Tender Notice Board
Discover the latest public procurement and private sector tenders from across Ethiopia. Register to unlock full details.
Search Tenders
ፀደይ ባንክ አ.ማ ለምቾት ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዛቸውንና ዝርዝር ሁኔታቸው ከዚህ በታች የተገለጹትን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ.ማ ለምቾት ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዛቸውንና ዝርዝር ሁኔታቸው ከዚህ በታች የተገለጹትን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት አስያዥ ስም የንብረቱ መገኛ እና ካርታ ቁጥር መነሻ ግምት 1 ምቾት ኃ/የተ/የግ/ ማህበር አቶ ታፈረ ወርቁ መራ በአብክመ በቡሬ ከተማ ቀበሌ03 የሚገኝ ካርታ ቁጥር 16421/2013 መኖሪያ ቤት 2,487,661.37 2 ምቾት ኃ/የተ/የግ/ ማህበር አቶ ታፈረ ወርቁ መራ በአብክመ በቡሬ ከተማ ቀበሌ 02 የሚገኝ ካርታ ቁጥር 16422/2013 መኖሪያ ቤት 1,831,779.94 3 ምቾት ኃ/የተ/የግ/ ማህበር አቶ ታፈረ ወርቁ መራ በአብክመ በቡሬ ከተማ ቀበሌ 02 የሚገኝ ካርታ ቁጥር 9005//2008 መኖሪያ ቤት 2,119,342.42 በመሆኑም ማንኛቸውም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ደንቦችና ቅድመ ሁኔታዎች ማሟላት የሚችሉ ተጫራቾች በጫራታው እንዲሳተፉ እንጋብዛለን፡፡ ተጫራቾች የቤቱን የጨረታ መነሻ ዋጋ ¼ (በጥሬ ገንዘብ ወይም በሲፒኦ) በፀደይ ባንክ አ.ማ ስም በማሰራት ለጨረታ መስከበሪያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል በጨረታው የሚሳተፈው በሕግ ሰውነት ያገኘ ሰው ከሆነ የድርጅቱን መመስረቻ ጽሑፍ ወይም መተዳደሪያ ደንብ ፤ሕጋዊ ሰውነት ያገኘበትን የምዝገባ የምስክር ወረቀት እንዲሁም ሕጋዊ ውክልና ማቅረብ ይኖርበታል የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ የሚረጋገጠው የጨረታው ውጤት በሚመለከተው አካል ጸድቆ በባንኩ ደብዳቤ ሲሰጠው ይሆናል የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ በባንኩ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈልና በጨረታ ያሸነፈውን ንብረት መረከብ ይኖርበታል፡፡ አሸናፊው በ15 ቀናት ውስጥ ገንዘቡን ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ያሆናል፡፡ በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ይመለስላቸዋል የጨረታ አሸናፊው ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች ፣ግብር፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ 15% የሚከፈል ከሆነ እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማንኛውንም ወጭዎች ይሸፍናል፡፡ ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ካለ ባንኩ የሚከፍል ሆኖ ለቀረው የሊዝ ክፍያ ገዡ ከሚመለከተው የመንግስት አካል ጋር ይዋዋላል፡፡ ተጫራቾች ቤቱን በባንኩ አማካኝነት መጎብኘት ወይም ማየት ይችላሉ ጨረታው ግንቦት 11 ቀን 2018 ዓ.ም ከጥዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 ፍኖተሰላም ከተማ ከሚገኘው የፀደይ ባንክ ፍኖተ ሰላም ዲስትሪክት ቢሮ ግራውንድ ይደረጋል ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0918560275
Closing Date
Check Details
ወጋገን ባንክ አ.ማ ከታች በሰንጠረዡ የተጠቀሰውን መኖሪያ ቤት ለሰጠው ብድር በእዳ ማካካሻነት ይዞት የነበረ እና አሁን በእዳ የተረከበው በመሆኑ ባለበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር WB/PAF/06/26 ወጋገን ባንክ አ.ማ ከታች በሰንጠረዡ የተጠቀሰውን መኖሪያ ቤት ለሰጠው ብድር በእዳ ማካካሻነት ይዞት የነበረ እና አሁን በእዳ የተረከበው በመሆኑ ባለበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። የንብረቱ ዓይነት ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር ቤቱ/ሕንጻው ያረፈበት ቦታ በካ.ሜ ይዞታው ጠቅላላ ስፋት ከተማ ክ/ከተማ የቦታው ልዩ ስም የካርታ ቁጥር G+1 መኖሪያ ቤት ኦሮሚያ ሸገር ከተማ ለገጣፎ ለገዳዲ CCD (Country Club Developers) ግቢ ውስጥ OR042030709006 26,100,000.00 ምድር ቤት 259.95 ካ.ሜ 1ኛ ወለል 220.01 ካ.ሜ ሰርቪስ ቤት 54.10 ካ.ሜ 1,022.06 ካ.ሜ ማሳሰቢያ ተጫራቾች ከየትኛውም የወጋገን ባንክ ቅርንጫፍ የተጨማሪ እሴት ታክስ ጨምሮ ብር 00 (ሶስት መቶ አርባ አምስት ብር) በሒሳብ ቁጥር 0736452410101 በተጫራቹ ስም ገቢ በማድረግ ገቢ የሆነበትን ደረሰኝ በመያዝ የጨረታው ሰነድ የባንኩ ዋና መ/ቤት ወጋገን ሕንጻ 3ኛ ወለል ንብረት አስተዳደር እና ፋሲሊቲስ ዳይሬክቶሬት ቢሮ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ሚያዝያ 19 ቀን 2018 ዓ.ም. ድረስ መግዛትና መወዳደር ይችላሉ፡፡ የመኖሪያ ቤቱን ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ባንኩ በሚያወጣው መርሐ-ግብር መሰረት መጎብኘት ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መኖሪያ ቤቱን የሚገዙቡትን ዋጋ ¼ኛ (ሃያ አምስት በመቶ) ለጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ ሲ.ፒ.ኦ (CPO) በወጋገን ባንክ አ.ማ ስም አሰርተው ከጨረታው ሰነድ ጋር በታሸገ ኢንቨሎፕ ከነሙሉ አድራሻቸው እስከ ሚያዝያ 19 ቀን 2018 ዓ.ም. 8፡00 ሰዓት ድረስ አዲስ አበባ ስታዲየም ፊት ለፊት በሚገኘው የባንኩ ዋና መ/ቤት ወጋገን ሕንጻ 3ኛ ወለል ንብረት አስተዳደር እና ፋሲሊቲስ ዳይሬክቶሬት ቢሮ በመቅረብ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል። በጨረታ ሰነዱ ላይ የተጫራቹ ስም፣ፊርማ እና ስልክ ቁጥር መጻፍ አለበት። ከጨረታው ሳጥን መዝጊያ ሰዓት በኋላ የሚደርሱ የመጫረቻ ሰነዶች ተቀባይነት አይኖራቸውም። ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የመጫረቻ ዋጋ በቀላሉ በሚጠፋ ወይም በእርሳስ መሙላት የለባቸውም። የሚሰጡት ዋጋ ላይ ስርዝ ድልዝ ካለ ከጎኑ በተጫራቹ መፈረም አለበት። አንድ ተጫራች ሌላው በሰጠው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይችልም። ማንኛውም ተጫራች በጨረታው ተካፋይ ሆኖ ጨረታው ከተከፈተ በኋላ የሰጠውን ዋጋ መለወጥ ወይም ማሻሻል አይችልም፤ተጫራቾች ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ከውድድሩ ሊወጡ አይችሉም፡፡ ጨረታው ሚያዝያ 19 ቀን 2018 ዓ.ም. ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በእለቱ ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ወጋገን ባንክ አ.ማ. ዋና መስሪያ ቤት ሕንጻ 9ኛ ወለል በባንኩ አዳራሽ ይከፈታል፡፡ የጨረታው አሸናፊ ከመኖሪያ ቤቱ ጋር የተያያዙ ማንኛውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን፤ ተጫራች ባቀረበው ዋጋ ላይ የሚታሰብ ግብር፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ካለ፣ ከስም ማዛወሪያ ክፍያ ጋር የተገናኙ ወጪዎች፣ውዝፍ ክፍያዎች እና ሌሎች በሕግ የተወሰኑ ወጭዎች የጨረታው አሸናፊ የሚከፈል ይሆናል፡፡ የጨረታ አሸናፊ አሸናፊነቱን ከባንኩ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ በሚቆጠር 15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ ቀሪውን ገንዘብ አጠናቆ ከፍሎ ንብረቱን የመረከብ ግዴታ አለበት። በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ቀሪውን ገንዘብ ከፍሎ ንብረቱን የማይረከብ ተጫራች የጨረታው ውጤት ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡ በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ማለትም እስከ 3ኛ ደረጃ ያልወጡ የጨረታ ግም
Closing Date
Check Details
የእናት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት ባለበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የእናት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት ባለበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት አስያዥ ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ ለጨረታው የቀረበው ንብረት የንብረቱዝርዝር የሐራጅ መነሻ ዋጋ በብር ሐራጁ የሚከናወንበት ቀንና ዓ.ም ሰዓት የሰሌዳ ቁጥር የስሪት ዘመን የሞተር ቁጥር የሻንሲ ቁጥር 1 አቶ ደሳለኝ ተፈራ ቢሰጥ አቶ ደሳለኝ ተፈራ ቢሰጥ ንግስት እሌኒ ሳሪስ ሱዙኪ ዲዛየር አአ- 3-B48458 2021 K12MP4310503 MBHZF6C1XNG191819 2,300,000.00 መጋቢት 29 ቀን 2018 ዓ/ም ከጧቱ 3:00-4:15 የሐራጅ ደንቦች 1 ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (¼ኛ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) ብቻ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡ 2 የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጅ መዝጊያ ሰዓት አስራ አምስት ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡ በሐራጁ የመጨረሻ አስራ አምስት ደቂቃዎች የተጫራቾች ምዝገባ አይካሄድም፡፡ 3 አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ የጨረታው አሸናፊ መሆኑ ደብዳቤ ከደረሰው ቀን ጀምሮ በአስራ አምስት (15) ቀናት ውስጥ አጠቃልሎ መከፈል አለበት፡፡ ባይከፍል ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል፡፡ 4 ሐራጁ ከላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ንብረቶቹ ባሉበት በአዲስ አበባ ከተማ በተለምዶ ሰንጋተራ ተብሎ በሚታወቀው በባንኩ የወደፊት ዋና መ/ቤት ህንፃ መገንቢያ ቦታ ይከናወናል፡፡ 5 በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ ተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ ወይም ሕጋዊ ተወካዮች ብቻ ናቸው፡፡ 6 በተሸከርካሪው ላይ ለመንግስት የሚከፈለው 15% የተ.እ.ታክስ እና ገዢ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ክፍያዎችን የስም ማዛወሪያ ጨምሮ ገዢው / አሸናፊው ይከፍላሉ፡፡ 7 ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ 8 ለሐራጅ የቀረበውን ንብረት ለመጎብኘት የሚፈልጉ ከአበዳሪው ቅርንጫፍ ጋር ቀጠሮ በመያዝ መጎብኘት ይችላሉ፡፡ 9 ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-5-58-65-68 በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡
Closing Date
Check Details
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ የሰጠው ብድር ባለመከፈሉ የብድር መያዣ ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ የሰጠው ብድር ባለመከፈሉ የብድር መያዣ ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪው ሙሉ ስም የመያዣ ስጪው ስም ከተበዳሪው የሚፈለግበት ቀሪ ዕዳ የንብረቱ ዓይነትና አገልግሎት የቦታው ስፋት የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ የጨረታ መነሻ ዋጋ በብር ጨረታው የሚካሄድበት ቀን የምዝገባ ሰዓት የጨረታ ሰዓት ጨረታው የወጣበት ጊዜ 1 አቶ በላይ ዳምጤ ተሾመ ተበዳሪው እስከ መጋቢት 09 ቀን 2018 ዓ.ም ብር 10,859,379.40 መኖሪያ ቤት 435 ካ.ሜ 46378/2014 ባህር ዳ ከተማ ጣና/ክ/ ከተማ ቀበሌ 16 20,667,474.00 ሚያዝያ 19 ቀን 2018 ዓ.ም 4:00-5:30 5:30-6:00 ለመጀመሪያ ጊዜ 2 ያሬንጃ የታሸጉ መጠጦች ጅምላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህር አቶ ተፈራ አላምራው ታዬ እስከ መጋቢት 09 ቀን 2018 ዓ.ም ብር 8,727,283.33 መኖሪያ ቤት 280 በቀድሞ 26085/2002 በአዲሱ የቁ/መ/ል/መለያ ኮድ AM00101041400 6 ባህር ዳር ከተማ አጼ/ቴዎድሮስ ክ/ከተማ ቀበሌ 11 26,915,670.48 ሚያዝያ 20 ቀን 2018 ዓ.ም 4፡00 5፡30-6፡00 ለመጀመሪያ ጊዜ 3 አቶ ይከበር ሞላ ሲሳይ ተበዳሪው እስከ መጋቢት 09 ቀን 2018 ዓ.ም ብር 12,624,837.22 መኖሪያ ቤት 200 በቀድሞ 32157/07 በአዲሱ የቁ/መ/ል/መለያ ኮድ AM00105410201 1 ባህር ዳር ከተማ ዳ/ም ክ/ከተማ፣ ቀበሌ ሰላም 13,142,404.18 ሚያዝያ 21 ቀን 2018 ዓ.ም 4፡00 5፡30-6፡00 ለመጀመሪያ ጊዜ በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል፡: ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ንብረት የጨረታ መነሻ ዋጋውን ¼ (አንድ አራተኛ) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲ.ፒ.ኦ በአቢሲንያ ባንክ (አ.ማ) ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው ለመሳተፍ ይችላሉ፡፡ የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ ከባንኩ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ በጨረታ ያሸነፈበትን ንብረት/ንብረቶች መረከብ ይኖርበታል፡፡ በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡ በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡ ተበዳሪው/መያዣ ሰጪው በሐራጁ ቀንና ሰዓት በቦታው መገኘት ይችላሉ፡፡ ነገር ግን ባይገኙ ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል፡፡ የጨረታው አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን ፣ እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውም ወጪዎችንም ገዢ ይከፍላል፡፡ ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ካለ ባንኩ የሚከፍል ሲሆን ቀሪ የሊዝ ክፍያ ገዢ ከሚመለከተው የመንግስት አካል ጋር ይዋዋላል፡፡ ንብረቶቹን በሥራ ሰዓት ፕሮግራም አሲዞ ለመጎብኘት ወይም ለማየት ይቻላል፡፡ በባንኩ ብድር ፖሊሲ እና መመሪያ መሠረት መስፈርቱን ለሚያሟሉ የጨረታው ከፍተኛ ዋጋ አቅራቢዎች ባንኩ ከፊል ብድር ሊሰጥ ይችላል፡፡ የጨረታው የሚከናወነው ንብረቶቹ በሚገኙበት ስፍራ ነው፡፡ ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 058-320-96-60/ ወይም 09- 53-84-70-04 ባህር ዳር በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡ ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
Closing Date
Check Details
ወጋገን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሰረት ከዚህ በታች የቀረበውን የመያዣ ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ወጋገን ባንክ አ.ማ ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፡ ወጋገን 017/2018 ወጋገን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሰረት ከዚህ በታች የቀረበውን የመያዣ ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ተቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ የንብረቱ አድራሻ የቦታው ስፋት የባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር የንብረቱ ዓይነት/የይዞታው አገልግሎት የጨረታ መነሻ ዋጋ ጨረታው የሚከናወንበት ቀን ከተማ/ ክልል ክ/ከተማ/ ከተማ/ዞን ወረዳ /ቀበሌ 1 አቢሲንያ የቄራ አገልግሎት ኃ/የተ/ የግ/ማህበር አቶ ቴዎድሮስ ታደሰ በቅሎቤት አዲስ አበባ የካ 13 500 ካ/ሜትር AA000051306364 መኖሪያ ቤት (G+2) 30,627,626.14 ሚያዝያ13 ቀን 2018 ዓ.ም ከጧቱ 3፡00 – 6፡00 ሰዓት ማሳሰቢያ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው የጨረታ መነሻ ዋጋ ¼ (አንድ አራተኛ) በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (C.P.O) በወጋገን ባንክ አ.ማ ስም በማሰራት በጨረታው ዕለት በመቅረብና በመመዝገብ በጨረታው ላይ መሳተፍ ይችላሉ፡፡ የጨረታ አሸናፊ ከባንኩ የብድር ማስመለስ ዳይሬክቶሬት ማሸነፉን የሚገልጽ ደብዳቤ ከተሰጠው ቀን ጀምሮ ቀሪውን ገንዘብ በ15 /አስራ አምስት/ ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል፡፡ ባይከፍል ግን የሐራጁ ውጤት ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፣ ላላሸነፉት ተጫራቾች ግን ያስያዙት ሲፒኦ ወዲያዉኑ ይመለስላቸዋል፡፡ ጨረታውን ላሸነፈ፤ የባንኩን የብድር ፖሊሲ፤ መመሪያ እና ቅድመ ሁኔታ ለሚያሟላ እንዲሁም ተጨማሪ የመያዣ ንብረት ለሚያቀርብ ተጫራች፤ ባንኩ በብድር መመሪያ መሰረት ብድር ሊያመቻች ይችላል፡፡ የተጫራቾች የምዝገባ ሰዓት፤ ከጧቱ 3፡00 – 4፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ ሲሆን ምዝገባው ከተጠናቀቀ በኋላ ለንብረቱ የሚመደበው የጥሪ ሰዓት 30 ደቂቃ ብቻ ነው፡፡ ሆኖም የጨረታው መጠናቀቂያ ሰዓት ድረስ አሸናፊው ካልተለየ አሸናፊ እስኪለይ ድረስ ጨረታው ይቀጥላል፡፡ በጨረታው የተሻለ ዋጋ ያቀረበ ተጫራች ጨረታውን ካካሄደው ከባንኩ የብድር ማስመለስ ዳይሬክቶሬት ማሸነፉን የሚገልጽ ደብዳቤ ሲደርሰው ብቻ አሸናፊ ይባላል፡፡ ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል፡፡ ጨረታው የሚካሄደው በወጋገን ባንክ ዋና መስርያ ቤት ህንጻ 13ኛ ወለል ላይ በሚገኘው የመሰብሰብያ አዳራሽ ይሆናል፡፡ ለሀራጅ ጨረታ የቀረበውን ንብረት ለመጎብኘት የሚፈልግ ተጫራች የጨረታው ቀን ከመድረሱ በፊት ከባንኩ ጋር ቀጠሮ በማስያዝ መጎብኘት ይችላል፡፡ ተበዳሪው /ንብረት አስያዥ/ ወይም ሁለቱም በጨረታው ቀን እና ሰዓት በቦታው ላይ መገኘት ይችላሉ፡፡ ነገር ግን ተበዳሪው /ንብረት አስያዡ/ በጨረታ ቀን እና ሰዓት በቦታው ባይገኝ ጨረታው በሌለበት ይካሄዳል፡፡ ከዚህ በተጨማሪ ጨረታው ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች ወይም የተጫራቾች ህጋዊ ተወካዮች ብቻ ናቸው፡፡ ማንኛውንም ለመንግስት ሊከፈል የሚገባውን ክፍያ ተጨማሪ እሴት ታክስን ጨምሮ ሙሉ በሙሉ የጨረታው አሸናፊ የሚከፍል ይሆናል፡፡ ለበለጠ ማብራሪያ ወይም የጉብኝት ቀጠሮ ለማመቻቸት ወጋገን ባንክ አ.ማ የብድር ማስመለስ ዳይሬክቶሬት 011-558-18-37፣ መደወል ይችላሉ፡፡ ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም፡፡ ወጋገን ባንክ አ.ማ
Closing Date
Check Details
The Development Bank of Ethiopia intends to sell the following property that it has acquired from a defaulter pursuant to the power vested in it by proclamation No. 97/98, 216/2000 and 1147/2019.
Bid Announcement S. N Borrower’s/ Guarantor’s Name Property/project Location Type of Property/project Plot size (In ha or m2) Level of Bid Bid Type Bid Floor Price (Birr) Date and Time of Bid 1 My Shoes and Leather Manufacturing PLC Amhara National Regional State Debre Birhan town 09 kebele Shoes and Leather manufacturing Factory (under implementation), Constructions, machineries and Electrical equipment 6.83 hectare 2nd negociation Birr 397,968,817.12 March 30, 2026 From 10:00 -12:00 AM 2 Majang Agro-Industry PLC Gambella Regional State, Magang Zone, Mengesh Wereda, Ashene & Baya Kebele Irrigation farm consisting of; Buildings, Farm Machineries & Equipment’s, Vehicles, and 145 hectares of Banana plantation 1,000 hectare of land hold in lease 2nd Negotiation Birr 375,513,976.00 March 31, 2026 From 10:00 -12:00 AM Interested bidders can obtain a complete bid document of the property, during office hours of the Bank upon payment of non-refundable fee of Birr 100.00 (Birr One Hundred) in cash, and fill out the bid document with their name, they offer price and other information as required by the format. The complete Wax-sealed bid document should be received until March 30, 2026 9:50 for My Shoes and Leather Manufacturing PLC and until March 31, 2026, 9:50AM for Majang Agro-Industry PLC bid box placed at the Bank’s Head Office, second tower, ground floor starting from the third day of publication of this bid announcement and can negociate on March 30, 2026 from 10:00 A.M -12:00 A.M and March 31, 2026 from 10:00 A.M -12:00 A.M respectively. Bidders shall submit 10% (ten percent) of the floor price only in CPO as a bid security. A winner shall deposit the remaining winning price within 15 (Fifteen) calendar days from the date award. Failure to deposit the amount within the specified time frame shall be a cause for loss of a bid security and cancellation of the award (bid). The bid shall take place at the Head Office of the Development Bank of Ethiopia, Tower II, 5th Floor, on the date and time stated under Item No. 1 and specified in the table above. The winner is required to pay 15% VAT (Fifteen Percent Value Added Tax), and all other legal and administrative fees and charges in accordance with applicable laws. Some components of the properties have been procured under duty free scheme. Thus, the winner should either have matching custom duty exemption privilege or else shall be bound to pay the outstanding duties & taxes. Since the operation of the project for Majang Agro Industry PLC has been continued, on top of winning price, the winner may take farm products on cash basis through negotiation based on the floor price to be determined by the bank at the time of handover of the property. Interested bidders might be make a prior appointment with the Bank to visit the properties before the bid date. The bank intends to sell the properties preferablly on cash; nonetheless, the winner can apply for a loan facility for unpaid balance as per the Bank’s Credit policy and Procedure. The winner is required to take over all permanent employees of the project Majang Agro Industry PLC along with their rights and benefits. The bank will write a letter to the concerned government body to facilitate transfer of the title of the properties to the buyer. It shall be the buyer’s responsibility to follow-through the process and get it finalized. Only the bidders or their legal agencies shall be allowed to attend the bid process. Interested and eligible bidders may obtain more information from the Development Bank of Ethiopia, Ongoing Concern Projects and Acquired Assets Management Directorate, 2nd Tower 3rd Floor or through telephone 011-524-53-73/011-524-42-69. The Bank can arrange a pre-scheduled visit for interested bidders,. The Bank reserves the right to cancel the bid partially or fully. THE DEVELOPMENT BANK OF ETHIOPIA
Closing Date
Check Details
ጸደይ ባንክ አ.ማ ለወ/ሮ መሰረት ተሻገር ለሰጠው ብድር በዋስትና ያስያዘውን በደ/ማርቆስ ከተማ በካርታ ቁጥር k/አብ-01007 የተመዘገበ በአዋሳኝ በምስራቅ መንገድ፣ በምዕራብ ያሳብ አያሌው፣ በሰሜን ዳዊት አያሌው፣ በደቡብ ሽበሽ ገላየ የሚያዋስነው ስፋቱ 150 ካ/ሜ የሆነ የመኖሪያ ቤትና ቦታ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልጽ ጨረ
የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ጸደይ ባንክ አ.ማ ለወ/ሮ መሰረት ተሻገር ለሰጠው ብድር በዋስትና ያስያዘውን በደ/ማርቆስ ከተማ በካርታ ቁጥር k/አብ-01007 የተመዘገበ በአዋሳኝ በምስራቅ መንገድ፣ በምዕራብ ያሳብ አያሌው፣ በሰሜን ዳዊት አያሌው፣ በደቡብ ሽበሽ ገላየ የሚያዋስነው ስፋቱ 150 ካ/ሜ የሆነ የመኖሪያ ቤትና ቦታ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል ፡፡ ተጫራቾች የቤቱን የጨረታ መነሻ ዋጋ ¼ኛ በጥሬ ገንዘብ ወይም ሲፒኦ በጸደይ ባንክ ስም ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ ፡፡ የቤቱ ጨረታ መነሻ ዋጋው ብር 3,452,861.48 /ሶስት ሚሊዮን አራት መቶ አምሳ ሁለት ሺ ስምንት መቶ ስልሳ አንድ ከአርባ ስምንት ሳንቲም/ ነው ፡፡ በጨረታ የሚሳተፈው በህግ ሰውነት ያገኘ ድርጅት ከሆነ የድርጅቱን የጸደቀ የመመስረቻ ጽሁፍ እና መተዳደሪያ ደንብ ፣ ህጋዊ ሰውነት ያገኘበት የምዝገባ የምስክር ወረቀት እንዲሁም ህጋዊ ውክልና ማቅረብ አለበት ፡፡ የጨረታ አሸናፊው አሸናፊነቱ የሚረጋገጠው የጨረታው ውጤት በሚመለከተው አካል ጸድቆ በባንኩ ደብዳቤ ሲሰጠው ይሆናል ፡፡ የጨረታ አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪውን ገንዘብ በ15 ቀን ውስጥ ለባንኩ በመክፈል ያሸነፈበትን ንብረት መረከብ ይኖርበታል ፡፡ በዚህ ቀን ውስጥ ካልከፈለ ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው 1/4ኛ ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል ፡፡ በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ ይመለስላቸዋል ፡፡ የጨረታ አሸናፊው ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያየዙ ማናቸውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች ፣ግብር፣ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ ፣እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውም ወጭዎችን ይከፍላሉ ፡፡ ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ካለ ባንኩ የሚከፍል ሲሆን ለቀሪው የሊዝ ክፍያ ገዡ ከሚመለከተው የመንግስት አካል ጋር ይዋዋላል፡፡ ተጫራቾች ቤቱን በባንኩ አማካኝነት መጎብኘት ወይም ማየት ይችላሉ ፡፡ ጨረታው የሚካሄደው ደ/ማርቆስ ከተማ ቀበሌ 13 ለጨረታ በወጣው ንብረት ውስጥ ነው ፡፡ ጨረታው የሚካሄደው ሰኔ 10 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት እስከ 6፡30 ሰዓት ይሆናል፡፡ ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0912436868 / 0921667115 በመደወል መጠየቅ ይችላሉ ፡፡
Closing Date
Check Details
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ(በቀድሞ ስሙ ደቡብ ግሎባል ባንክ )በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ(በቀድሞ ስሙ ደቡብ ግሎባል ባንክ )በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም የመያዥ ንብረቱ መለያ የሐራጅ መነሻ ዋጋ ሐራጁ የሚከናወንበት የንብረቱ አይነት የአንዱ ዋጋ ብዛት ቀን ሰዓት አላዱ አስመጪና ላኪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር አላዱ አስመጪና ላኪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር 50 ቅጠል ደብተር 54.53 1,340,304 75,593,145.60 ሰኔ 04 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-5:00 50 ቅጠል ስክዌር ደብተር 56.4 256,428 13,983,018.84 ከጠዋቱ 5፡00-6፡00 የጨረታ ደንቦች፡- ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ በግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ ስም የተሰራ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) በማስያዝ መመዝገብ ይችላሉ፡፡ የተጫራቾች ምዝገባ ከጨረታው መዝጊያ ሰዓት ሰላሳ ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡ በጨረታው የመጨረሻ ሰላሳ ደቂቃዎች የተጫራች ምዝገባ አይካሄድም፡፡ ጨረታው ከላይ በሰንጠረዡ በተገለጸው ቀንና ሰዓት በተገለጸው ቀንና ሰዓት ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ ይካሄዳል፡፡ በጨረታው ላይ ተጫራቾች፣ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ፡፡ የንግድ ማህበራትን ወክሎ ለመጫረት የማህበራቱን መመስረቻ ጽሑፍ የያዘና በማህበራቱ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆናል፡፡ የጨረታው አሸናፊ መሆኑ በደብዳቤ የተገለጸለት ተጫራች ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ ለባንኩ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል፡፡ ባይከፍል ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል፡፡ ላላሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ይመለስላቸዋል፡፡ በንብረት ማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈል ግብር፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የሊዝ ክፍያ ወይም ሌላ ማንኛውንም ክፍያ ገዢው ይከፍላል። ለበለጠ ማብራሪያ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ዋናው መሥሪያ ቤት በስልክ ቁጥር 011 5 31 81 17 (የሕግ አገልግሎት መምሪያ)፣011558 12 73/98 (ስታድየም ቅርንጫፍ) ደውሎ መጠየቅ ወይም አበዳሪውን ቅርንጫፍ በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል። ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
Closing Date
Check Details
ዓባይ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ.97/1990 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አባይ 72/2018 ዓባይ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ.97/1990 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም የንብረቱ አድራሻ የቦታው ስፋት የባለቤትነት ማረጋገጫ/የይዞታ ልዩ መለያ/ ሰነድ(ካርታ)ቁጥር የንብረቱ አይነት የጨረታ መነሻ ዋጋ ጨረታው የሚከናወንበት ጊዜ አበዳሪው ቅ/ፍ ከተማ ወረዳ/ ቀበሌ የቤት.ቁ ቀን ሰዓት 1 ሟርሲ መልቲ ሚዲያኃ/የተ/የግ/ማ አቶ አስቻለው ካሱ አፍሪካ ጎዳና ጥቁር ዉሀ ሻሸመኔ 40,000ካ ሜ inv.51-301-2001 የንግድ 29,508,406.00 ሰኔ 4 /2018 ዓ.ም ጠዋት ከ4፡00 – 6፡00 2 ዳካሶስ ኢንዱስትሪያል ኃ/የተ/የግ/ማ ተበዳሪው ቦሌ አ/ቃሊቲ ክ/ከ 07 2,400.0 0ካ.ሜ 010057 የኢንዱስትሪ 10,824,478.00 ሰኔ 2 /2018 ዓ.ም ከሰዓት ከ8፡00 – 10፡00 3 አለምሰገድ ካሳሁን ተበዳሪው ባሕርዳር ባሕርዳር 04 236ካ/ሜ ፈ/ክ/ከ/997/13 ለድርጅት 20,414,274 .00 ሰኔ 2 /2018 ዓ.ም ጠዋት ከ4፡00 – 6፡00 ማሳሰቢያ ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን ወይም ሃያ አምስት በመቶ (25%) በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (CPO) በማቅረብ ወይም በጥሬ ገንዘብ በማስያዝ መወዳደር ይችላሉ፡፡ በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረጋል፡፡ የጨረታው አሸናፊ ቀሪውን ገንዘብ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል፡፡ ባይከፍል ግን የሐራጁ ውጤት ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም፡፡ ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይፅፋል፡፡ የባንኩን የብድር መመሪያ መስፈርት ለሚያሟላ ገዢ ባንኩ የከፊል ብድር ሊሰጥ ይችላል፡፡ በተ.ቁ 1 የተጠቀሰው የኢንዱስትሪ ቦታ ጨረታ የሚካሄደው በሀዋሳ ዲስትሪክት ጽ/ቤት ሲሆን በተራ ቁጥር2 ላይ ያለው ቤት ጨረታ የሚካሄደው ደግሞ ባምቢስ አካባቢ ባለው እና በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ዝቋላ ሕንጻ ጀርባ ባለው አዳማ ሪልስቴት ሕንጻ ሶስተኛ ፎቅ ላይ ባለው አዳራሽ ሲሆን በተራ ቁጥር 3 ላይ ያለው ቤት ጨረታ የሚካሄደው በባሕር ዳር ዲስትሪክት ጽ/ቤት ውስጥ ይሆናል፡፡ ውዝፍ የሊዝ ክፍያ፤ተጨማሪ እሴት ታክስ፣የስም ማዘዋወሪያ እና ሌሎች ውዝፍ ክፍያዎች እንዲሁም ገዥ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ታክስና ግብሮችን ገዢው/ አሸናፊው ይከፍላል፡፡ ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም፡፡ ለበለጠ ማብራሪያ በስ.ቁ 011 554 97 36 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
Closing Date
Check Details
ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) እና በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/033/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) እና በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት አስያዥ ስም አበዳሪ ቅርንጫፍ ለጨረታ የቀረበው ንብረትና የቦታ ስፋት የጨረታ መነሻ ዋጋ በብር ጨረታው የሚከናወንበት ጨረታው የወጣው ለጨረታ የቀረበው ንብረት ከተማ/ክ/ከተማ/ ቀበሌ ወረዳ/ የቤት ቁጥር የካርታ ቁጥር የቦታ ስፋት ቀን ሰዓት 1 አቶ ታምሩ አብዲሳ ገሰሰ ተበዳሪ ዓብይ የመኖሪያ ቤት በአዲስ አበባ ከተማ፣ ቂሪቆስ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 5፣ እልልታ ሪል እስቴት 8ኛ ወለል ላይ የሚገኝ አፓርታማ AA00000405000012010802 272.85 ካ/ሜ 36,958,148.55 ሰኔ 2 ቀን 2018 ዓ.ም 4፡00-5፡00 ለሦስተኛ ጊዜ 2 አቶ መሳይ ገረመው (መሳይ ገረመው ህንጻ ሥራ ተቋራጭ) ወ/ሮ ትዕግስት ጋሻው እርቅይሁን እና አቶ በሱፈቃድ ታደለ ሲሳይ ሻላ መናፈሻ ቅይጥ የመኖሪያ አገልግሎት G+5 በአዲስ አበባ ከተማ፣ ልደታ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 08 ወጣት ማዕከል አካባቢ AA000030900043/B 250 ካ.ሜ 55,045,136.85 ሰኔ 2 ቀን 2018 ዓ.ም 5፡00-6፡00 ለመጀመሪያ ጊዜ ተሽከርካሪ ተ.ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት አስያዥ ስም አበዳሪ ቅርንጫፍ የሰሌዳ ቁጥር የመያዣ አይነት/ሞዴል የሻንሲ ቁጥር/ሴሪያል ቁጥር የሞተር ቁጥር የጨረታ መነሻ ዋጋ በብር የጨረታ ቀን እና ሰዓት ጨረታው የወጣው 1 አቶ ሮቤል አለማየሁ አሰፋ አቶ በረከት አለማየሁ አሰፋ ዓብይ አአ-02-B79009 የ2020 ስሪት ታይላንድ ሚትስቡሺ አውቶሞቢል MMDAFT6J8MH004326 3A92KB9852 1,900,000.00 ግንቦት 17 ቀን 2018 ዓ.ም 4፡00-5፡00 ለመጀመሪያ ጊዜ የሐራጅ ደንቦች፣ ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (1/4ኛ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ.) ብቻ በቡና ባንክ አ.ማ ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡ አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ አሸናፊ መሆኑ በደብዳቤ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ባሉት በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ ተጠቃሎ መከፈል አለበት፡፡ ካልተከፈለ የተያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል፡፡ በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃሉ፡፡ ላላሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ በዕለቱ ይመለስላቸዋል፡፡ በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ ተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ብቻ ናቸው፡፡ ተበዳሪ እና ወኪሎቻቸው ባይገኙም ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል፡፡ የተጫራቾች ምዝገባ ከእያንዳንዱ የንብረት ሐራጅ መዝጊያ ሰዓት ከሰላሳ ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡ በሐራጁ የመጨረሻ ሰላሳ ደቂቃዎች የተጫራች ምዝገባ አይካሄድም፡፡ የሐራጁ አሸናፊ /ገዢ/ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን፤ ግብር በዋጋው ላይ የሚታሰብ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ (15%) ካለ ከስም ማዛወሪያ ክፍያ ጋር የተገናኙና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ታክስ እና ግብሮች ገዥው /አሸናፊው/ ይከፍላል፡፡ በሐራጁ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ለማየት ከአበዳሪ ቅርንጫፉ ጋር በመነጋገር ፕሮግራም አስይዞ መጎብኘት ይቻላል፡፡ ተጫራቹ የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው
Closing Date
Check Details
አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ 36/2018 አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ለአንደኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ የንብረቱ አድራሻ የቦታው ስፋት የባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር የንብረቱ ዓይነት/የይዞታው አገልግሎት የጨረታ መነሻ ዋጋ /ብር/ ጨረታው የሚከናወንበት ክ/ከተማ ከተማ ወረዳ ቀበሌ ቀን ሰዓት ቦታ 1 ማቴዎስ ማጋ ማና ማቲዎስ ማጋ ማና ፊጋ ቦሌ አዲስ አበባ 08 – 240 ካሬ ሜትር AA000060801513 መኖሪያ 30,228,432.43 ሰኔ 03 ቀን 2018 ዓ.ም ከ3:00 እስከ 4፡00 ሰዓት አማራ ባንክ አ.ማ ዋና መስሪያ ቤት 18ኛ ወለል 2 ሲሳይ አስንቆ ከበደ ሲሳይ አስንቆ ከበደ ቦሌ ፍላሚንጎ አቃቂ ቃሊቲ አዲስ አበባ 04 – 75.59 ካሬ ሜትር AA0000704057141670323 መኖሪያ (ኮንዶሚንየም) 4,052,295.39 ሰኔ 03 ቀን 2018 ዓ.ም ከ4:00 እስከ 5፡00 ሰዓት አማራ ባንክ አ.ማ ዋና መስሪያ ቤት 18ኛ ወለል 3 ፀጋዬ ገላና ሀ/ማርያም ፀጋዬ ገላና ሀ/ማርያም ወሊሶ – ወሊሶ – 02 200 ካሬ ሜትር W/4155/99 መኖሪያ 2,883,054.26 ሰኔ 03 ቀን 2018 ዓ.ም ከ5:00 እስከ 6፡00 ሰዓት አማራ ባንክ አ.ማ ዋና መስሪያ ቤት 18ኛ ወለል 4 መስፍን መንግስቴ ውድነህ መስፍን መንግስቴ ውድነህ ባህርዳር ግንቦት 20 ባህርዳር – 14 3000 ካሬ ሜትር 32541/2010 ለኢንዱስትሪ 41,996,341.54 ሰኔ 03 ቀን 2018 ዓ.ም ከ3:00 እስከ 4፡00 ሰዓት አማራ ባንክ አ.ማ ባህር ዳር ዲስትሪክት ቢሮ እታገኘሁ ሁነኛው ባህርዳር ጣና ባህርዳር – 16 244 ካሬ ሜትር 16411/98 መኖሪያ 7,745,444.22 ሰኔ 03 ቀን 2018 ዓ.ም ከ4:00 እስከ 5፡00 ሰዓት አማራ ባንክ አ.ማ ባህር ዳር ዲስትሪክት ቢሮ 5 ምድረ ፈውስ የቅባትና የጥራጥሬ እህሎች ላኪነት ኃ/የተ/የግ/ማህበር ዶ/ር መላኩ የኔነህ ፈንታ ፍኖተ ሰላም – ፍኖተ ሰላም – 02 622 ካሬ ሜትር 4632/2009 ለድርጅት 45,412,901.88 ሰኔ 03 ቀን 2018 ዓ.ም ከ5:00 እስከ 6፡00 ሰዓት አማራ ባንክ አ.ማ ባህር ዳር ዲስትሪክት ቢሮ 6 ጥሩ ኤ እርሻ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ካሳሁን እውነቴ አለልኝ በላይ ዘለቀ ጣና ባህርዳር – – 6000 ካሬ ሜትር ባህኢፖ/0062/09 ለኢንዱስትሪ 62,133,310.57 ሰኔ 03 ቀን 2018 ዓ.ም ከ7:00 እስከ 8፡00 ሰዓት አማራ ባንክ አ.ማ ባህር ዳር ዲስትሪክት ቢሮ 7 ፀሀይነሽ ሆኔ ኃይሌ ፀሀይነሽ ሆኔ ኃይሌ ደብረታቦር – ደብረታቦር – 01 650 ካሬ ሜትር 8.2/27/898/14 መኖሪያ 14,994,071.19 ሰኔ 03 ቀን 2018 ዓ.ም ከ8:00 እስከ 9፡00 ሰዓት አማራ ባንክ አ.ማ ባህር ዳር ዲስትሪክት ቢሮ ማሳሰቢያ 1 ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋ ¼ ወይም ሃያ አምስት በመቶ (25%) በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (C.P.O) ብቻ በአማራ ባንክ አ.ማ ስም በማሰራት; በማስያዝ እና በመመዝገብ በጨረታው ላይ መሳተፍ ይችላሉ፡፡ 8 ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው ቀን፤ ሰዓትና ቦታ ተጫራቾች፤ ተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው እና ታዛቢዎች በተገኙበት ይካሄዳል፡፡ ነገር ግን ተበዳሪውም ሆነ መያዣ ሰጪዉ ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል፡፡ 2 ከፍተኛ ዋጋ የሰጠው ተጫራች የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው ከባንኩ አሸናፊነቱን የሚገልጽ ደብዳቤ በጽሁፍ ሲደርሰው ብቻ ነው፡፡ 9 ንብረቱን/ቶቹን በጨረታ አሸንፎ የገዛ ግለሰብ/ድርጅት የሽያጭ ገንዘቡን ከፍሎ ባጠናቀቀ በ15 ቀናት ጊዜ ውስጥ ንብረቱን መረከብ ያለበት ሲሆን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ንብረቱን ካልተረከበ በንብረቱ ላይ ለሚደርስ ጉዳት ባንኩ ኃላፊነት አይወስድም፡፡ ገዥው በተጠቀሰው ጊዜ ንብረቶቹን ካል
Closing Date
Check Details
ብርሃን ባንክ አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረትቶች በአዋጅ ቁጥር 97/1990፣ 1147/2011 እና በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 216/92 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ብርሃን ባንክ አ.ማ እንደ ስማችን ብርሃን ነው ስራችን! BERHAN BANK S.C የሐራጅ ማስታወቂያ ብርሃን ባንክ አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረትቶች በአዋጅ ቁጥር 97/1990፣ 1147/2011 እና በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 216/92 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች በመገንዘብ ማክበር ይኖርባቸዋል፡፡ ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋውን የ1/4 (አንድ አራተኛ) (ሲፒኦ) በብርሃን ባንክ አ.ማ ስም ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡ የጨረታው አሸናፊ ጨረታውን እንዳሸነፈ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ ንብረቱን መረከብ አለበት፡፡ በእነዚህ ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡ በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ይመለስላቸዋል፡፡ የተሽከርካሪው ጨረታ የሚከናወነዉ በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 በሚገኝ ወመሳኮ ሕንጻ 6ኛ ፎቅ ይሆናል፡፡ የመኖሪያ እና ንግድ ቤቶቹ ጨረታ ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ ይከናወናል፡፡ የጨረታ አሸናፊው በሚገዛው ንብረት ላይ የሚፈለግ ማናቸውም ለመንግስት የሚከፈሉ ግብር፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የስም ማዛወሪያ ክፍያዎች እና የሊዝ ክፍያዎች ይመለከተዋል፡፡ መያዣ ሰጪዎች ሐራጁ በሚከናወንበት ቦታ ቀንና ሰዓት መገኘት ይችላሉ፡፡ ባይገኙ ግን ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል፡፡ በባንኩ ብድር መምሪያ መስፈርት መሰረት እና በተሰጠው ጊዜ ውስጥ የሚፈለግበትን ለሚያሟላ ተጫራች ባንኩ 50% ብድር ሊያመቻች ይችላል፡፡ ለጨረታ የቀረቡትን ንብረቶች በስራ ሰዓት ኘሮግራም አስይዞ ለመጐብኘት ይቻላል፡፡ ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡ የተበዳሪው ስም የመያዣ ሰጭው ስም የተሽከርካሪው ዓይነትእና የተመረተበት ዘመን የሰሌዳ ቁጥር የሻንሲ/ሴሪያል ቁጥር የሞተር ቁጥር የጨረታ መነሻ ዋጋ ጨረታው የሚካሄድበት ቀን እና ሰዓት፣ ምህረትአብ ደስታ ምህረትአብ ደስታ አውቶሞቢል(2008) አአ-02-93533 LLV2A2A1690046566 LF479Q3*090300236* 270,000.00 ሰኔ 14 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-5፡30 የመኖሪያ እና ንግድ ቤቶች ተ.ቁ የተበዳሪዉ ስም የመያዣ ሰጭዉ ስም መኖሪያ/ የንግድ ቤት የሚገኝበት አድራሻ የቦታው ስፋት በካሬ ሜትር የንብረቱ አገልግሎት የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር የጨረታ መነሻ ዋጋ ጨረታዉ የሚካሄድበት ቀን እና ሰዓት፤ 1. ጌታሁንና ቤተሰቡ አግሮ ኢንዱስትሪ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ጌታሁን ሲዳ አዲስ አበባ ከተማ የካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 09 457 ካ.ሜ G+3 የንግድ እና የመኖሪያ ቅይጥ AA000050904315 47,350,000.00 ሰኔ 02 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-5፡30 2. አብይ ታደለ አባይነሽ ቢርቦ ሻሸመኔ ከተማ አፖስቶ ክ/ከተማ ቀበሌ 03 500 ካ.ሜ መኖሪያ ቤት B/0205 4,400,000.00 ሰኔ 02 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-5፡30 3. አብይ ታደለ ግርማ ታደለ ሻሸመኔ ከተማ አፖስቶ ክ/ከተማ ቀበሌ 03 316.4 ካ.ሜ መኖሪያ ቤት B/0206 2,300,000.00 ሰኔ 02 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00-9፡30 4. እዮብ ተስፋዬ ታመነ ሽብሩ ወረዳ ወናጎ/ቀበሌ ቱማታ ጭረቻ 20,500 ካ.ሜ የእሽት ቡና ሳይት 0638-C3-077047 07-05-01-005-02285 4,800,000.00 ሰኔ 03 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-5፡30 5. ተመስጌን ፀጋዬ ተመስጌን ፀጋዬ ጊምቢቹ ከተማ
Closing Date
Check Details