% ብድር ሊያመቻች ይችላል፡፡ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በስልክ ቁጥር 0115571685 ወይም 0114622032 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡ ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ሐራጁን በማንኛውም ጊዜ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ
Closing Date
Check Details
ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና በተሻሻለው 216/92 ለባንኮችና ለማይክሮ ፋይናንስ በተሰጠው ስልጣን መሠረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ Harbu Micro Finance Institution S.Co. የጨረታ ማስታወቂያ ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና በተሻሻለው 216/92 ለባንኮችና ለማይክሮ ፋይናንስ በተሰጠው ስልጣን መሠረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች በመገንዘብ ማክበር ይኖርባቸዋል፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪዉ ስም የመያዣ ሰጭዉ ስም መኖሪያ/ የንግድ ቤት የሚገኝበት አድራሻ የቦታው ስፋት በካሬ ሜትር የንብረቱ አገልግሎት የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር የጨረታ መነሻ ዋጋ ጨረታዉ የሚካሄድበት ቀን እና ሰዓት፤ ጨረታው የሚከናወንበት ቦታ 1 አየለ ቃሚሶ እና ኩሜ ቦሌ ባዩሽ በቀለ ባሌ ሐዋሳ ከተማ ታቦር ክ/ከተማ ፣ ጥልቴ ቀበሌ፣ የቤ.ቁ አዲስ 99 ካሬ መኖሪያ ቤት 3876 1,043,435.50/100(አንድ ሚሊዩን አርባ ሶስት ሺ አራት መቶ ሰላሳ አምስት ብር ከ50/100) ሰኔ 11 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-5፡00 ሀዋሳ ቅ/ፅ/ቤት 2 ገረመው ነጋ ገረመው ነጋ ሐዋሳ ከተማ ቱራ ክ/ከተማ ፣ ዳቶ ቀበሌ፣ የቤ.ቁ አዲስ 200 ካሬ መኖሪያ ቤት የይዞታ ማረጋገጫ ቁጥር B143/4607 ፤ የቦታ መለያ B143/4607 ፤ 530,765.70/ አምስት መቶ ሰላሳ ሺ ሰባት መቶ ስልሳ አምስት ብር ከ70/100/ ሰኔ 11 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 8፡00-9፡00 ሀዋሳ ቅ/ፅ/ቤት 3 ንጉሴ አገኘውና መሰረት ጴጥሮስ ዘውዴ ሳርሚሶ ሐዋሳ ከተማ አዲስ ከተማ ክ/ከተማ ፣ ዳካ ቀበሌ፣ የቤ.ቁ አዲስ 150 ካሬ መኖሪያ ቤት B6047/1228 4,000,000/አራት ሚሊዬን ብር/ ሰኔ 12 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-5፡00 ሀዋሳ ቅ/ፅ/ቤት ንብረቱ አይነት / መኖሪያ ቤት ማሳሰቢያ ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ከሚያዚያ 26 ቀን 2018 ጀምሮ እስከ ሰኔ 10 ቀን 2018 ዓ.ም ባሉት የስራ ቀናት በተቋሙ ዋና መስሪያ ቤት አሊያም ደግሞ በተቋሙ ሀዋሳ ቅርንጫፍ መቀርቦ መውሰድ ይችላል፡፡ ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊወኪሉ የጨረታውን መነሻ ዋጋ ሀያ አምስት በመቶ (25%) የጨረታ ማስከበሪያ የባንክ ክፍያ ማዘዣ ሲፒኦ በተቋሙ ስም በማሰራትና በማስያዝ አሊያም በጥሬ ገንዘብ በአካል ቀርቦ በማስያዝ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡ ከፍተኛ ዋጋ የሠጠው ተጫራች የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው ከተቋሙ አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ በፅኁፍ ሲደርሰው ብቻ ነው፡፡ የጨረታው አሽናፊ /ገዥ/ አሸናፊነታቸው ከተቋሙ በደብዳቤ ከተገለጸላቸው ቀን ጀምሮ ያሸነፉበትን ጠቅላላ ዋጋ በአስራ አምስት (15) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ በመክፈል ንብረቱን መረከብ ይኖርበታል፡፡ በተጠቀሰው ቀናት ውስጥ ንብረቱን ካልተረከበ ንብረቱ ላይ ለሚደርስ ጉዳት ተቋሙ ኃላፊነት አይወስድም፡፡ በተጠቀሱት ቀናት ቀሪውን ክፍያ አጠናቆ ከፍሎ ንብረቱን ባይረከብ ጨረታው ዉጤት ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ/ሲፒኦ/ ለተቋሙ ገቢ ሆኖ ጨረታው በድጋሚ ይካሄዳል፡፡ በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ በእለቱ ይመለስላቸዋል፡፡ የጨረታው አሸናፊ/ ገዢ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች የሊዝ ክፍያን ጨምሮ ፤ ግብር ፣ በዋጋው ላይ የሚታሰብ ተጨማሪ እሴት ታክስ 15% እንዲሁም፣ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ እና ሌሎች ወጪዎች ገዢ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ታክስና ግብሮች ገዢው ይከፍላል:: ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ሲመጡ ማንነታቸውን የሚገልፅ( የቀበሌ፤ የመንጃ ፈቃድ፤ እንዲሁም ብሄራዊ
Closing Date
Check Details
አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ግንቦት 21 ቀን 2018 ዓ.ም. ለሚያካሂደው የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ/35/2018 ሚያዚያ 21 ቀን በወጣው የሪፖርተር ጋዜጣ ገጽ 17 ከተራ ቁጥር 5 እስከ 7 ያሉት የሀራጅ ማካሄጃ ቀን ግንቦት 20 ቀን 2018 ዓ.ም. ተብሎ የተጻፈው በስህተት ስለሆነ ከዚህ በታች በተገለፀው መሰረት ግንቦት 21
የሐራጅ ማስታወቂያ ማስተካከያ አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ግንቦት 21 ቀን 2018 ዓ.ም. ለሚያካሂደው የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ/35/2018 ሚያዚያ 21 ቀን በወጣው የሪፖርተር ጋዜጣ ገጽ 17 ከተራ ቁጥር 5 እስከ 7 ያሉት የሀራጅ ማካሄጃ ቀን ግንቦት 20 ቀን 2018 ዓ.ም. ተብሎ የተጻፈው በስህተት ስለሆነ ከዚህ በታች በተገለፀው መሰረት ግንቦት 21 ቀን 2018 ዓ.ም. ተብሎ የተስተካከለ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ የንብረቱ አድራሻ የቦታው ስፋት የባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር የንብረቱ ዓይነት/የይዞታው አገልግሎት የጨረታ መነሻ ዋጋ /ብር/ ጨረታው የሚከናወንበት ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ ቀበሌ ቀን ሰዓት ቦታ 5 ሀይማኖት ፈቃዴ ቢሻው ሀይማኖት ፈቃዴ ቢሻው ባህርዳር – ባህርዳር 11 200 ካሬ ሜትር 30/07/05 መኖሪያ 8,095,805.05 ግንቦት 21 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4-5 ሰዓት አማራ ባንክ ባህርዳር ዲሰትሪክት ጽ/ቤት (ባህርዳር ) 6 ዮሴፍ ነጋ ጌቱ ዮሴፍ ነጋ ጌቱ ባህርዳር ቡሬ ቡሬ – – 6300 ካሬ ሜትር BIAIP/006/2012 ፋብሪካ 20,003,475.78 ግንቦት 21 ቀን 2018 ዓ.ም ከሰአት በኋላ ከ8- 9 ሰዓት አማራ ባንክ ባህርዳር ዲሰትሪክት ጽ/ቤት (ባህርዳር ) 7 አቮል የምግብ እና መጠጥ አቅራቢ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በላይነሽ ብርሃኑ ገ/ህወት በላይ ዘለቀ አፄ ቴዎድሮስ ባህርዳር – – 300 ካሬ ሜትር አፄቴ/9726/2015 መኖሪያ 22,312,051.97 ግንቦት 21 ቀን 2018 ዓ.ም ከሰአት በኋላ ከ9- 10 ሰዓት አማራ ባንክ ባህርዳር ዲሰትሪክት ጽ/ቤት (ባህርዳር )
Closing Date
Check Details
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ንብረቶችን ማለትም ተሽከርካሪ የመካኒካል መለዋወጫዎች፣ ተሽከርካሪ የኤሌክትሪካል መለዋወጫዎች፣ የሞተር ሳይክል መለዋወጫዎች፣ የሞተር ሳይክል ከመነዳሪዎች፣ የተለያዩ ያገለገሉ የአይቲ ዕቃዎች፣ የተለያዩ ያገለገሉ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች እና የአውቶማቲክ ገንዘብ መክፈያ ማሽኖች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ COMMERCIAL BANK OF ETHIOPIA የጨረታ ማስታወቂያ የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶች ጨረታ ቁጥር 010/2025/26 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ንብረቶችን ማለትም ተሽከርካሪ የመካኒካል መለዋወጫዎች፣ ተሽከርካሪ የኤሌክትሪካል መለዋወጫዎች፣ የሞተር ሳይክል መለዋወጫዎች፣ የሞተር ሳይክል ከመነዳሪዎች፣ የተለያዩ ያገለገሉ የአይቲ ዕቃዎች፣ የተለያዩ ያገለገሉ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች እና የአውቶማቲክ ገንዘብ መክፈያ ማሽኖች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለ አሻሻጡ የተዘጋጀውን ዝርዝር ሁኔታ የያዘውን ሰነድ ቄራ ፊት ለፊት በሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሕንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 211 የማይመለስ ብር 300.00 (ሦስት መቶ ብር ብቻ) በመክፈል ከሚያዝያ 26 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ ግንቦት 11 ቀን 2018 ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት እስከ ቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ ባሉት የስራ ቀናት ብቻ መግዛት ይችላሉ፡፡ ተጫራች ያገለገሉ ንብረቶችን ከሚያዝያ 26 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ ግንቦት 12 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ያገለገሉ ንብረቶችን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቃሊቲ ቅርንጫፍ ትይዩ ባለው አስፓልት ወደ ውስጥ ገባ ብሎ በሚገኘው የቀድሞ ብራሌ ጥጥ መዳመጫ ግቢ ውስጥ እና የተሽከርካሪና የሞተር ሳይክል መለዋወጫ የሚገኘው ቃሊቲ ከመንገድ ትራንስፖርት የማሽከርከር ብቃት ማረጋገጫ እና ማሰልጠኛ ተቋም አጠገብ በሚገኘው የባንኩ ተሽከርካሪዎች ጥገና ጋራዥ /የቀድሞው አማልጋ ሜትድ/ ግቢ ውስጥ ከጠዋቱ ከ2፡00 ሰዓት እስከ ቀኑ 6፡00 ሰዓት ከሰዓት በኋላ ከቀኑ 7፡00 ሰዓት እስከ ቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ ባሉት የስራ ቀናት በመገኘት ማየት ይችላል፡፡ የተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ማስገቢያ ሳጥን ግንቦት 13 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት ላይ ታዛቢዎች በተገኙበት ይታሸጋል፡፡ ተጫራች ለንብረቱ የሚሰጠውን ዋጋ ከጨረታ ሰነዱ ላይ ባለው ክፍት ቦታ በመሙላት የጨረታ ማስከበሪያ እና ሌሎችም አስፈላጊ ሰነዶችን በፖስታ በማሸግ ቄራ ፊት ለፊት በሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሕንፃ 2ኛ ፎቅ በተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ማስገቢያ ሳጥን ውስጥ ግንቦት 13 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት እስከ 4፡00 ሰዓት ብቻ ያስገባል፡፡ የአውቶማቲክ ገንዘብ መክፈያ ማሽኖች፣ የአይቲና የቢሮ መገልገያ ዕቃዎችን ለመጫረት የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን የማስወገድ ወይም መልሶ ለመጠቀም ከኢፌድሪ የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ፈቃድ ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት፡ ግንቦት 13 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡15 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው እንዲሁም ታዛቢዎች በተገኙበት ቄራ ፊት ለፊት በሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 2ኛ በግልጽ ይከፈታል፡፡ ለጨረታ ማስከበሪያ የተያዘው ሲፒኦ አሸናፊ ለሚሆነው በሚገዛው ንብረት ክፍያ ላይ የሚታሰብ ሲሆን አሸናፊ ላልሆኑት ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ሲፒኦ ተመላሽ ይደረግላቸዋል፡፡ ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
Closing Date
Check Details