Tender Notice Board
Discover the latest public procurement and private sector tenders from across Ethiopia. Register to unlock full details.
Search Tenders
ፀደይ ባንክ አ.ማ ለአቶ እንግዳየሁ ፋንታሁን ለሰጠዉ ብድር በመያዣ የያዘዉን በአብክመ እንጅባራ ከተማ ቀበሌ 02 የካርታ ቁጥር 77/2010 በአቶ አክሊሉ መኮነን ስም ተመዝግቦ የሚገኘዉን 10,000 ካ ሜ ስፋት ያለዉ የሴራሚክ ማምረቻ ፋብሪካ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልጽ ጫረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የኃራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ.ማ ለአቶ እንግዳየሁ ፋንታሁን ለሰጠዉ ብድር በመያዣ የያዘዉን በአብክመ እንጅባራ ከተማ ቀበሌ 02 የካርታ ቁጥር 77/2010 በአቶ አክሊሉ መኮነን ስም ተመዝግቦ የሚገኘዉን 10,000 ካ ሜ ስፋት ያለዉ የሴራሚክ ማምረቻ ፋብሪካ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልጽ ጫረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች ለጫረታ ከመቅረባቸዉ በፊት የሚከተሉትን ደንቦች በመገንዘብ መጫረት እንዲችሉ ይጋብዛል፡- የቤቱ የጫረታ መነሻ ዋጋ ተጨማሪ እሴት ታክስን ሳይጨምር ግምቱ 51,094,692.5 (ሃምሳ አንድ ሚሊዮን ዘጠና አራት ሺህ ስደስት መቶ ዘጠና ሁለት ብር ከሃምሳ ሳንቲም) ብቻ ተጫራቾች የቤቱን ጨረታ መነሻ ዋጋ ብር ¼ (በጥሬ ገንዘብ ወይም በሲ.ፒ.ኦ) በጸደይ ባንክ አ.ማ ስም በማሰራት ለጫረታ ማስከበሪያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ የጫረታዉ አሸናፊ አሸናፊነቱ የሚረጋገጠዉ የጫረታዉ ዉጤት በሚመለከተዉ አካል ጸድቆ በባንኩ ደብዳቤ ሲሰጠዉ ብቻ ይሆናል፡፡ በጫረታዉ የሚሳተፈዉ በህግ ሰዉነት ያገኘ ከሆነ የድርጅቱ መመስረቻ ጽሁፍ ወይም መተዳደሪያ ደምብ፤ ህጋዊ ሰዉነት ያገኘበት የምዝገባ የምስክር ወረቀት እንዲሁም ህጋዊ ዉክልና ማቅረብ አለበት፡፡ የጫረታዉ አሸናፊ አሸናፊነቱ በባንኩ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ10 ቀናት ዉስጥ አጠቃሎ መክፈልና በጫረታ ያሸነፈዉን ንብረት መረከብ ይኖርበታል፡፡ አሸናፊዉ በ10 ቀናት ዉስጥ ገንዘቡን ካልከፈለ ጨረታዉ ተሰርዞ ለጨራታ ማስከበሪያ ያስያዘዉ ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡ በጫረታዉ ለተሸነፉ ተጫራጮች ያስያዙት ጥሬ ገንዘብ ወይም ሲ.ፒ.ኦ ይመለስላቸዋል፡፡ የጫረታ አሸናፊዉ ከሚገዛዉ ንብረት ዋጋ በተጨማሪ ከቤቱ ጋር የተያያዙ ማናቸዉም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች፡ ግብር፤ ተጨማሪ እሴት ታክስ 15% እና ከስም ዝዉዉሩ ጋር የሚገናኙ ማንኛዉንም ወጭዎች ገዢ ይሸፍናል/ ይከፍላል/፡፡ ዉዝፍ የሊዝ ክፍያ ካለ ባንኩ የሚከፍል ሆኖ ለቀረዉና የክፍያ ጊዜዉ ላልደረሰ የሊዝ ክፍያ ገዢ ከሚመለከተዉ የመንግስት አካል ጋር እንዲዋዋል ይደረጋል፡፡ ተጫራቾች ቤቱን /ድርጅቱን/ በባንኩ አማካኝነት መጎብኘት ወይም ማየት ይችላሉ፡፡ ጫረታዉ የሚካሄደዉ ሀምሌ 3/2018 ከጠዋቱ 3.00—5.00 የተጫራቾች ምዝገባ፤ ከ5.00 እስከ ቀኑ 6.00 ሰዓት ጫረታ በእንጅባራ ከተማ፤ ፀደይ ባንክ እንጅባራ ዲስትሪክት ቢሮ. ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጫረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡ ለተጨማሪ መረጃ፡- ፀደይ ባንክ ዋና መ/ቤት በስ.ቁ +251918779825 ደዉሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
Closing Date
Check Details
ፀደይ ባንክ ለአቶ ወርቁ ሙኃባዉ ኃይሌ ለሰጠዉ ብድር በመያዣ የያዘዉን በአማራ ክልል ቡልጋ (ቱለፋ) ከተማ የሚገኘዉንና በአቶ አወቀ ዓለሙ ታዬ ስም የተመዘገበዉን የካርታ ቁጥር 704 የቦታዉ ስፋት 8990 ካ ሜ የሆነ የኢንዱስትሪ ሸድ እና ቦታ ለድርጅት አገልግሎት የሚዉል በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልፅ ጫረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ለመጀመርያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ ለአቶ ወርቁ ሙኃባዉ ኃይሌ ለሰጠዉ ብድር በመያዣ የያዘዉን በአማራ ክልል ቡልጋ (ቱለፋ) ከተማ የሚገኘዉንና በአቶ አወቀ ዓለሙ ታዬ ስም የተመዘገበዉን የካርታ ቁጥር 704 የቦታዉ ስፋት 8990 ካ ሜ የሆነ የኢንዱስትሪ ሸድ እና ቦታ ለድርጅት አገልግሎት የሚዉል በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልፅ ጫረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች ለጫረታ ከመቅረባቸዉ በፊት የሚከተሉትን ደምቦች በመገንዘብና ቅድመ ሁኔታዎችን በማሟላት ተጫራቾች እንዲጫረቱ ይጋብዛል፡፡ የቤቱ የጫረታ መነሻ ዋጋ ተጨማሪ እሴት ታክስን ሳይጨምር 42,034,860.14 (አርባ ሁለት ሚሊዮን ሰላሳ አራት ሺኅ ስምንት መቶ ስድሳ ብር ከአስራ አራት ሳንቲም) ብቻ ተጫራቾች የቤቱን ጨረታ መነሻ ዋጋ ብር ¼ (በጥሬ ገንዘብ ወይም በሲ.ፒ.ኦ) በጸደይ ባንክ አ.ማ ስም በማሰራት ለጫረታ ማስከበሪያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ የጫረታዉ አሸናፊ አሸናፊነቱ የሚረጋገጠዉ የጫረታዉ ዉጤት በሚመለከተዉ አካል ጸድቆ በባንኩ ደብዳቤ ሲሰጠዉ ብቻ ይሆናል፡፡ በጫረታዉ የሚሳተፈዉ በህግ ሰዉነት ያገኘ ከሆነ የድርጅቱ መመስረቻ ጽሁፍ ወይም መተዳደሪያ ደምብ፤ ህጋዊ ሰዉነት ያገኘበት የምዝገባ የምስክር ወረቀት እንዲሁም ህጋዊ ዉክልና ማቅረብ አለበት፡፡ የጫረታዉ አሸናፊ አሸናፊነቱ በባንኩ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ10 ቀናት ዉስጥ አጠቃሎ መክፈልና በጫረታ ያሸነፈዉን ንብረት መረከብ ይኖርበታል፡፡ አሸናፊዉ በ10 ቀናት ዉስጥ ገንዘቡን ካልከፈለ ጨረታዉ ተሰርዞ ለጨራታ ማስከበሪያ ያስያዘዉ ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡ በጫረታዉ ለተሸነፉ ተጫራጮች ያስያዙት ጥሬ ገንዘብ ወይም ሲ.ፒ.ኦ ይመለስላቸዋል፡፡ የጫረታ አሸናፊዉ ከሚገዛዉ ንብረት ዋጋ በተጨማሪ ከቤቱ ጋር የተያያዙ ማናቸዉም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች፡ ግብር፤ ተጨማሪ እሴት ታክስ 15% እና ከስም ዝዉዉሩ ጋር የሚገናኙ ማንኛዉንም ወጭዎች ገዢ ይሸፍናል/ ይከፍላል/፡፡ ዉዝፍ የሊዝ ክፍያ ካለ ባንኩ የሚከፍል ሆኖ ለቀረዉና የክፍያ ጊዜዉ ላልደረሰ የሊዝ ክፍያ ገዢ ከሚመለከተዉ የመንግስት አካል ጋር በራሱ ዉል የሚወስድ ይሆናል፡፡ ተጫራቾች ቤቱን /ድርጅቱን/ በባንኩ አማካኝነት መጎብኘት ወይም ማየት ይችላሉ፡፡ ከፍ ሲል የተጠቀሰዉን ንብረት ለሚገዛና የባንኩን የብድር ፖሊሲና መመሪያ መመዘኛዎች ለሚያሟላና ፍላጎት ላለዉ ተጫራች በሚሰጠዉ ከፍተኛ ዋጋ ባንኩ እስከ 30% ( ሰላሳ በመቶ) ብድር ሊያመቻች ይችላል፡፡ ጫረታዉ የሚካሄደዉ ሀምሌ 3/2018 ከጠዋቱ 3.00—5.00 የተጫራቾች ምዝገባ፤ ከ5.00 እስከ ቀኑ 6.00 ሰዓት ጫረታ በአዲስ አበባ ከተማ በልደታ ክ/ከተማ ልዩ ቦታዉ ሰንጋ ተራ በባንኩ ዋና መ/ቤት 11ኛ ፎቅ ይሆናል፡፡ ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጫረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡ ለተጨማሪ መረጃ፡- ፀደይ ባንክ ዋና መ/ቤት በስ.ቁ +251918779825 ደዉሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
Closing Date
Check Details
ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡
የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0015/25 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡ የተበዳሪው ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ የአስያዥ ስም ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ የንብረቱ አይነት የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር ጨረታው የሚካሄድበት ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ የካርታ ቁጥር የቦታ ስፋት ቀን ሰዓት ቦታ ዶ/ር አንዳርጌ ተፈራ ታዬ ካዛንቺስ ዶ/ር አንዳርጌ ተፈራ ታዬ አ.አ ለሚኩራ 13 LMK120170402373511827 373.51 ካ.ሜ G+1 የመኖሪያ ቤት 28,849,669.00 ሀምሌ 08/2018 4፡00-6፡00 ንብረቱ በሚገኝበት አድራሻ ዶ/ር አንዳርጌ ተፈራ ታዬ ካዛንቺስ ዶ/ር አንዳርጌ ተፈራ ታዬ ሸገር ሲቲ መልካ ኖኖ መልካ ገፈርሳ OR00011318905011 500.65 ካ.ሜ G+2 የመኖሪያ ቤት 19,172,770.00 ሀምሌ 09/2018 ዓ.ም 4፡00-6፡00 ንብረቱ በሚገኝበት አድራሻ ማሳሰቢያ ተጫራቾች የጨረታዉን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ የባንክ ክፍያ ማዘዣ (P.O) በጨረታው ዕለት ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት ቤቶቹ በሚገኙበት አድራሻ ይካሄዳል፡፡ ለመንግስት የሚከፈል ግብር፣ታክስ ፣ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ፣ተጨማሪ እሴት ታክስ ፣እና ሌላ ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ገዢው ይከፍላል፡፡ ከፍተኛ ዋጋ የሰጠው ተጫራች በጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው ከባንኩ አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ በፅሁፍ ሲደርሰው ብቻ ነው። የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል፡፡ ባይከፍል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም፡፡በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል፡፡ በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያሲያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡ በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ፤ ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል፡፡ የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሠዓት 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡ ጨረታው ተጀምሮ በተቀመጠው ሰዓት ውስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል፡፡ ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-1-704038 እና 011-1-704519 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡ ዳሸን ባንክ አ.ማ.
Closing Date
Check Details
ፀደይ ባንክ አ.ማ ለአቶ ጌታቸዉ አባት ለሰጠዉ ብድር በመያዣ የያዛቸዉንና ዝርዝር ሁኔታቸዉ ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የገለጹትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልፅ ጫረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የኃራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ.ማ ለአቶ ጌታቸዉ አባት ለሰጠዉ ብድር በመያዣ የያዛቸዉንና ዝርዝር ሁኔታቸዉ ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የገለጹትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልፅ ጫረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት አስያዥ ስም የንብረቱ መገኛ፤ደረጃና ካርታ ቄጥር የጫረታዉ መነሻ ዋጋ 1 አቶ ጌታቸዉ አባት አቶ ጌታቸዉ አባት በአ/አ ከተማ ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 12 ካርታ ቁጥር ቦሌ 12/40/4/1/20892/10731/01 B+G+3 መኖሪያ ቤት 29,547,213.39 2 አቶ ጌታቸዉ አባት ወ/ሮ ቤዛ ጌታሁን በአ/አ ከተማ የካ ክ/ከተማ ወረዳ 05 ካርታ ቁጥር የካ/253124/13 B+G+3 መኖሪያ ቤት 64,510,456.93 3 አቶ ጌታቸዉ አባት ጂኤኤ የጨዉ ማቀነባበሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በአፋር ክልል ሰመራ ከተማ የካርታ ቁጥር ሰ/ሎ/ክ/አ/10/9/14 ድርጅት 35,302,143.8 በመሆኑም ተጫራቾች ለጫረታ ከመቅረባቸዉ በፊት የሚከተሉትን ደምቦች በመገንዘብና ቅድመ ሁኔታዎችን በማሟላት ተጫራቾች እንዲጫረቱ ይጋብዛል፡፡ ተጫራቾች የቤቱን ጨረታ መነሻ ዋጋ ብር ¼ (በጥሬ ገንዘብ ወይም በሲ.ፒ.ኦ) በጸደይ ባንክ አ.ማ ስም በማሰራት ለጫረታ ማስከበሪያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ የጫረታዉ አሸናፊ አሸናፊነቱ የሚረጋገጠዉ የጫረታዉ ዉጤት በሚመለከተዉ አካል ጸድቆ በባንኩ ደብዳቤ ሲሰጠዉ ብቻ ይሆናል፡፡ በጫረታዉ የሚሳተፈዉ በህግ ሰዉነት ያገኘ ከሆነ የድርጅቱ መመስረቻ ጽሁፍ ወይም መተዳደሪያ ደምብ፤ ህጋዊ ሰዉነት ያገኘበት የምዝገባ የምስክር ወረቀት እንዲሁም ህጋዊ ዉክልና ማቅረብ አለበት፡፡ የጫረታዉ አሸናፊ አሸናፊነቱ በባንኩ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ10 ቀናት ዉስጥ አጠቃሎ መክፈልና በጫረታ ያሸነፈዉን ንብረት መረከብ ይኖርበታል፡፡ አሸናፊዉ በ10 ቀናት ዉስጥ ገንዘቡን ካልከፈለ ጨረታዉ ተሰርዞ ለጨራታ ማስከበሪያ ያስያዘዉ ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡ በጫረታዉ ለተሸነፉ ተጫራጮች ያስያዙት ጥሬ ገንዘብ ወይም ሲ.ፒ.ኦ ይመለስላቸዋል፡፡ የጫረታ አሸናፊዉ ከሚገዛዉ ንብረት ዋጋ በተጨማሪ ከቤቱ ጋር የተያያዙ ማናቸዉም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች፡ ግብር፤ ተጨማሪ እሴት ታክስ 15% እና ከስም ዝዉዉሩ ጋር የሚገናኙ ማንኛዉንም ወጭዎች ገዢ ይሸፍናል/ ይከፍላል/፡፡ ዉዝፍ የሊዝ ክፍያ ካለ ባንኩ የሚከፍል ሆኖ ለቀረዉና የክፍያ ጊዜዉ ላልደረሰ የሊዝ ክፍያ ገዢ ከሚመለከተዉ የመንግስት አካል ጋር እንዲዋዋል ይደረጋል፡፡ ተጫራቾች ቤቱን /ድርጅቱን/ በባንኩ አማካኝነት መጎብኘት ወይም ማየት ይችላሉ፡፡ ጫረታዉ የሚካሄደዉ ሀምሌ 2/2018 ከጠዋቱ 3.00—5.00 የተጫራቾች ምዝገባ፤ ከ5.00 እስከ ቀኑ 6.00 ሰዓት ጫረታ በአዲስ አበባ ከተማ በልደታ ክ/ከተማ ልዩ ቦታዉ ሰንጋ ተራ በባንኩ ዋና መ/ቤት 11ኛ ፎቅ ይሆናል፡፡ ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጫረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡ ለተጨማሪ መረጃ፡- ፀደይ ባንክ ዋና መ/ቤት በስ.ቁ +251918779825 ደዉሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
Closing Date
Check Details
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም የመያዣ ንብረቱ መለያ የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር) ሐራጁ የሚከናወንበት ቀን እና ሰዓት አድራሻ የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር/መለያ የይዞታው ስፋት (ካ.ሜ) የይዞታው አይነት/የሚሰጠው አገልግሎት 1. ሚድ ትሬዲንግ ሼር ካምፓኒ ተክሌ ደስታ አዲስ አበባ ቦሌ ክ/ከ/ወረዳ 06 AA000060601983 224 ለመኖሪያ ቤት 23,211,140.65 16/08/2018 ዓ.ም 3፡00- 4፡00 ጠዋት 2. አቶ መስፍን ባዘዘው ጂቲኤም ንግድ አ.ማ አዲስ አበባ ከተማ ለሚኩራ ክ/ከ AA000060809292 933 በግንባታ ላይ የሚገኝ ለንግድ አገልግሎት የሚውል ህንፃ 461,950,785.14 16/08/2018 ዓ.ም 4፡00- 5፡00 ጠዋት 3. አቶ አሰፋ ዱካሌ ሻሸሞ ዱካሌ ዋቀዮ ሐዋሳ ከተማ መናኸሪያ ክ/ከተማ በቀድሞ 5208፣ በአዲሱ SN001010806078 750 ለድርጅት 10,813,576.57 16/08/2018 ዓ.ም 5፡00 – 6፡00 ጠዋት 4. ዱካሌ እና ቤተሰቦቹ ቡና መፈልፈያ እና ማጠቢያ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር ሃሪፋ ጠ/ን/ኃ/የተ/የግ/ማኅበር ሃዋሳ ከተማ፣ ሐይቅ ዳር ቀበሌ 14039 1501.5 ለንግድ ዓላማ የሚውል ሕንጻ 53,445,074.50 16/08/2018 ዓ.ም 8፡00- 9፡00 ከሰዓት 5. መሃመድ ሴሮ ተበዳሪዉ ሻሸመኔ ከተማ አዋሾ ቀበሌ 3509 500 ለመኖሪያ ቤት 3,986,617.18 16/08/2018 ዓ.ም 3፡00- 4፡00 ጠዋት 6. መሃመድ ሴሮ ተበዳሪዉ ሻሸመኔ ከተማ አዋሾ ድንቁ ክ/ከተማ 5907 1,185 ለመኖሪያ ቤት 9,555,850.08 16/08/2018 ዓ.ም 4፡00- 5፡00 ጠዋት 7. አሌክሳንድራ ታደሰ ባዶ ተበዳሪዉ ሃዋሳ ከተማ፣ ታቡር ክ/ከተማ ሂማታ ቀበሌ 8580 150 ለመኖሪያ ቤት 2,724,365.26 16/08/2018 ዓ.ም 3፡00- 4፡00 ጠዋት በመሆኑም፡- ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የሐራጁን መነሻ ዋጋ 1/4 ኛ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላል፡፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሲፒኦ ማቅረብ ተመራጭ ነው፡፡ ከተ.ቁ 1-4 የተዘረዘሩ ንብረቶች ጨረታ የሚከናወነው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲሱ ዋናው መስሪያ ቤት 42ኛ (ወለል) ፎቅ ቢሮ ቁጥር 4203 ነው፤ በተራ ቁጥር 5-6 ላይ የተጠቀሰው ንብረት ሻሸመኔ ዲስትሪክት ቅጥር ግቢ ሲሆን በተራ ቁጥር 7 ላይ የተጠቀሰው ንብረት ሀዋሳ ዲስትሪክት ቅጥር ግቢ ነው፡፡ የንግድ ማህበርን ወክሎ ለመጫረት የማህበሩን መመስረቻ እና መተዳደርያ ደንብ የያዘና በማህበሩ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆናል፡፡ ለጨረታ ከቀረቡ ከመኖሪያ ቤቶች ዉጪ የሆኑ ንብረቶችን በጨረታ አሸንፎ የገዛ በሽያጩ ገንዘብ ላይ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ ይከፍላል፡፡ የጨረታ አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች፣ ግብር፣ እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውንም ወጪዎች ይከፍላል፡፡ ንብረቶቹን ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋናው መስሪያ ቤት 42 ፎቅ በአካል በመቅረብ ባንኩ በሚያመቻቸው ፕሮግራም መሰረት መጎብኘት ይቻላል፡፡ በጨረታው ከፍተኛ የሆነ የጨረታ ዋጋ የሰጠ ተጫራች በባንኩ የጨረታ አሸናፊነት ደብዳቤ ከደረሰው ቀን ጀምሮ ቀሪ የሽያጩን ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ክፍያውን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ለሐራጁ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡ ንብረቶቹን በጨረታ አሸንፎ የገዛ ግለሰብ/ድርጅት የሽያጭ ገንዘቡን ከፍሎ ባጠናቀቀ በ15 ቀናት ጊዜ ውስጥ ንብረቱን መረከብ ያለበት ሲሆን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ንብረቱን ካልተረከበ በንብረቱ ላይ ለሚደርስ ጉዳት ባንኩ ኃላፊነት
Closing Date
Check Details
አዲስ ባንክ አ.ማ ለሰጠዉ ብድር በዋስትና የያዘዉን ተሸከርካሪ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ አዲስ ባንክ አ.ማ ለሰጠዉ ብድር በዋስትና የያዘዉን ተሸከርካሪ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሰረት ማንኛዉም ተጫራች ሐራጁ በሚካሄድበት ቀን ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ በመገኘት በጨረታዉ ተወዳድሮ ንብረቱን እንዲገዛ ተጋብዟል፡፡ የተበዳሪዉ ስም የንብረት አስያዥ ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ ለጨረታ የቀረበዉ የመያዣ ንብረት አይነት እና ሞዴል የሰሌዳ ቁጥር የሞተር ቁጥር የሻንሲ ቁጥር የጨረታዉ መነሻ ዋጋ ጨረታዉ የሚከናወንበት ቦታ ጨረታዉ የሚከናወንበት ቀንና ሰዓት ግሪን ላንድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር አቶ ዳሪዮ ሞሬሎ አብይ ቅርንጫፍ ተሸከርካሪ-ላንድ ክሩዘር (ሀርድ ቶፕ) ጃፓን ሰራሽ ቶዮታ፤ማኑዋል የ09/2017 ምርት ኮድ 3-A53691 አ.አ 1HZ-0886065 JTEE71J 307039510 16,500,000 (አስራ ስድስት ሚሊየን አምስት መቶ ሺ ብር የባንኩ መኪና ማቆያ በሚገኝበት አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 05 ቁስቋም ማርያም ቤተክርስቲያን ፍትለፊት ሚያዝያ 3 ቀን 2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 4.00-6.00 ሰዓት ተጫራቾች የጨረታዉን መነሻ ዋጋ 25% በባንኩ የክፍያ ማዘዣ ሰነድ(cpo) አሰርቶ በጨረታዉ ቀን ጨረታው በሚካሄድበት ቦታ በመቅረብ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡ ጨረታዉ በማስታወቂያዉ ላይ በተጠቀሰዉ ቀንና ሰዓት ባለዕዳዎቹ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ፣ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ፣ታዛቢዎች በተገኙበት፣የመያዣ ንብረቱ በሚገኝበት የሚካሄድ ይሆናል፡፡ ጨረታው እለት ተበዳሪዎቹ፤ አስያዥ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቹ ባይገኘም ጨረታው የሚከናወን ይሆናል፡፡ የጨረታዉ አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ ጨረታዉ ከተከናወነበት ማግስት ጀምሮ በሚቆጠር 15 ቀን ዉስጥ ለባንኩ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል፡፡ በእነዚህ ቀናት ዉስጥ ካልከፈለ ግን ለጨረታ ያስያዘዉ ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታዉ ተሰርዞ ለሐራጅ የሚቀርብ ይሆናል፡፡ በጨረታዉ ተሳትፈዉ ላላሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ጥሬ ገንዘብ ወይም ሲፒኦ ወዲያኑ ተመላሽ ይደረግላቸኋል፡፡ ኃ/የተ/የግል ማህበርን ወይም አክሲዮን ማህበርን ወክሎ መጫረት የሚፈልግ ሥራ አስኪያጅ ወይም ም/ሥራ አስኪያጅ የድርጅት የመመስረቻ ጽሑፍ ይዞ መቅረብ ያለበት ሲሆን የሥራ አስኪያጅ ወይም የም/ሥራ አስኪያጅ ለዉጥ ተደርጎ ከሆነ ይህንኑ የሚገልጽ በሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ጽ/ቤት ቃለ ጉባኤ ከመመስረቻ ጽሑፍ ጋር ይዞ መቅረብ አለበት፡፡ የጨረታዉ አሸናፊ ለመንግስት የሚከፈለዉን አስፈላጊ ግብር እና ተጨማሪ እሴት ታክስ ክፍያ ይከፍላል፡፡ ተጫራቾች ለጨረታ የቀረበዉ ንብረት ያለበትን ሁኔታ በተመለከተ ከጨረታዉ ቀን በፊት ባሉ የስራ ቀናት እና ሰዓት በባንኩ አበዳሪ ቅርንጫፍ በመቅረብ በሚያዘጋጀዉ ፕሮግራም መሰረት ንብረቱ ያለበትን ሁኔታ መመልከት ይችላሉ፡፡ ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡ ለተጨማሪ መረጃ አዲስ ባንክ አ/ማ ሕግ አገልግሎት መምሪያ በስልክ ቁጥር 0115571934፣ አብይ ቅርንጫፍ 0118276004 በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡ አዲስ ባንክ አ.ማ
Closing Date
Check Details
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር – 027/18 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ የመያዣ ንብረቱ መለያ የሐራጁ መነሻ ዋጋ በብር የሐራጁ ቀንና ሰዓት አድራሻ የንብረቱ ዓይነት የካርታ ቁጥር የቦታ ስፋት (በካ.ሜ) 1 መኮንን ዳበሳ ተበዳሪው ዳርጌ ቆታ ከተማ፤አመያ ወረዳ መኖሪያ ቤት WMMLMQ317/2011 172.55 300,000.00 11/09/2018 ዓ.ም ከ4:00-6:00 ሰዓት 2 ሸውሌ አበራ አምበሳ አምዲሳ ዳርጌ ቆታ ከተማ፤አመያ ወረዳ መጋዘን WBIFLMQ366/11 212 350,000.00 11/09/2018 ዓ.ም ከ8:00-10:00 ሰዓት 3 ደበሳ ቦይዶ ተበዳሪው ዳርጌ ቆታ ከተማ፤አመያ ወረዳ መኖሪያ ቤት WBIFLMQ300/11 210 300,000.00 12/09/2018 ዓ.ም ከ4:00-6:00 ሰዓት 4 ጥሩወርቅ ፈንታሁን ቢትወደድ ደምስ ዳርጌ ቆታ ከተማ፤አመያ ወረዳ ሆቴል WBIFLMQ459/13 480 550,000.00 12/09/2018 ዓ.ም ከ8:00-10:00 ሰዓት 5 ሙሉነህ ገላና ተበዳሪው ዳርጌ ጊንዶ ከተማ፣አመያ ወረዳ መኖሪያ ቤት GI/544/2002 200 300,000.00 13/09/2018 ዓ.ም ከ4:00-6:00 ሰዓት 6 ሙሉነህ ገላና ግርማ ጭንድ ዳርጌ ጊንዶ ከተማ፣አመያ ወረዳ መኖሪያ ቤት A/M/L/M/G/002/89 200 300,000.00 13/09/2018 ዓ.ም ከ8:00-10:00 ሰዓት 7 ደርቡ ፈርጋሳ ተበዳሪው ዳርጌ ቆታ ከተማ፣አመያ ወረዳ መኖሪያ ቤት BMQ/492/07 244 300,000.00 14/09/2018 ዓ.ም ከ4:00-6:00 ሰዓት 8 ጅላሉ ኑሩ ተበዳሪው ቆሴ ቆሴ ከተማ፣ ቀበሌ 01 የንግድ ቤት 079/2003 140.80 500,000.00 14/09/2018 ዓ.ም ከ8:00-10:00 ሰዓት 9 ወንዲፍራ ዳዲ ዘመድ ማስረሻ አረርቲ አረርቲ ከተማ፣ ቀበሌ 01 መኖሪያ ቤት 531 203.52 500,000.00 12/09/2018 ዓ.ም ከ4:00-6:00 ሰዓት 10 አንበስ አለማየሁ ተበዳሪው አረርቲ አረርቲ ከተማ፣ ቀበሌ 01 መኖሪያ ቤት መ/ል/ማ 6085/90/36 123.3 1,400,000.00 12/09/2018 ዓ.ም ከ8:00-10:00 ሰዓት ማሳሰቢያ፦ ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ ክፍያ ማዘዣ (C.P.0) በንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ስም በማሰራት በሐራጁ ቀን፣ ሰዓትና ቦታ በመገኘት መሣተፍ ይችላሉ፡፡ የሐራጁ አሸናፊ ያሸነፈበትን ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል የሚገባው ሲሆን ካልከፈለ ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም፡፡ ባንኩስመንብረቱለገዥውእንዲዛወርለሚመለከተውየመንግስትአካልተገቢውንየድጋፍደብዳቤይጽፋል፡፡ገዥውከሽያጩእናከስምማዛወርጋርበተያያዘሊከፈሉየሚገባቸውየመንግስትታክሶች፣የካፒታልእድገትታክስእናተጨማሪእሴትታክስንጨምሮየመክፈልየሕግግዴታአለበት፡፡ በሐራጁ ላይ ተበዳሪ/መያዣሰጪወይምህጋዊወኪሎቻቸውመገኘትየሚችሉሲሆን፣ባይገኙምሂደቱየሚቀጥልይሆናል፡፡ ሐራጁ የሚካሄደው ንብረቶቹ በሚገኙበት ቦታ ነው፡፡ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በስልክ ቁጥር 0115571685 ወይም 0114622032 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡ ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ሐራጁን በማንኛውም ጊዜ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ
Closing Date
Check Details
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ የሰጠው ብድር ባለመከፈሉ በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) 216/92 መሠረት በእዳ ማካካሻት የወረሳቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ የሰጠው ብድር ባለመከፈሉ በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) 216/92 መሠረት በእዳ ማካካሻት የወረሳቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል፡፡ ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ንብረት የጨረታ መነሻ ዋጋውን 1/4(አንድ አራተኛ) በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ በአቢሲንያ ባንክ (አ.ማ) ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው ለመሳተፍ ይችላሉ፡፡ ስለጨረታው አካሄድ እና ንብረቶች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን ሰነድ ንብረቶቹ በሚገኙበት የባንኩ አዳማ ዲስትሪክ እና አዲስ አበባ ሰሜን ሆቴል አጠገብ በሚገኘው የባንኩ ሕንጻ 6ኛ ፎቅ በመቅረብ የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ) በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ መውሰድ ይቻላል፡፡ የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ ከባንኩ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ በጨረታ ያሸነፈበትን ንብረት/ንብረቶች መረከብ ይኖርበታል፡፡ በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡ በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ ይመለስላቸዋል፡፡ ተጫራቾች ንብረቱን ለመግዛት የሚሰጡትን ዋጋ ከጨረታ ሰነዱ ላይ በተያያዘው የዋጋ ማቅረቢያ ቅፁ ላይ ካሰፈሩ በኋላ የጨረታ ማስከበሪያና ሌሎች አስፈላጊ መረጃዎችን በማያያዝ በስም በታሸገ ፖስታ ዘወትር በስራ ሰዓት እስከ ጨረታው መካሄጃ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ድረስ ጨረታው በሚካሄድበት አዳማ ዲስትሪክት ጽ/ቤት ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ አስመዝግበው ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከታች በሰንጠረዥ በተገለጸው ቦታ ሚያዚያ 19 ቀን 2018 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡30 አስከ 5፡30 ይካሄዳል፡ የጨረታው አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን፣ ግብር ፣15% የተጨማሪ እሴት ታክስ እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውም ወጪዎች ገዢ ይከፍላል፡፡ የሊዝ ክፍያ ውል ከሚመለከተው የመንግስት አካል ጋር ይዋዋላል፡፡ ንብረቶቹን በሥራ ሰዓት ፕሮግራም አሲዞ መጎብኘት ወይም ማየት ይቻላል፡፡ በባንኩ የብድር ፖሊሲ እና መመሪያ መሠረት መስፈርቱን ለሚያሟሉ የጨረታው ከፍተኛ ዋጋ አቅራቢዎች ባንኩ ከፊል ብድር ሊሰጥ ይችላል፡፡ ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0111-26 45 94 / 0918 – 778427 አዲስ አበባ ወይም 0912 83 52 45 አዳማ በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፤ ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ተቁ የተበዳሪው ሙሉ ስም የመያዣ ሰጭው ስም የንብረቱ ዓይነትና አገልግሎት የቦታው ስፋት የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ የጨረታ መነሻ ዋጋ ጨረታው የወጣበት ጊዜ ጨረታው የሚካሄድበት ቦታ 1 ኢብራሂም መሀሐመድ ኑር ይድነቃቸው መንበሩ ሆቴል 820 ካሜ 804/07 ኦሮሚያ ብ/ክ/መ ኦለንጭቲ ከተማ 16,662,424.75 በድጋሚ ሚያዚያ 21 ቀን 2018 ዓ.ም አ.አ ከተማ ሰሜን ሆቴል ጎን በሚገኘው የባንኩ ህንጻ 6ኛ ፎቅ እና ንብረቶቹ በሚገኙበት አዳማ ዲስትሪክት ጽ/ቤት 2 ኢብራሂም መሀሐመድ ኑር ዮርዳኖስ ንጉሴ መኖሪያ ቤት 188 ካሜ 0264/08 ኦሮሚያ ብ/ክ/መ ኦለንጭቲ ከተማ 2,973,853.00 በድጋሚ “ 3 ዳንኤል መብራቱ ተበዳሪው መኖሪያ ቤት 400 ካ.ሜ 57/34/1892 ኦሮሚያ ብ/ክ/መ መተሐራ ከተማ 709,845.00 በድጋሚ 4
Closing Date
Check Details
ብርሃን ባንክ አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረትቶች በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 216/92 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ብርሃን ባንክ አ.ማ እንደ ስማችን ብርሃን ነው ስራችን! BERHAN BANK S.C የሐራጅ ማስታወቂያ ብርሃን ባንክ አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረትቶች በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 216/92 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች በመገንዘብ ማክበር ይኖርባቸዋል፡፡ ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋውን የ1/4 (አንድ አራተኛ) (ሲፒኦ) በብርሃን ባንክ አ.ማ ስም ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡ የጨረታው አሸናፊ ጨረታውን እንዳሸነፈ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ ንብረቱን መረከብ አለበት፡፡ በእነዚህ ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡ በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ይመለስላቸዋል፡፡ የመኖሪያ ቤቶቹ ጨረታ ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ ይከናወናል፡፡ የጨረታ አሸናፊው በሚገዛው ንብረት ላይ የሚፈለግ ማናቸውም ለመንግስት የሚከፈሉ ግብር፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የስም ማዛወሪያ ክፍያዎች እና የሊዝ ክፍያዎች ይመለከተዋል፡፡ መያዣ ሰጪዎች ሐራጁ በሚከናወንበት ቦታ ቀንና ሰዓት መገኘት ይችላሉ፡፡ ባይገኙ ግን ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል፡፡ በባንኩ ብድር መምሪያ መስፈርት መሰረት እና በተሰጠው ጊዜ ውስጥ የሚፈለግበትን ለሚያሟላ ተጫራች ባንኩ 50% ብድር ሊያመቻች ይችላል፡፡ ለጨረታ የቀረቡትን ንብረቶች በስራ ሰዓት ኘሮግራም አስይዞ ለመጐብኘት ይቻላል፡፡ ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡ የመኖሪያ ቤት ተ.ቁ የተበዳሪዉ ስም የመያዣ ሰጭዉ ስም መኖሪያ/ የንግድ ቤት የሚገኝበት አድራሻ የቦታው ስፋት በካሬ ሜትር የንብረቱ አገልግሎት የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር የጨረታ መነሻ ዋጋ ጨረታዉ የሚካሄድበት ቀን እና ሰዓት፤ 1. ዮረዳኖስ ተመስገን ጥሩነሸ ደመቀ እና ተመሰገን አያለዉ ሀዋሳ ከተማ ታቦር ክ/ከተማ ቀበሌ ፉራ ብሎክ-98 ብሎክ/ቁ1954 201.63 ካ.ሜ መኖሪያ ቤት SD00120081003 9,300,000.00 ግንቦት 11 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-5፡30 2. ተገኘ ደንታሞ ተገኘ ደንታሞ ሆሳዕና ከተማ አራዳ ቀበሌ 235.75 ካ.ሜ መኖሪያ ቤት 1684/06 5,700,000.00 ግንቦት 12 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-5፡30 ተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥሮች 011-6506900 እና 011-6506276 በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡
Closing Date
Check Details
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር – 028/18 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ የመያዣ ንብረቱ መለያ የሐራጁ መነሻ ዋጋ በብር የሐራጁ ቀንና ሰዓት አድራሻ የንብረቱ ዓይነት የካርታ ቁጥር የቦታ ስፋት (በካ.ሜ) 1 ኢኖክ ኃ/የተ/የግል ማህበር ተበዳሪው አራት ኪሎ ፕሪሚዬም አዳማ ከተማ፣ ጨፌ ቀበሌ ለፋብሪካ አገልግሎት የሚውል መጋዘን 490/84 27,000 190,000,000.00 14/09/2018 ዓ.ም ከ4:00-6:00 ሰዓት 2 ጎዶሊያስ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል ማህበር አስቻለው አለሙ ተ/ሀይማኖት አዲስ አበባ ከተማ፣ አዲስ ከተማ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 1 2B+G+11 ለንግድ አገልግሎት የሚውል ህንፃ AA000020101860 376 158,486,011.67 14/09/2018 ዓ.ም ከ8:00-10:00 ሰዓት ማሳሰቢያ፦ ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ ክፍያ ማዘዣ (C.P.0) በንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ስም በማሰራት በሐራጁ ቀን፣ ሰዓትና ቦታ በመገኘት መሣተፍ ይችላሉ፡፡ የሐራጁ አሸናፊ ያሸነፈበትን ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል የሚገባው ሲሆን ካልከፈለ ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም፡፡ ባንኩስመንብረቱለገዥውእንዲዛወርለሚመለከተውየመንግስትአካልተገቢውንየድጋፍደብዳቤይጽፋል፡፡ገዥውከሽያጩእናከስምማዛወርጋርበተያያዘሊከፈሉየሚገባቸውየመንግስትታክሶች፣የካፒታልእድገትታክስእናተጨማሪእሴትታክስንጨምሮየመክፈልየሕግግዴታአለበት፡፡ በሐራጁ ላይ ተበዳሪ/መያዣሰጪወይምህጋዊወኪሎቻቸውመገኘትየሚችሉሲሆን፣ባይገኙምሂደቱየሚቀጥልይሆናል፡፡ ሐራጁ የሚካሄደው በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት አዲስ አበባ ከተማ፣ ልደታ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 07፣ ሰንጋ ተራ ንግድ ስራ ትምህርት ኮሌጅ ፊት ለፊት ባለው ህንፃ 3ኛ ፎቅ አዳራሽ ነው፡፡ በባንኩ የብድር ፖሊሲ እና በብሄራዊ ባንክ መመሪያ መሰረት መስፈርቱን ለሚያሟላ የሐራጁ ከፍተኛ ዋጋ አቅራቢ ባንኩ በተራ ቁጥር 1 ለተጠቀሰው ንብረት እስከ 50% እንዲሁም በተራ ቁጥር 2 ለተጠቀሰው ንብረት እስከ 40% ብድር ሊያመቻች ይችላል፡፡ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በስልክ ቁጥር 0115571685 ወይም 0114622032 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡ ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ሐራጁን በማንኛውም ጊዜ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ
Closing Date
Check Details
ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/030/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ. የተበዳሪ ስም አበዳሪ ቅርንጫፍ ለጨረታ የቀረበው ንብረትና የቦታ ስፋት የጨረታ መነሻ ዋጋ በብር ጨረታው የሚከናወንበት ጨረታው የወጣው ለጨረታ የቀረበው ንብረት ከተማ/ክ/ከተማ/ ቀበሌ ወረዳ/ የቤት ቁጥር የካርታ ቁጥር የቦታ ስፋት ቀን ሰዓት 1 አቶ አህመድ አብድሩፍ አልአሚን ኢምፔሪያል ለመኖሪያና ለድርጅት አገልግሎት የሚውል ሕንጻ (B+G+12) (ያልተጠናቀቀ) በአዲስ አበባ ከተማ፣ ቦሌ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 03 AA000060401394 658 ካ.ሜ 714,591,754.44 ግንቦት 11 ቀን 2018 ዓ.ም 4፡00-5፡00 ለሁለተኛ ጊዜ የሐራጅ ደንቦች፣ ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (1/4ኛ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ.) ብቻ በቡና ባንክ አ.ማ ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡ አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ አሸናፊ መሆኑ በደብዳቤ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ባሉት በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ ተጠቃሎ መከፈል አለበት፡፡ ካልተከፈለ የተያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል፡፡ በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃሉ፡፡ ላላሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ በዕለቱ ይመለስላቸዋል፡፡ በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ ተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ብቻ ናቸው፡፡ ተበዳሪ እና ወኪሎቻቸው ባይገኙም ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል፡፡ የተጫራቾች ምዝገባ ከእያንዳንዱ የንብረት ሐራጅ መዝጊያ ሰዓት ከሰላሳ ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡ በሐራጁ የመጨረሻ ሰላሳ ደቂቃዎች የተጫራች ምዝገባ አይካሄድም፡፡ የሐራጁ አሸናፊ /ገዢ/ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን፤ ግብር በዋጋው ላይ የሚታሰብ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ (15%) ካለ ከስም ማዛወሪያ ክፍያ ጋር የተገናኙና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ታክስ እና ግብሮች ገዥው /አሸናፊው/ ይከፍላል፡፡ በሐራጁ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ለማየት ከአበዳሪ ቅርንጫፉ ጋር በመነጋገር ፕሮግራም አስይዞ መጎብኘት ይቻላል፡፡ ተጫራቹ የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ በጽሑፍ ሲደርሰው ብቻ ነው፡፡ ጨረታው በቡና ባንክ አ.ማ ዋናው መስሪያ ቤት ቦሌ ክፍለ ከተማ፤ ከወሎ ሰፈር አደባባይ ወደ ቦሌ ሲሄዱ ሩዋንዳ መታጠፊያ ሳይደርሱ በሚገኘው የባንኩ ሕንፃ 9ኛ ፎቅ በሚገኘው አዳራሽ ውስጥ የሚካሄድ ይሆናል፡፡ የባንኩን የብድር ፖሊሲ እና መመሪያ መስፈርት ለሚያሟሉ ተጫራቾች ባንኩ ብድር ያመቻቻል፡፡ ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለተጨማሪ መረጃ ፣ ሕግ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ስ.ቁ 011-1-58-08-63/011-1-26-36-09 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
Closing Date
Check Details
ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/029/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ. የተበዳሪ ስም የንብረት አስያዥ ስም አበዳሪ ቅርንጫፍ ለጨረታ የቀረበው ንብረትና የቦታ ስፋት የጨረታ መነሻ ዋጋ በብር ጨረታው የሚከናወንበት ጨረታው የወጣው ለጨረታ የቀረበው ንብረት ከተማ/ክ/ከተማ/ ቀበሌ ወረዳ/ የቤት ቁጥር የካርታ ቁጥር የቦታ ስፋት ቀን ሰዓት 1 ላማክ አስመጪ እና ላኪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር አቶ መክብብ ደበበ አበጋዝ ኢምፔሪያል የመኖሪያ ቤት G+2 ን/ስ/ላፍቶ ክ/ከተማ ወረዳ 11 ሃና ማርያም ወረዳ 11 ጤና ጣቢያ አካባቢ ዴ2/16/184/9369/000756/01 147.69 ካ.ሜ 20,591,593.82 ግንቦት 12 ቀን 2018 ዓ.ም 4፡00- 5፡00 ለሦስተኛ ጊዜ 2 አቶ መላኩ አለሙ በዙ ተበዳሪ ዓብይ ኮንዶሚኒየም መኖሪያ ቤት በአዲስ አበባ ከተማ፣ ቦሌ ክ/ከተማ፣ አያት ኮንዶሚኒየም ብሎክ 99/12 AA000061007331990112 58.86 ካ.ሜ 3,355,020.00 ግንቦት 11 ቀን 2018 ዓ.ም 5፡00-6፡00 ለመጀመሪያ ጊዜ 3 አቶ ሀብቱ እያቸው መንገሻ ተበዳሪ ጎንደር ፋሲል ኮንዶሚኒየም መኖሪያ ቤት በጎንደር ከተማ፣ አዘዞ ጠዳ ወረዳ፣ ቀበሌ 20 አባ ሳሙኤል አከባቢ 5388/14 40.13 ካ/ሜ 1,833,421.48 ግንቦት 11 ቀን 2018 ዓ.ም 8፡00-9፡00 ለሦስተኛ ጊዜ 4 አቶ ተስፋሁን ታዘብኩ ታይቶ ተበዳሪ በቅሎ ቤት የመኖሪያ ቤት በኦሮሚያ ክልል፣ ሸገር ከተማ፣ ሱሉልታ ክ/ከ፣ አትሌት መንደር አከባቢ የሚገኝ OR00002031905016 400.41 ካ/ሜ 13,085,630.46 ግንቦት 12 ቀን 2018 ዓ.ም 5፡00-6፡00 ለሦስተኛ ጊዜ የሐራጅ ደንቦች፣ ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (1/4ኛ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ.) ብቻ በቡና ባንክ አ.ማ ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡ አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ አሸናፊ መሆኑ በደብዳቤ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ባሉት በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ ተጠቃሎ መከፈል አለበት፡፡ ካልተከፈለ የተያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል፡፡ በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃሉ፡፡ ላላሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ በዕለቱ ይመለስላቸዋል፡፡ በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ ተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ብቻ ናቸው፡፡ ተበዳሪ እና ወኪሎቻቸው ባይገኙም ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል፡፡ የተጫራቾች ምዝገባ ከእያንዳንዱ የንብረት ሐራጅ መዝጊያ ሰዓት ከሰላሳ ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡ በሐራጁ የመጨረሻ ሰላሳ ደቂቃዎች የተጫራች ምዝገባ አይካሄድም፡፡ የሐራጁ አሸናፊ /ገዢ/ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን፤ ግብር በዋጋው ላይ የሚታሰብ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ (15%) ካለ ከስም ማዛወሪያ ክፍያ ጋር የተገናኙና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ታክስ እና ግብሮች ገዥው /አሸናፊው/ ይከፍላል፡፡ በሐራጁ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ለማየት ከአበዳሪ ቅርንጫፉ ጋር በመነጋገር ፕሮግራም አስይዞ መጎብኘት ይቻላል፡፡ ተጫራቹ የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ በጽሑፍ ሲደርሰው ብቻ ነው፡፡ ጨረታው በቡና ባንክ አ.ማ ዋናው መስሪያ
Closing Date
Check Details