National Opportunities

Tender Notice Board

Discover the latest public procurement and private sector tenders from across Ethiopia. Register to unlock full details.

Search Tenders

Browse Categories

Showing 49 to 51 of 51 opportunities
A House & Building SaleBank RelatedForeclosuresaleVehicle Foreclosure Recently

ወጋገን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሰረት ከዚህ በታች የቀረቡትን የመያዣ ንብረቶች በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Wegagen bank

                                           ወጋገን ባንክ አ.ማ                         ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ                               ቁጥር፡ ወጋገን 023/2018        ወጋገን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሰረት ከዚህ በታች የቀረቡትን የመያዣ ንብረቶች በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡            ተ.ቁ የተበዳሪው ስም ንብረት አስያዥ አበዳሪ ቅርንጫፍ የተሽከርካሪ            ዓይነት የሰሌዳ ቁጥር የሻንሲ/ሴሪያል/ ቁጥር የሞተር ቁጥር ዘመን የነዳጅ አይነት የጨረታ መነሻ        ዋጋ ጨረታው የሚከናወንበት ቀን ቀን ሰዓት 1 ኤን ኬ ኤች ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማ/ ተበዳሪው ሰባራ ባቡር ድርብ ተግባር አአ-03-B33009 MR0DB9CD7M5151328 2GD-5010093 2021 ናፍጣ 7,200,000.00   ግንቦት 13/2018     ዓ.ም   ከጧቱ 3፡00-6፡00 ሰዓት 2 አቶ አማኑኤል አብርሃ ተበዳሪው ባምቢስ ድርብ ተግባር አአ-03-A29336 MROKOB8C0G1111217 2GD-0042332 2016 ናፍጣ 6,000,000.00   ማሳሰብያ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው የጨረታ መነሻ ዋጋ ¼ (አንድ አራተኛ) በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (C.P.O) በወጋገን ባንክ አ.ማ ስም በማሰራት በጨረታው ዕለት በመቅረብና በመመዝገብ በጨረታው ላይ መሳተፍ ይችላሉ፡፡ የጨረታ አሸናፊ ከባንኩ የብድር ማስመለስ ዳይሬክቶሬት ማሸነፉን የሚገልጽ ደብዳቤ ከተሰጠው ቀን ጀምሮ ቀሪውን ገንዘብ በ15 /አስራ አምስት/ ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል፡፡ ባይከፍል ግን የሐራጁ ውጤት ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፣ ላላሸነፉት ተጫራቾች ግን ያስያዙት ሲፒኦ ወዲያዉኑ ይመለስላቸዋል፡፡ በጨረታው አሸናፊ ለሆነ፤ የባንኩን የብድር ፖሊሲ፤ መመሪያ እና ቅድመ ሁኔታ ለሚያሟላ ተጫራች ባንኩ በውስጥ መመሪያ መሰረት ብድር ሊያመቻች ይችላል፡፡ የተጫራቾች የምዝገባ ሰዓት፤ ከጧቱ 3፡00 – 4፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ ሲሆን ምዝገባው ከተጠናቀቀ በኋላ ለእያንዳንዱ ንብረት የሚመደበው የጥሪ ሰዓት 30 ደቂቃ ብቻ ነው፡፡ ሆኖም የጨረታው መጠናቀቂያ ሰዓት ድረስ አሸናፊው ካልተለየ አሸናፊ እስኪለይ ድረስ ጨረታው ይቀጥላል፡፡ በጨረታው የተሻለ ዋጋ ያቀረበ ተጫራች ጨረታውን ካካሄደው ከባንኩ የብድር ማስመለስ ዳይሬክቶሬት ማሸነፉን የሚገልጽ ደብዳቤ ሲደርሰው ብቻ አሸናፊ ይባላል፡፡ ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል፡፡ ጨረታው የሚካሄደው፡ በወጋገን ባንክ ዋና መስርያ ቤት 13ኛ ፎቅ ባለው የመሰብሰብያ አዳራሽ ይሆናል፡፡ ለሀራጅ ጨረታ የቀረቡትን ንብረቶች ለመጎብኘት የሚፈልግ ተጫራች የጨረታው ቀን ከመድረሱ ከ7 የሥራ ቀናት በፊት ከባንኩ ጋር ቀጠሮ በማስያዝ መጎብኘት ይችላል፡፡ ተበዳሪው /ንብረት አስያዥ/ ወይም ሁለቱም በጨረታው ቀን እና ሰዓት በቦታው ላይ መገኘት ይችላሉ፡፡ ነገር ግን ተበዳሪው /ንብረት አስያዡ/ በጨረታ ቀን እና ሰዓት በቦታው ባይገኝ ጨረታው በሌለበት ይካሄዳል፡፡ ከዚህ በተጨማሪ ጨረታው ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች ወይም የተጫራቾች ህጋዊ ተወካዮች ብቻ ናቸው፡፡ ማንኛውንም ለመንግስት ሊከፈል የሚገባውን ክፍያ ሙሉ በሙሉ የጨረታው አሸናፊ የሚከፍል ይሆናል፡፡ ለበለጠ ማብራሪያ ወይም የጉብኝት ቀጠሮ ለማመቻቸት ወጋገን ባንክ አ.ማ የብድር ማስመለስ ዳይሬክቶሬት 011-558-18-37፣ ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም፡፡   ወጋገን ባንክ አ.ማ

Closing Date

Check Details

A House & Building SaleBank RelatedForeclosureHouse & Building ForeclosuresaleVehicle Foreclosure Recently

ዓባይ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ.97/1990 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Abay Bank

    የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አባይ 71/2018 ዓባይ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ.97/1990 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተቁ     የተበዳሪው ስም   የንብረት አስያዥ ስም   የንብረቱ አድራሻ       የቦታው ስፋት     የባለቤትነት ማረጋገጫ/የይዞታ ልዩ መለያ/ ሰነድ (ካርታ)ቁጥር     የንብረቱ            አይነት     የጨረታ መነሻ ዋጋ   ጨረታው የሚከናወንበት                 ጊዜ አበዳሪው ቅ/ፍ ከተማ ወረዳ ቀበሌ የቤት.ቁ ቀን ሰዓት 1 ሙልጌታ ሽፈራው ሽፈራው ገላው ቁጭ ቁጭ   01 –   200ካ ሜ 522/2012 የንግድ 753,452.00 ግንቦት 28 /2018 ዓ.ም ጠዋት ከ4፡00 – 6፡00 2 ሙልጌታ ሽፈራው ሽፈራው ገላው ቁጭ ቁጭ   01   190ካ/ሜ 30/08 ለመኖሪያ 747,577.00 ግንቦት 28 /2018 ዓ.ም ከሰዓት ከ8፡00 – 10፡00 3 ሙልጌታ ሽፈራው ሙልጌታ ሽፈራው ቁጭ ቁጭ   01   300.00ካ/ሜ 84/07 ለመኖሪያ 1,529,840 .00 ግንቦት 29 /2018 ዓ.ም ጠዋት ከ4፡00 – 6፡00 4 አያሌው ዱጋሳ የተበዳሪው ቁጭ ቁጭ   01 – 300ካ/ሜ 99/2014 ለመኖሪያ 1,848,281.00 ግንቦት 29 /2018 ዓ.ም ከሰዓት ከ8፡00 – 10፡00 5 አዝመራው አንዱአለም የተበዳሪው ቁጭ ቁጭ   01 – 180.00 ካ/ሜ 258/06 ለመኖሪያ 1,473,713.00 ሰኔ 1 /2018 ዓ.ም   ጠዋት ከ4፡00 – 6፡00 6 አእምሮ መኮንን የተበዳሪው ቁጭ ቁጭ   02   200.00 ካ/ሜ 199/2010 ለመኖሪያ 770,964.00 ሰኔ 1 /2018 ዓ.ም   ከሰዓት ከ8፡00 – 10፡00 7 ቻላቸው አለምነህ የተበዳሪው ቁጭ ቁጭ   01   200ካ/ሜ 202/09 ለመኖሪያ 480,525.00 ሰኔ 2 /2018 ዓ.ም   ጠዋት ከ4፡00 – 6፡00 8 ካሳዬ ዘውዴ የተበዳሪው ቁጭ ቁጭ   01   250.00 ካ/ሜ 747/2012 ለመኖሪያ 534,930.00 ሰኔ 2 /2018 ዓ.ም   ከሰዓት ከ8፡00 – 10፡00 9 ፋሲካ እስከመቼ ተናኜ ፀጋዬ ቁጭ ቁጭ   01   250ካ/ሜ 448/2011 ለመኖሪያ 444,377.00 ሰኔ 3 /2018 ዓ.ም ጠዋት ከ4፡00 – 6፡00 10 ዳኜ መላክ የተበዳሪው ቁጭ ቁጭ     01   200 ካ/ሜ 119/2011 ለመኖሪያ 532, 126.00 ሰኔ 3 /2018 ዓ.ም ከሰዓት ከ8፡00 – 10፡00 11 ጌትነት የኔአለም ጌትነት የኔአለም ቡሬ ቡሬ   03   250ካ/ሜ 6117/2007 የመኖሪያቤት 1,970,388.00 ሰኔ 4 /2018 ዓ.ም ጠዋት ከ4፡00 – 6፡00 12 መንግስቴ ታደሰ መንግስቴ ታደሰ ቡሬ ቡሬ   01   150ካ/ሜ 18020/2015 የመኖሪያቤት 652,923.00 ሰኔ 4 /2018 ዓ.ም ከሰዓት ከ8፡00 – 10፡00 13 መንግስቴ ታደሰ የተበዳሪው ቡሬ ቡሬ   04   201.56ካ/ሜ 16822/2013 የመኖሪያቤት 3,752,491.00 ሰኔ 5 /2018 ዓ.ም ጠዋት ከ4፡00 – 6፡00 14 በልስቲ ፀሀይ ዘመናይ ጌታሁን ቡሬ ቡሬ   03   200ካ/ሜ 10843/09 የመኖሪያቤት 812,354.00 ሰኔ 5 /2018 ዓ.ም ከሰዓት ከ8፡00 – 10፡00 15 ግርማው ወርቁ ያለምወርቅ ይታይህ ቡሬ ቡሬ   07   172.88 ካ/ሜ   46/ቡከ01/61 የመኖሪያቤት 1,025,988.00 ሰኔ 6 /2018 ዓ.ም ጠዋት ከ4፡00 – 6፡00 16 አማረ ደሴ የተበዳሪው እንጅባራ እንጅባራ   02   450ካ/ሜ   512/08 የንግድ 4,261,596.00 ሰኔ 6 /2018 ዓ.ም ከሰዓት ከ8፡00 – 10፡00 17 መዝገቡ ጥላሁን የተበዳሪው አዴት አዴት   01   180ካ/ሜ   ከአገ/5686/09 የመኖሪያ ቤት 756,703.00 ሰኔ 8 /2018 ዓ.ም ጠዋት ከ4፡00 – 6፡00 18 መዝገቡ ጥላሁን ደጀኔ አምባው አዴት አዴት   01   200ካ/ሜ   ከአገ/113202/13 የመኖሪያቤት 704,030.00 ሰኔ 8 /2018 ዓ.ም ከሰዓት ከ8፡00 – 10፡00 19 ተመስገን አስሬ የተበዳሪው መሀል ገበያ ባሕርዳር   14   510ካ/ሜ   04/001/3367 የመኖሪያቤት 7,632,770.00 ሰኔ 8 /2018 ዓ.ም ከሰዓት ከ8፡00 – 10፡00                                                                                                       የተሸከርካሪ ጨረታ   ተ/ቁ ተበዳሪ ንብረት አስያዥ አበዳሪ ቅርንጫፍ የተሸከርካሪው ዓይነት የሻንሲ ቁጥር   ሞተር ቁጥር   የሠ/ቁጥር   ስሪት   የጨረታ መነሻ   የጨረታው ቀን    ሰዓት   1 ጃፋር መሀመድ ተበዳሪው ዋና መስሪያቤት ሲኖትራክ LZZ5BLSFPN036072 WP1254400E2011423D021175 ኢት03-A24566 2023 3,028,992

Closing Date

Check Details

Bank RelatedForeclosureIndustry & Factory Foreclosuresale Recently

ፀደይ ባንክ አ.ማ ለአቶ እንግዳየሁ ፋንታሁን ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን በአብክመ ክልል በእንጅባራ ከተማ 02 ቀበሌ  የካርታ ቁጥር 77/2010 በአቶ አክሊሉ መኮንን ያለው ስም ተመዝግቦ የሚገኘውን 1ሄክታር ስፋት ያለው ሲራሚክ ፋብሪካ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Tsedey Bank S.C

         ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ.ማ ለአቶ እንግዳየሁ ፋንታሁን ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን በአብክመ ክልል በእንጅባራ ከተማ 02 ቀበሌ  የካርታ ቁጥር 77/2010 በአቶ አክሊሉ መኮንን ያለው ስም ተመዝግቦ የሚገኘውን 1ሄክታር ስፋት ያለው ሲራሚክ ፋብሪካ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል፡፡ የቤቱ የጨረታ መነሻ ዋጋ ግምት ብር 51,094,692.50 (አምሳ አንድ ሚሊየን ዘጠና አራት ሺህ ስድስት መቶ ዘጠና ሁለት ብር ከ50 ሳንቲም) ነው፡፡ ተጫራቾች የቤቱን የጨረታ መነሻ ዋጋ ¼ (በጥሬ ገንዘብ ወይም በሲፒኦ) በፀደይ ባንክ አ.ማ ስም በማሰራት ለጨረታ መስከበሪያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ በጨረታው የሚሳተፈው በሕግ ሰውነት ያገኘ ሰው ከሆነ የድርጅቱን መመስረቻ ጽሑፍ ወይም መተዳደሪያ ደንብ ፤ሕጋዊ ሰውነት ያገኘበትን የምዝገባ የምስክር ወረቀት እንዲሁም ሕጋዊ ውክልና ማቅረብ ይኖርበታል፡፡ የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ የሚረጋገጠው የጨረታው ውጤት በሚመለከተው አካል ጸድቆ በባንኩ ደብዳቤ ሲሰጠው ይሆናል፡፡ የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ በባንኩ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈልና በጨረታ ያሸነፈውን ንብረት መረከብ ይኖርበታል፡፡ አሸናፊው በ15 ቀናት ውስጥ ገንዘቡን ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ያሆናል፡፡ በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ይመለስላቸዋል፡፡ የጨረታ አሸናፊው ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች ፣ግብር፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ 15% ይከፈልበታል እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማንኛውንም ወጭዎች ይሸፍናል፡፡ ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ካለ ባንኩ የሚከፍል ሆኖ ለቀረው የሊዝ ክፍያ ገዡ ከሚመለከተው የመንግስት አካል ጋር ይዋዋላል፡፡ ተጫራቾች ቤቱን በባንኩ አማካኝነት መጎብኘት ወይም ማየት ይችላሉ፡፡ ጨረታው ግንቦት 29 ቀን 2018 ዓ.ም ከጥዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 በእንጅባራ ከተማ በፀደይ ባንክ አ.ማ እንጅባራ ዲስትሪክት ቢሮ ላይ ይደረጋል፡፡ ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0918779825

Closing Date

Check Details