National Opportunities

Tender Notice Board

Discover the latest public procurement and private sector tenders from across Ethiopia. Register to unlock full details.

Search Tenders

Browse Categories

Showing 13 to 24 of 90 opportunities
A House & Building SaleBank RelatedForeclosureHouse & Building Foreclosuresale Recently

 የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ከዚህ በታች ስማቸው ለተገለጻው ተበዳሪ ያበደረውን የብድር ገንዘብ በብድር ውሉ መሠረት ስላልተከፈለ ባንኩ 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል የተመዘገበውንና ያሳገደውን ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል፡፡

Cooperative Bank of Oromia

Baankii Hojii Gamtaa Oromiyaa የኦሮሚያ ኀብረት ሥራ ባንክ በድጋሚ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ  የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ከዚህ በታች ስማቸው ለተገለጻው ተበዳሪ ያበደረውን የብድር ገንዘብ በብድር ውሉ መሠረት ስላልተከፈለ ባንኩ 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል የተመዘገበውንና ያሳገደውን ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ማንኛውም ተጫራች ሐራጁ በሚካሄድበት ዕለት እና አድራሻ(ቦታ) በመቅረብ በጨረታው ላይ እንዲወዳደሩ ተጋብዟል፡፡   ተራቁጥር የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም የንብረት ዓይነት አበዳሪ ቅርንጫፍ  ንብረቱ የሚገኝበት ቦታ የካርታ ቁጥር የቦታ ስፋት የጨረታ መነሻ  ዋጋ ብር ጨረታው የሚካሄድበት ቀን፣ ሰዓት እና ቦታ ከተማ ዞን/ክ/ከተማ  ወረዳ/ቀበሌ 1 አቶ ወርቁ ለማ ሁንዴ   አቶ ወርቁ ለማ ሁንዴ የጋራ መኖሪያ ቤት ሆራ አሪሰዲ ቢሾፍቱ ድባዩ ሆራ B/M2/B10/1ST/R10/4 61.86 ከ.ሜ 2,238,394.26 ሐምሌ 1 ቀን 2018ዓ.ም ጠዋት ከ4፡00-6፡00 ሰዓት የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ ሆራ አርሰዲ ቅርንጫፍ ውስጥ አንደኛ ፎቅ ላይ በድጋሚ ይካሄዳል፡፡ 2 አቶ ምትኩ ፈቀደ ዋጅ ወ/ሮ ሲሳይ ንጉሴ መኖሪያ ቤት ቢፍቱ ድሬዳዋ ድሬዳዋ 02 DD001026803021 250.11 ካ.ሜ 4,565,066.17 ሐምሌ 9 ቀን 2018ዓ.ም ጠዋት ከ4፡00-6፡00 ሰዓት የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ ቢፍቱ ቅርንጫፍ ግብ ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ ይካሄዳል፡፡ ተጫራቾች እንዲያውቋቸው ተጫራቾች ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት የጨረታውን መነሻ ዋጋ ¼(25%) የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ ክፍያ ማዘዣ ሲፒኦ በኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ስም አሰርተው ይዘው በመቅረብ ቅርንጫፉ በሚገኝበት አድራሻ ቀርበው በመመዝገብ በጨረታው ለመሳተፍ ይችላሉ፡፡ ጨረታውን በድርጅት ስም የሚጫረት ተጫራች በዘመኑ የታደሰ ንግድ ምዝገባ፣ ንግድ ፍቃድና የድርጅቱን ውክልና እና የታደሰ መታወቂያ ይዞ መቅረብ አለበት:: ጨረታው ከላይ ቀንና ሰዓቱ በተገለፀው መሠረት ባለዕዳዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በማስታወቂያ ላይ በተገለጸ አድረሻ ይካሄዳል፡፡ ባለእዳዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ሳይገኙ ቢቀሩ ግን ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል፡፡ ንብረቶቹን በሥራ ሰዓት መጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ለተራ ቁጥር 1 የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ሆራ አሪሰዲ ቅርንጫፍ በስ.ቁ 0910-747829/0921-760151 እና ለተራ ቁጥር 2 ቢፍቱ ቅርንጫፍ በስልክ ቁጥር 0912-772565/0913-289140 በመደወል መጎብኘት ይቻላል፡፡ በተራ ቁጥር 1 የተቀመጠ የጋራ መኖሪያ ቤቱን ተጫርቶ ላሸነፈ እና የብድር መስፈርቱን ለሚያሟላ እንዲሁም ተጨማሪ ዋስትና ማቅረብ ለሚችል አሸናፍ ተጫራች ባንኩ ጨረታውን ያሸነፈበትን ዋጋ እስከ 50% ብድር ያመቻቻል። የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15(አሥራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል አለበት፡፡ በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ንብረቱ በድጋሚ ለሐራጅ እንዲቀርብ ይደረጋል፡፡ በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ወይንም ጥሬ ገንዘብ ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረጋል፡፡ የጨረታው አሸናፊ በሕጉ መሠረት ለመንግስት የሚከፈለውን ማንኛውንም የቫትና ታክስ ክፍያ፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን ከፍሎ ስሙ ወደ እራሱ እንዲዛወር ያደርገል፡ ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ እርማት፡ እሁድ ግንቦት 16 ቀን 2018 ዓ.ም ታትሞ በወጣው ሪፖርተር ጋዜጣ ቅጽ 31 ቁጥር 2720 ክፍል 1 ገ

Closing Date

Check Details

A House & Building SaleBank RelatedForeclosureHouse & Building Foreclosuresale Recently

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ ውስጥ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

Abyssinia Bank

በድጋሜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ ውስጥ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል። ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ንብረት የጨረታ መነሻ ዋጋ ¼ (አንድ አራተኛ) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲ.ፒ.ኦ በአቢሲንያ ባንክ (አ.ማ) ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ። የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ ከባንኩ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ በጨረታ ያሸነፈበትን ንብረት መረከብ ይኖርበታል። በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ በሲ.ፒ.ኦ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል። በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ ይመለስላቸዋል። ተበዳሪው /መያዣ ሰጪው/ በሐራጁ ቀን እና ሰዓት በቦታው መገኘት ይችላሉ። ነገር ግን ባይገኙ ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል። የጨረታው አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች ግብር፣ 15% የተጨማሪ እሴት ታክስ እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውንም ወጪዎች ይከፍላል። ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ካለ ባንኩ የሚከፍል ሲሆን ለቀሪው የሊዝ ክፍያ ገዢው ከሚመለከተው የመንግስት አካል ጋር ይዋዋላል። ንብረቶቹን በሥራ ሰዓት ፕሮግራም አስይዞ መጎብኘት ወይም ማየት ይቻላል። በባንኩ የብድር ፖሊሲ እና መመሪያ መሠረት መስፈርቱን ለሚያሟላ የጨረታው ከፍተኛ ዋጋ አቅራቢ /አሸናፊ/ ባንኩ ከፊል ብድር ሊሰጥ ይችላል። የጨረታ ቦታ አዲስ አበባ ከተማ፣ ቂርቆስ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 7 ለገሀር በሚገኘው የአቢሲንያ ባንክ አ.ማ ዋና መስሪያ ቤት 4ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የፎርክሎዠር እና ዴት ሊቲጌሽን ዲቪዥን የጨረታ ክፍል ውስጥ ነው። ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115 15 11 53 እና 0115 15 07 11 አ.አ በመደወል መጠየቅ ይቻላል። ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የመያዣ ሰጪው ስም የንብረቱ አይነት እና አገልግሎት የቦታው ስፋት በካ.ሜ የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ የጨረታው መነሻ ዋጋ በብር ጨረታው የሚካሄድበት ቀን የምዝገባ ሰዓት የጨረታ ሰዓት 1. አቶ ልዑል ፀሀዬ አባይ ተበዳሪው G+2 የሆነ መኖሪያ ቤት 239 ETH0001005000- 00004274946 የቦታው ልዩ መለያ ኮድ AA000051309543 አ/አበባ ከተማ፣ የካ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 13 /ባሁኑ ለሚ ኩራ ክ/ከተማ/ 48,444,976.27 ሐምሌ 01 ቀን 2018 ዓ.ም 4:30-5:30 5:30-6:00  

Closing Date

Check Details

Bank RelatedForeclosureIndustry & Factory Foreclosuresale Recently

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን እና በሰንጠረዡ ውስጥ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

Abyssinia Bank

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን እና በሰንጠረዡ ውስጥ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል። ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ንብረት የጨረታ መነሻ ዋጋ ¼ (አንድ አራተኛ) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲ.ፒ.ኦ በአቢሲንያ ባንክ (አ.ማ) ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ። የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ ከባንኩ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ አጠቃሎ ከፍሎ በጨረታ ያሸነፈበትን ንብረት መረከብ ይኖርበታል። በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ በሲ.ፒ.ኦ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል። በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ ይመለስላቸዋል። ተበዳሪው /መያዣ ሰጪው/ በሐራጁ ቀን እና ሰዓት በቦታው መገኘት ይችላሉ። ነገር ግን ባይገኙ ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል። የጨረታው አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች፣ ግብር፣ 15% የተጨማሪ እሴት ታክስ እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውንም ወጪዎች ይከፍላል። ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ካለ ባንኩ የሚከፍል ሲሆን ለቀሪው የሊዝ ክፍያ ገዢው ከሚመለከተው የመንግስት አካል ጋር ይዋዋላል። ንብረቱን በሥራ ሰዓት ፕሮግራም አስይዞ መጎብኘት ወይም ማየት ይቻላል። በባንኩ የብድር ፖሊሲ እና መመሪያ መሠረት መስፈርቱን ለሚያሟላ የጨረታው ከፍተኛ ዋጋ አቅራቢ /አሸናፊ/ ባንኩ ከፊል ብድር ሊሰጥ ይችላል። የጨረታ ቦታ አዲስ አበባ ከተማ፣ ቂርቆስ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 7፣ ለገሀር በሚገኘው የአቢሲንያ ባንክ አ.ማ ዋና መስሪያ ቤት ህንፃ B 4ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የፎርክሎዠር እና ዴት ሊቲጌሽን ዲቪዥን የጨረታ ክፍል ውስጥ ነው። ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115 15 11 53 እና 0115 15 07 11 አ.አ በመደወል መጠየቅ ይቻላል። ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የመያዣ ሰጪው ስም የንብረቱ አይነት እና አገልግሎት የቦታው ስፋት በካ.ሜ የይዞታ ባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ የጨረታው መነሻ ዋጋ በብር ጨረታው የሚካሄድበት ቀን የምዝገባ ሰዓት የጨረታ ሰዓት 1. ዘጌ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር አቶ ሙሉጌታ ጸሀይ ፋብሪካ /ኢንዱስትሪያል/ ግንባታው ያልተጠናቀቀ   10,000 ባህኢፓ/0279/2012 ባህር ዳር ከተማ፣ ጣና ክ/ከተማ፣ ቀበሌ 16   46,545,528.36 ሐምሌ 07 ቀን 2018 ዓ.ም 4:30-5:30 5:30-6:00 2. ሻምበል እያዩና ቤተሰቦቹ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ፋብሪካ /ኢንዱስትሪያል/ ግንባታው ያልተጠናቀቀ   8,000 ባህኢፓ/0034/09 ባህር ዳር ከተማ፣ ግንቦት 20 ክ/ከተማ፣ ቀበሌ 14 49,523,752.08 ሐምሌ 07 ቀን 2018 ዓ.ም 8:30-9:30 9:30-10:00  

Closing Date

Check Details

Disposal SaleGeneratorssaleVehicle Sale Recently

ቢቢሲ ሚዲያ አክሽን ከዚህ ቀደም ሲጠቀምባቸው የነበሩና ከታች በሰንጠረዡ የተመለከቱትን ጄኔሬተርና ኒሳን ተሽከርካሪ ባሉበት ሁኔታና በሚገኙበት ይዞታ ላይ እንዳሉ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

BBC Media Action

ያገለገሉ ጄኔሬተርና ተሽከርካሪ ሽያጭ ጨረታ  በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ነጥቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል፡ ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ንብረት የጨረታ መነሻ ዋጋውን ¼ (አንድ አራተኛ) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲፒኦ በቢቢሲ ሚዲያ አክሽን ስም በማሠራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡ የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ ከቢቢሲ ሚዲያ አክሽን በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎከፍሎ በጨረታ ያሸነፈበትን ንብረት መረከብ ይኖርበታል፡፡ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ጨረታው ለጨረታው ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለድርጅቱ ገቢ ይሆናል፡፡ የጨረታው አሸናፊዎች ያሸነፉትን ንብረት ማሸነፋቸው በደብዳቤ በተገለጸላቸው በ15 ቀናት ውስጥ በራሳቸው ወጪ ማንሳት አለባቸው፡፡ ቢቢሲ ሚዲያ አክሽን የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ወይም ጨረታው ከተሰረዘ ለጨረታው የተያዘው ሲፒኦ ተመላሽ ይደረጋል፡፡ የጨረታው አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን በሽያጩ ዋጋ ላይ የሚታሰቡ እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውም ወጪዎችንና ግብር፣ ይሸፍናል፡፡ ንብረቶቹን በሥራ ሰዓት ፕሮግራም በማስያዝ መጎብኘት ወይም ማየት ይቻላል፡፡ ተጫራቾች ንብረቶቹን የሚገዙበትን ዋጋ ማቅረቢያ እና ሌሎች አስፈላጊ መረጃዎችን የያዘውን የጨረታ ሰነድ ይኽ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣ በአስር ቀናት ውስጥ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 የቤት ቁጥር 40/37ag+6 ከቲኤች ቦንሮያል ሆቴል አጠገብ በሚገኘው የድርጅቱ አድራሻ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ለተጨማሪ መረጃ በሥራ ሰዓት በስልክ ቁጥር 0116154245/0942813342 በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡ ተ.ቁ የንብረቱ ዓይነት የንብረቱ ዝርዝር የጨረታ መነሻ ዋጋ ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ 1 ተሽከርካሪ Nissan X-trail – Year of production 2007 1,000,000.00 ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 የቤት ቁጥር 40/37ag+6 ከቲኤች ቦንሮያል ሆቴል አጠገብ 2 ጄኔሬተር Goel/Kirloskar Generator – 40 KVA 2,000,000.00   ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 04 የቤት ቁጥር 540 ከካራቫንሆቴል አጠገብ    

Closing Date

Check Details

A House & Building SaleBank RelatedForeclosureHouse & Building Foreclosuresale Recently

ዘመን ባንክ አ.ማ ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዘውን ከዚህ በታች የተመለከተውን ቤት ባለበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/1990(እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Zemen Bank

የመጀመሪያ የሐራጅ ማስታወቂያ ዘመን ባንክ አ.ማ ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዘውን ከዚህ በታች የተመለከተውን ቤት ባለበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/1990(እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪው  ስም የአስያዡ ስም የንብረቱ አድራሻ የቦታው ስፋት በሜትር ካሬ የይዞታ ልዩ መለያ ቁጥር የንብረቱ ዓይነት የሐራጅ መነሻ ዋጋ ሐራጅ የሚከናወንበት ከተማ ክ/ከተማ እና ወረዳ የቤት.ቁ ቀን የምዝገባ ሰዓት የጨረታው ሰዓት 1  ሽሬሻንሃይ ኢንዱስትሪ እና ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር አቶ አወል አብዱራሂም ኢብራሂም እና ወ/ሮ ባድራት አብደላ ኢብራሂም አዲስ አበባ ቦሌ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 08  አዲስ  175  ካ.ሜ AA000060806472  ለመኖሪያ ቤት አገልግሎት የሚውል (G+1) ቤት ብር 14,433,563.52 (አስራ አራት ሚሊዮን አራት መቶ ሰላሳ ሶስት ሺህ አምስት መቶ ስልሳ ሶስት ብር ከ52ሣ) ሚያዚያ  30  ቀን 2018 ዓ.ም  ጠዋት 3፡30-5.00   ጠዋት 5.00-5.50     የሐራጅ ደንቦች፡- ተጫራቾች የንብረቱን የመነሻ ዋጋ ¼ (አንድ አራተኛ) የጨረታ ማስከበሪያ በዘመን ባንክ አ.ማ ስም የተዘጋጀ በባንክ በተመሰከረ የክፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡ አሸናፊው/ዋ የሚለየው በደብዳቤ ሲገለጽ ነው፡፡ አሸናፊው/ዋ አሸናፊነታቸው በደብዳቤ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ በሚቆጠር 15 ቀናት ውስጥ ያሸነፉበትን ዋጋ አጠቃለው መክፈል አለባቸው፡፡ ይህንን ካላደረጉ ያስያዙት ሲፒኦ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል፣ እንደገና ጨረታው ይካሄዳል፣ የዋጋ መቀነስ ከተከሰተ አግባብነት ባላቸው ህጎች መሰረት ልዩነቱን የመጀመሪያው አሸናፊ እንዲከፍሉ ይጠየቃሉ፡፡ ጨረታው በሚካሄድበት አዳራሽ ውስጥ መገኘት የሚችሉት ሲፒኦ ያስመዘገቡ ተጫራቾች ብቻ ናቸው፡፡ ንብረቱን አስመልክቶ ማንኛውንም ለመንግስት ሊከፈል የሚገባውን ክፍያ የንብረት ግብር፣ የቤት ማህበር መዋጮ፣ ውዝፍ ሊዝ ክፍያ፣ የአከራይ ተከራይ ግብር፣ ሌሎች ያልተከፈሉ ክፍያዎች ወዘተ (ካሉ) እነዚህን ክፍያዎች በሙሉ በጨረታው አሸናፊ የሚከፈል ይሆናል፡፡ የሐራጅ ሂደቱ ከተጀመረ በኃላ ማንም ተጫራች መውጣት እና መግባት አይፈቀድም፣ ተጫራቹ ሳይፈቀድለት ማናቸውንም ዓይነት ንግግር ማድረግ አይችልም፡፡ ይህንን ደንብ የማያከብር እና ጨረታውን የሚያውክ ተጫራች ካለ እንዲወጣ ተደርጎ ጨረታው በቀሩት ተጫራቾች ይቀጥላል፡፡ የባንኩን የብድር ፖሊሲ እና ሥነ-ሥርአት ለሚያሟሉ ተጫራቾች የንብረቱን የሐራጅ መነሻ ዋጋውን መጠን በከፊል የሚሸፍን ብድር ባንኩ ሊያመቻች ይችላል፡፡ ባንኩ ብድሩን በማናቸውም ሁኔታ ለአሸናፊው ባይፈቀድ/ባይሰጥ አሸናፊው በዚህ የሐራጅ ደንብ ተ.ቁ 2 ላይ ያለውን ግዴታ እና የተቀሩት ግዴታዎችን ቀሪ አያደርግላቸውም፡፡ ባንኩ ንብረቱን በገዥው ስም እንዲዞር ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይፅፋል፡፡ ከስም ዝውውር ጋር ያሉ ማናቸውንም ክፍያዎች ገዥው ይከፍላል፡፡ የሐራጅ ሽያጩ የሚከናወነው ሰንጋ ተራ በሚገኘው በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት 18ኛ ፎቅ ላይ ነው፡፡ ባንኩ በሚያወጣው የጉብኝት ፕሮግራም መሰረት ተጫራቾች የሚሸጠውን ቤት መጎብኘት ይችላሉ፡፡ ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-6-68 62 16 ወይም 0911152490 ወይም 0911456203 ወይም 0919 60 26 48 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡ ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ዘመን ባንክ አ.ማ Sengatera, Ras. Abebe Aregay Street, P.O.Box 1212 Addis Ababa, Ethiopia

Closing Date

Check Details

ForeclosureGeneratorsMachine & Equipment ForeclosureOffice Items & EquipmentsaleVehicle Foreclosure Recently

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 መሰረት በብድር ዕዳ ምክንያት የተረከበውን ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተዘረዘረውን ንብረት በድርድር ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::

Development Bank Of Ethiopia

የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 መሰረት በብድር ዕዳ ምክንያት የተረከበውን ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተዘረዘረውን ንብረት በድርድር ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ተ.ቁ የቀድሞ ተበዳሪው/     የመያዣ ሰጪው   ስም የንብረቶቹ ዓይነት ዝርዝር ታርጋ ቁጥር የጨረታ መነሻ ዋጋ (በብር) ንብረቶቹ የሚገኙበት  ቦታ የጨረታ ሁኔታ ጨረታው የሚካሄድበት ቀንና ሰዓት 1         ኤም ቱኬ ኢንጅነሪንግ  ኃ/የተ/የግ/ማ ማሽነሪዎች እና እኩፕመንት   ብር 34,781,495.00 (ሰላሳ አራት ሚሊዮን ሰባት መቶ ሰማንያ አንድ ሺህ አራት መቶ ዘጠና አምስት ብር)   ገላን ከተማ ኤም ቱኬ ኢንጅነሪንግ ፋብሪካ ቅጥር ግቢ ውስጥ         ድርድር     ግንቦት 03 ቀን 2018 ዓ.ምከጠዋቱ 4፡00-6፡00 ሰዓት   2 የቢሮ ዕቃዎች   ብር 650,051.00 (ስድስት መቶ ሃምሳ ሺህ ሃምሳ አንድ ብር) ገላን ከተማ ኤም ቱኬ ኢንጅነሪንግ ፋብሪካ ቅጥር ግቢ ውስጥ         ድርድር       ግንቦት 04 ቀን 2018 ዓ.ም               ከጠዋቱ 4፡00-6፡00 ሰዓት 3 ፎርክሊፍት   ብር 210,396 (ሁለት መቶ አስር ሺህ ሦስት መቶ ዘጠና ስድስት ብር) 4 ጀነሬተር   ብር 697,151 (ስድስት መቶ ዘጠና ሰባት ሺህ አንድ መቶ ሃምሳ አንድ ብር) 5 ቶዮታ ሚንባስ 3-77195 አአ ብር 763,853.00 (ሰባት መቶ ስልሳ ሦስት ሺህ ስምንት መቶ ሃምሳ ሦስት ብር) ለገጣፎ ለገዳዲ በቀድሞ ኤም ኤን ኤስ ጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካ ቅጥር ግቢ ውስጥ 6 ቶዮታ ሚንባስ 3-65018 አአ ብር 2,202,545.00 (ሁለት ሚሊዮን ሁለት መቶ ሁለት ሺህ አምስት መቶ አርባ አምስት ብር) 7 ካርጎ ትራክ 3-01-77197 አአ ብር 410,562.00 (አራት መቶ አስር ሺህ አምስት መቶ ስልሳ ሁለት ብር)   8 ካርጎ ትራክ 3-77150 አአ ብር 342,940.00 (ሦስትመቶ አርባ ሁለት ሺህ ዘጠኝ መቶ አርባ ብር) ገላን ከተማ ኤም ቱኬ ኢንጅነሪንግ ፋብሪካ ቅጥር ግቢ ውስጥ   9 ካርጎ ትራክ 3-77196 አአ ብር 345,355.00 (ሦስት መቶ አርባ አምስት ሺህ ሦስት መቶ ሃምሳ አምስት ብር)     ማሳሰቢያ፤ ተጫራቾች የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ በመግዛት ንብረቶቹን የሚገዙበትን ዋጋ፣ ስምና አድራሻቸውን በፎርማቱ ላይ በመጥቀስ በባንኩ ዋና መ/ቤት ሁለተኛ ታወር ምድር ቤት ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀዉ ሣጥን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣ ከሦስተኛው ቀን ጀምሮ እስከ ግንቦት 03 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡50 ሰዓት ድረስ ለማሽነሪዎች (ተ.ቁ 1) እና ግንቦት 04 ቀን 2018 ዓ.ም ሌሎች ንብረቶች (ከተ.ቁ 2-9) ከጠዋቱ 3፡50 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይችላሉ፡፡ ግንቦት 03 እና 04 ቀን 2018 ዓ.ም 4፡00 ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፤ ተጫራቾች የሚጫረቱትን ንብረት መነሻ ዋጋ 10 በመቶ በባንክ ክፍያ ማዘዣ /ሲ.ፒ.ኦ/ ብቻ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡ አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 /በአስራ አምስት/ ተከታታይ ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ይኖርበታል፤ በዚህ ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል፡፡ ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በሰንጠረዡ በተመለከተው ቀንና ሰዓት በባንኩ ዋናው መ/ቤት ታወር ሁለት 5ኛ ፎቅ በሚገኘው መሰብሰቢያ አዳራሽ ይካሄዳል፡፡ ህጋዊ ሰውነት ያላቸው አካላትን ወክሎ በጨረታው ለመሳተፍ የሚቀርብ ሰው የማህበሩ መመስረቻ ጽሁፍ/መተዳደሪያ ደንብ ከእነ ማሻሻያዎቹ (ካለ)፣ የንግድ ምዝገባ፣ የንግድ ፍቃድ፣ ሌሎች አስፈላጊ ማስረጃዎችን እና የተረጋገጠ የውክልና ስልጣን ሰነዶችን ይዞ መቅረብ ይኖርበታል፡፡ 15% የተጨማሪ እሴት ታክስና ሌሎች ገዢ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ክፍያዎችን፣ የስም ማዛወሪያ ክፍያን ጨምሮ

Closing Date

Check Details

A House & Building SaleBank RelatedForeclosureHouse & Building Foreclosuresale Recently

ብርሃን ባንክ አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረትቶች በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 216/92 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Birhan international bank s.c

                     ብርሃን ባንክ አ.ማ                    እንደ ስማችን ብርሃን ነው ስራችን!                      BERHAN BANK S.C                      የሐራጅ ማስታወቂያ          ብርሃን ባንክ አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረትቶች በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 216/92 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች በመገንዘብ ማክበር ይኖርባቸዋል፡፡ ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋውን የ1/4 (አንድ አራተኛ) (ሲፒኦ) በብርሃን ባንክ አ.ማ ስም ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡ የጨረታው አሸናፊ ጨረታውን እንዳሸነፈ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ ንብረቱን መረከብ አለበት፡፡ በእነዚህ ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡ በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ይመለስላቸዋል፡፡ የመኖሪያ ቤቶችና ንግድ ቤቶች  ጨረታ ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ ይከናወናል፡፡ የጨረታ አሸናፊው በሚገዛው ንብረት ላይ የሚፈለግ ማናቸውም ለመንግስት የሚከፈሉ ግብር፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የስም ማዛወሪያ ክፍያዎች እና የሊዝ ክፍያዎች ይመለከተዋል፡፡ መያዣ ሰጪዎች ሐራጁ በሚከናወንበት ቦታ ቀንና ሰዓት መገኘት ይችላሉ፡፡ ባይገኙ ግን ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል፡፡ ለጨረታ የቀረቡትን ንብረቶች በስራ ሰዓት ኘሮግራም አስይዞ ለመጐብኘት ይቻላል፡፡ በባንኩ ብድር መምሪያ መስፈርት መሰረት እና በተሰጠው ግዜ ዉስጥ የሚፈለግበትን ለሚያሞላ ተጫራች ባንኩ እስከ 50% ብድር ሊያመቻች ይችላል፡፡ ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡ የመኖሪያና ንግድ ቤቶች   ተ.ቁ   የተበዳሪዉ ስም   የመያዣ ሰጭዉ ስም   መኖሪያ/ የንግድ ቤት የሚገኝበት አድራሻ   የቦታው ስፋት በካሬ ሜትር   የንብረቱ አገልግሎት   የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር   የጨረታ መነሻ ዋጋ   ጨረታዉ የሚካሄድበት ቀን እና ሰዓት፤ 1. ምሳሌ ወልደስላሴ ምሳሌ ወልደስላሴ አዲስ አበባ ከተማ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ወረዳ 02 235 ካ.ሜ ቅይጥ AA000080203168 64,800,000.00 ሰኔ 23 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-5፡30 2. አረጋ ቀጭኔ ከበቡሽ ሜጊሶ ሆሳዕና ከተማ አራዳ ቀበሌ 400 ካ.ሜ መኖሪያ ቤት 11628/01 & 1167/01 4,600,000.00 ሰኔ 24 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-5፡30 3. አስቻለው በቀለ አስቻለው በቀለ አለታ ጩኮ ከተማ 01 ቀበሌ 546 ካ.ሜ ንግድ 264/2010 4,100,000.00 ሰኔ 25 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-5፡30 4. ሀብታሙ ስራብዙ ሀብታሙ ስራብዙ ነቀምት ከተማ 02 ቀበሌ 81.84 ካ.ሜ ንግድ OR008010704039 5,700,000.00 ሰኔ 26 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-5፡30 ተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥሮች 011-6506900 እና 011-6506276 በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡

Closing Date

Check Details

Bank RelatedForeclosuresaleVehicle ForeclosureVehicle Sale Recently

 አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ በሰንጠረዥ የተገለፁትን ተሽከርካሪዎች በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣንና ውክልና መሠረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Awash Bank

   የጨረታ ማስታወቂያ  አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ በሰንጠረዥ የተገለፁትን ተሽከርካሪዎች በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣንና ውክልና መሠረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡   ተ.ቁ.   የተበዳሪው ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ   የሰሌዳ ቁጥር     የሻንሲ ቁጥር   የሞተር ቁጥር የተሽከርካሪው ዓይነት የጨረታ መነሻ ዋጋ   የጨረታ ቀን የጨረታ ስዓት 1   ሾቾች ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ካርል አደባባይ አአ -03-B57378 MALAF51CJNM193673   G4HGNM138244   ሀዩንዳይ  አቶዝ አውቶሞቢል (2022) 1,050,000 16/10/18 4፡00-5፡00 ማሳሰቢያ፡– ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% /ሃያ አምስት በመቶ/ በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) አሰርተው ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው የሚካሄደው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ባለዕዳው ወይም ሕጋዊ ወኪሉ፣ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት የባንኩ ዋናው መ/ቤት ጊዜያዊ ጽ/ቤት በሚገኝበት ህንጻ ውስጥ ይካሄዳል፡፡ተበዳሪው/አስያዡ በጨረታው ቀን ባይገኙም ሃራጁ በተያዘለት ቀን/ጊዜ ይካሄዳል። ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡ከፍተኛ ዋጋ ላቀረበ ተጫራች ግን ባንኩ ዋጋውን የሚቀበል መሆን አለመሆኑን ከጨረታው በኋላ ባሉት አምስት ቀናት ውስጥ ለተጫራቹ ያሳውቃል፡፡ በጨረታው አሸናፊ የሆነ ተጫራች የአሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ ለባንኩ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል፡፡ ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ ለማያደርግ ተጫራች ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይደረጋል፡፡ በተሸከርካሪው ሽያጭ ላይ የተ.እ.ታ. የሚታሰብ ሲሆን ተሽከርካሪውን በማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈል ታክስና ማንኛውንም ክፍያ ገዢ ይከፍላል፡፡ ለተጨማሪ መረጃ የሕግ አገልግሎት 0115-57-00-75 ወይም 0115-57-01-35 ብሎ መደወል ወይም በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል፡፡ 8 ባንኩ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ አዋሽ ባንክ  

Closing Date

Check Details

Disposal SalePipes & TubessaleSpare Parts Sale & Supply Recently

ድርጅታችን ዮቴክ ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግል ማህበር የኮንስትራክሽን ዕቃዎች, ያገለገሉ አርኤችኤስ,E አዲስ ስፔር ፓርት መለዋወጫ ዕቃዎች, አዳዲስ የባንባ ዕቃዎች, በሚገኙበት በ ገላን ከተማ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

YOTEK CONSTRUCTION PLC

 የጨረታ ማስታወቅያ      ድርጅታችን ዮቴክ ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግል ማህበር የኮንስትራክሽን ዕቃዎች, ያገለገሉ አርኤችኤስ,E አዲስ ስፔር ፓርት መለዋወጫ ዕቃዎች, አዳዲስ የባንባ ዕቃዎች, በሚገኙበት በ ገላን ከተማ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተጫራቶች የሚጫረቱትን ንብረት ይህ ጨረታ በጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 8 ተከታታይ የስራ ቀናት የጨረታ ሰነዱን ከድርጅታችን ዋና ቢሮ 2ኛ ፎቅ ፋይናንስ ክፍል የማይመለስ ብር 300 በመክፈል መግዛት ይኖርባቸዋል፡፡ ተጫራቶች ንብረቱ በሚገኘው ገላን ከተማ ቀርበው መመልከት ይችላሉ፡፡ ማንኛውም በጨረታው ላይ የሚሳተፋ ተጫራቶች የተጠቀሱት ንብረቶች የጨረታው ማስከበሪያ (Bid Bond) ከምታቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ 5% በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም የባንክ ጋራንቲ ከዋናው ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ተጫራቶች የሚያቀርቡት ዋጋ በጨረታ ዶክመንት ዉስጥ በተዘጋጀዉ የማጫረቻ ዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ ላይ በመሙላት በታሸገ ፖስታ ዉስጥ አስገብተዉ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀዉ ሳጥን ዉስጥ ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን 16/9/2018 ዓ/ም ጀምሮ ባሉት ቅዳሜን ጨምሮ 8 ተከታታይ የስራ ቀናት ዉስጥ ዋናዉ መ/ቤት መግቢያ ላይ ባለዉ የእንግዳ መቀበያ አጠገብ በተቀመጠዉ ሳጥን ዉስጥ  ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታዉ በቀን 25/9/2018 ዓ/ም ማክሰኞ 11፡00 ሰአት ይዘጋል፡፡ ጨረታው ተጫራቶች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅታችን ዋና መ/ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ በቀን 26/9/2018 ዓ/ም ሮብ ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ይከፈታል፡፡ ተጫራቶች ወይም ወኪሎቻቸው ካልተገኙ ጨረታው በጨረታ ኮሚቴና ታዛቢ ባሉበት የሚከፈት መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ተጫራቶች የሚያቀርቡት ዋጋ ተ/እ/ታ /VAT/ ያካተተ መሆን ይኖርበታል፡: ተጫራቶች ያስያዙት ሲፒኦ ካቀረቡት ዋጋ አንሶ ከተገኘ ከጨረታው ይሰረዛሉ፡፡ የመጫረቻ ዋጋ ቅፅ ላይ ሲሞላ ስርዝ ድልዝ እና አሻሚነት ያለው የቁጥር አፃፃፍ ተቀባይነት የለውም፡፡ የጨረታው አሸናፊዎች ማሸነፋቸው ከተገለፀላቸው ቀን ጀምሮ ባሎት 5 ቀናት ውስጥ ክፍያውን ሙሉ በሙሉ ከፍለው ማጠናቀቅ ይኖርባቸዋል፡፡ የጨረታው አሸናፊዎች ክፍያ ከፈፀሙ በ10 ቀናት ውስጥ በራሳቸው ትራንስፖርትና ወጪ ንብረቱን ሙሉ በሙሉ ማንሳት ይኖርባቸዋል፡፡ የጨረታው አሸናፊዎች ክፍያ በተቀመጠው በ5 ቀናት የጊዜ ገደብ ካልከፈለ ጨረታው ውድቅ ሆኖ ለጨረታው ያስያዙት /bid bond/ ተመላሽ አይደረግም፡፡ በጨረታው ተሳታፊ ሆነው ጨረታውን ላላሸነፋ ተጫራቶች ለጨረታው ያስያዙት (Bid Bond) ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረጋል፡፡ ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለተጨማሪ መረጃ አድ­ራሻ፡– ዮቴክ ኮንስትራክሽን ኃ. የተ. የግል ማህበር ቫቲካን ፊት ለፊት ያለው መርየም ህንፃ እንገኛለን የስልክ ቁጥር 0115573196/0115573198 ፋክስ 0115573187/0115573197 ኢ-ሜይል yotekconplc@gmail.com         አዲስ አበባ

Closing Date

Check Details

Bank RelatedForeclosureIndustry & Factory Foreclosuresale Recently

ዳሸን ባንክ  በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን  የተበዳሪ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል፡፡

Dashen Bank

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ  ቁጥር ዳባ/ብማ/0024/26 ዳሸን ባንክ  በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን  የተበዳሪ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል፡፡ ተ.ቁ     የተበዳሪዉ ስም አበዳሪዉ ቅርንጫፍ   የአስያዥ ስም ቤቱ የሚገኝበት  አድራሻ የንብረቱ አይነት የጫረታ መነሻ ዋጋ ጨረታዉ የሚካሄድበት ቀን ሰዓት ቦታ ከተማ ቀበሌ የካርታ ቁጥር የቦታ ስፋት 1 እርዛ አማካሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ባህር ዳር እርዛ አማካሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ባህር ዳር መሸንቲ 0260/12 10,000ካ.ሜ   የፋብሪካ ህንፃ 55,828,192 19/10/2018 ዓ.ም   4፡00-6፡00 ህንፃ በሚገኝበት አድራሻ ማሳሰቢያ ተጫራቾች የጨረታዉን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ የባንክ ክፍያ ማዘዣ (P.O) በዳሽን ባንክ ስም በማዘጋጀት በጨረታው ዕለት ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት ቤቱ በሚገኝበት አድራሻ ይካሄዳል፡፡ የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ ሌሎች ግብሮችና እና ሌላ ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ይከፍላል፡፡ የጨረታው አሸናፊ ደብዳቤ ከተሰጠበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል፡፡ ባይከፍል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም፡፡ በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሀራጅ ሲቀርብ ለሚታየዉ የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል፡፡ በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያሲያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡ በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ፤ ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል፡፡ የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሠዓት 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡ ጨረታው ተጀምሮ በተቀመጠው ሰዓት ውስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል፡፡ ከፍተኛ ዋጋ ያቀረበው ተጫራች የጨረታዉ አሸናፊ ነዉ የሚባለዉ አሸናፊነቱን የሚገልጽ ደብዳቤ በፅሁፍ ሲደርሰዉ ነዉ፡፡ ባንኩ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0111-70-45-49 ወይም 0111-70-40-38 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡                                                                                              ዳሸን ባንክ አ.ማ

Closing Date

Check Details

Disposal SalePoultry/ Bee & Animal Husbandrysale Recently

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት በ2019 በጀት ዓመት ከሚያርዳቸው እንሰሳት የሚገኘውን የተለያዩ ተረፈ-ምርቶች ማለትም የዳልጋ ከብት ቁርዝ፣ የልብ ቧንቧ’አንጀት’ቴስቲክል’ የሽሆና ጥፍር እና የበግና ፍየል ቴስቲክል’ቁርዝ’ የግመል ቆዳ እና ሌሎች በጨረታ ሰነዱ ላይ የሚገለፁ ተረፈ-ምርቶችን ጨምሮ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

Addis Ababa abattoiers

በድጋሚ የወጣ የተለያዩ የእንሰሳት ተረፈ-ምርቶች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት በ2019 በጀት ዓመት ከሚያርዳቸው እንሰሳት የሚገኘውን የተለያዩ ተረፈ-ምርቶች ማለትም የዳልጋ ከብት ቁርዝ፣ የልብ ቧንቧ’አንጀት’ቴስቲክል’ የሽሆና ጥፍር እና የበግና ፍየል ቴስቲክል’ቁርዝ’ የግመል ቆዳ እና ሌሎች በጨረታ ሰነዱ ላይ የሚገለፁ ተረፈ-ምርቶችን ጨምሮ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ማንኛውም ተጫራች:- በመስኩ ወይም በተመሳሳይ ሕጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድና የግብር ከፋይ ሰርተፍኬት ያለውና የዘመኑን ግብር የከፈለ የማይመለስ ኮፒ በማያያዝ ማቅረብ አለበት፡፡ የጨረታ ማስከበሪያ በተጫራቾች መመሪያ ላይ በተገለፀው መሰረት ይሆናል፡፡ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 500 / አምስት መቶ ብር/ በመክፈል ማርኬቲንግ የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 2 በመቅረብ መውሰድ ይቻላል፡፡ የዋጋ ማቅረቢያና ሌሎች መረጃዎች የያዘውን የጨረታ ሰነድ በታሸገ ኤንቨሎፕ ከጨረታ መዝጊያ ሰዓት በፊት በተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ማስገባት አለበት፡፡ ጨረታው ሰኔ 16 ቀን 2018 ዓ.ም 4፡15 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት በ4:30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ ውስጥ ይከፈታል፡፡ ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለተጨማሪ ማብራሪያ በ8868/0114163978 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት

Closing Date

Check Details

Electronics Equipmentsale Recently

አልሳም ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ለቴሌቪዥን መገጣጠሚያ ሲገለገልበት የነበረውን ማሽን እንዲሁም   የተለያዩ ያገለገሉ የፋብሪካ ማምረቻ መስመር መገጣጠሚያዎችን፣ የኤሌክትሮኒክስ መፈተኛ ማሽኖችን፣ ኮምፒውተሮችን እና የቢሮ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

Alsam PLC

የጨረታ ቁጥር ጨ001/18 አልሳም ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ለቴሌቪዥን መገጣጠሚያ ሲገለገልበት የነበረውን ማሽን እንዲሁም   የተለያዩ ያገለገሉ የፋብሪካ ማምረቻ መስመር መገጣጠሚያዎችን፣ የኤሌክትሮኒክስ መፈተኛ ማሽኖችን፣ ኮምፒውተሮችን እና የቢሮ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። የዕቃዎቹን ዓይነትና ሁኔታ ማየትና በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ሕጋዊ ተጫራቾች የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ VAT ምዝገባ ቁጥር ሰነድ ያላቸው፣ በሙሉ ከዚህ በታች ያሉትን መመሪያዎች በመከተል መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን። የዕቃዎቹን ዓይነትና ሁኔታ ማየት የሚፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሠነድ የማይመለስ ብር 1,000.00 (አንድ ሺህ ብር) በመክፈል አራት ኪሎ በሚገኘው የድርጀቱ ዋና መ/ቤት የሰው ሀብት ልማት ቢሮ በመውሰድ ዕቃዎቹ ባሉበት ሄደው ማየት ይችላሉ:: ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 7 (ሰባት) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ዘወትር በሥራ ሰዓት ሰበታ አልሳም ዲማ ኢንዱስትሪ ቅጥር ግቢ በሚገኘው የኩባንያው የንብረት ማከማቻ በአካል በመገኘት መመልከት ይቻላል:: ተጫራቾች የዕቃዎቹን ይዞታ በማየት የሚሰጡትን ዋጋ በቁጥርና በፊደል መጻፍ ይኖርባቸዋል:: ሆኖም በፊደልና በቁጥር የተጻፈው ዋጋ ልዩነት የሚኖረው ከሆነ መ/ቤቱ ትልቁን ዋጋ በመያዝ ጨረታውን ያወዳድራል:: ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን ሞልተው የሚገዙበትን ዋጋ ቫትን (20%) ጨምሮ በጨረታ ዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ ላይ በመሙላትና በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ሰኔ 10 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ባሉ 7 (ሰባት) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ እስከ ሰኔ 17 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል:: ጨረታው ሰኔ 17 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 5፡00 ሰዓት ተዘግቶ ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 5፡30 ሰዓት ላይ አራት ኪሎ ዋናው መ/ቤት ይከፈታል:: ሌሎች ተጫራቾች ባቀረቡት ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ መስጠት የተከለከለ ነው:: የጨረታው ውጤት ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ አሸናፊው ተጫራች ያሸነፈበትን ዋጋ ሙሉ በሙሉ ከከፈለ በኋላ በ5 (አምስት) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ክፍያ ፈጽመው ንብረታቸውን ካልተረከቡ የጨረታው ውጤት የሚሰረዝ ሆኖ ከላይ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ገንዘብ ለኩባያንው ገቢ ይደረጋል:: ኩባንያው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

Closing Date

Check Details