Tender Notice Board
Discover the latest public procurement and private sector tenders from across Ethiopia. Register to unlock full details.
Search Tenders
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 መሰረት በብድር ዕዳ ምክንያት የተረከበውን ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተዘረዘረውን ንብረት በድርድር ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 መሰረት በብድር ዕዳ ምክንያት የተረከበውን ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተዘረዘረውን ንብረት በድርድር ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ተ.ቁ የቀድሞ ተበዳሪው/ የመያዣ ሰጪው ስም የንብረቶቹ ዓይነት ዝርዝር ታርጋ ቁጥር የጨረታ መነሻ ዋጋ (በብር) ንብረቶቹ የሚገኙበት ቦታ የጨረታ ሁኔታ ጨረታው የሚካሄድበት ቀንና ሰዓት 1 ኤም ቱኬ ኢንጅነሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማ ማሽነሪዎች እና እኩፕመንት ብር 34,781,495.00 (ሰላሳ አራት ሚሊዮን ሰባት መቶ ሰማንያ አንድ ሺህ አራት መቶ ዘጠና አምስት ብር) ገላን ከተማ ኤም ቱኬ ኢንጅነሪንግ ፋብሪካ ቅጥር ግቢ ውስጥ ድርድር ግንቦት 03 ቀን 2018 ዓ.ምከጠዋቱ 4፡00-6፡00 ሰዓት 2 የቢሮ ዕቃዎች ብር 650,051.00 (ስድስት መቶ ሃምሳ ሺህ ሃምሳ አንድ ብር) ገላን ከተማ ኤም ቱኬ ኢንጅነሪንግ ፋብሪካ ቅጥር ግቢ ውስጥ ድርድር ግንቦት 04 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-6፡00 ሰዓት 3 ፎርክሊፍት ብር 210,396 (ሁለት መቶ አስር ሺህ ሦስት መቶ ዘጠና ስድስት ብር) 4 ጀነሬተር ብር 697,151 (ስድስት መቶ ዘጠና ሰባት ሺህ አንድ መቶ ሃምሳ አንድ ብር) 5 ቶዮታ ሚንባስ 3-77195 አአ ብር 763,853.00 (ሰባት መቶ ስልሳ ሦስት ሺህ ስምንት መቶ ሃምሳ ሦስት ብር) ለገጣፎ ለገዳዲ በቀድሞ ኤም ኤን ኤስ ጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካ ቅጥር ግቢ ውስጥ 6 ቶዮታ ሚንባስ 3-65018 አአ ብር 2,202,545.00 (ሁለት ሚሊዮን ሁለት መቶ ሁለት ሺህ አምስት መቶ አርባ አምስት ብር) 7 ካርጎ ትራክ 3-01-77197 አአ ብር 410,562.00 (አራት መቶ አስር ሺህ አምስት መቶ ስልሳ ሁለት ብር) 8 ካርጎ ትራክ 3-77150 አአ ብር 342,940.00 (ሦስትመቶ አርባ ሁለት ሺህ ዘጠኝ መቶ አርባ ብር) ገላን ከተማ ኤም ቱኬ ኢንጅነሪንግ ፋብሪካ ቅጥር ግቢ ውስጥ 9 ካርጎ ትራክ 3-77196 አአ ብር 345,355.00 (ሦስት መቶ አርባ አምስት ሺህ ሦስት መቶ ሃምሳ አምስት ብር) ማሳሰቢያ፤ ተጫራቾች የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ በመግዛት ንብረቶቹን የሚገዙበትን ዋጋ፣ ስምና አድራሻቸውን በፎርማቱ ላይ በመጥቀስ በባንኩ ዋና መ/ቤት ሁለተኛ ታወር ምድር ቤት ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀዉ ሣጥን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣ ከሦስተኛው ቀን ጀምሮ እስከ ግንቦት 03 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡50 ሰዓት ድረስ ለማሽነሪዎች (ተ.ቁ 1) እና ግንቦት 04 ቀን 2018 ዓ.ም ሌሎች ንብረቶች (ከተ.ቁ 2-9) ከጠዋቱ 3፡50 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይችላሉ፡፡ ግንቦት 03 እና 04 ቀን 2018 ዓ.ም 4፡00 ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፤ ተጫራቾች የሚጫረቱትን ንብረት መነሻ ዋጋ 10 በመቶ በባንክ ክፍያ ማዘዣ /ሲ.ፒ.ኦ/ ብቻ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡ አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 /በአስራ አምስት/ ተከታታይ ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ይኖርበታል፤ በዚህ ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል፡፡ ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በሰንጠረዡ በተመለከተው ቀንና ሰዓት በባንኩ ዋናው መ/ቤት ታወር ሁለት 5ኛ ፎቅ በሚገኘው መሰብሰቢያ አዳራሽ ይካሄዳል፡፡ ህጋዊ ሰውነት ያላቸው አካላትን ወክሎ በጨረታው ለመሳተፍ የሚቀርብ ሰው የማህበሩ መመስረቻ ጽሁፍ/መተዳደሪያ ደንብ ከእነ ማሻሻያዎቹ (ካለ)፣ የንግድ ምዝገባ፣ የንግድ ፍቃድ፣ ሌሎች አስፈላጊ ማስረጃዎችን እና የተረጋገጠ የውክልና ስልጣን ሰነዶችን ይዞ መቅረብ ይኖርበታል፡፡ 15% የተጨማሪ እሴት ታክስና ሌሎች ገዢ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ክፍያዎችን፣ የስም ማዛወሪያ ክፍያን ጨምሮ
Closing Date
Check Details
ብርሃን ባንክ አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረትቶች በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 216/92 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ብርሃን ባንክ አ.ማ እንደ ስማችን ብርሃን ነው ስራችን! BERHAN BANK S.C የሐራጅ ማስታወቂያ ብርሃን ባንክ አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረትቶች በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 216/92 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች በመገንዘብ ማክበር ይኖርባቸዋል፡፡ ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋውን የ1/4 (አንድ አራተኛ) (ሲፒኦ) በብርሃን ባንክ አ.ማ ስም ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡ የጨረታው አሸናፊ ጨረታውን እንዳሸነፈ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ ንብረቱን መረከብ አለበት፡፡ በእነዚህ ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡ በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ይመለስላቸዋል፡፡ የመኖሪያ ቤቶችና ንግድ ቤቶች ጨረታ ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ ይከናወናል፡፡ የጨረታ አሸናፊው በሚገዛው ንብረት ላይ የሚፈለግ ማናቸውም ለመንግስት የሚከፈሉ ግብር፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የስም ማዛወሪያ ክፍያዎች እና የሊዝ ክፍያዎች ይመለከተዋል፡፡ መያዣ ሰጪዎች ሐራጁ በሚከናወንበት ቦታ ቀንና ሰዓት መገኘት ይችላሉ፡፡ ባይገኙ ግን ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል፡፡ ለጨረታ የቀረቡትን ንብረቶች በስራ ሰዓት ኘሮግራም አስይዞ ለመጐብኘት ይቻላል፡፡ በባንኩ ብድር መምሪያ መስፈርት መሰረት እና በተሰጠው ግዜ ዉስጥ የሚፈለግበትን ለሚያሞላ ተጫራች ባንኩ እስከ 50% ብድር ሊያመቻች ይችላል፡፡ ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡ የመኖሪያና ንግድ ቤቶች ተ.ቁ የተበዳሪዉ ስም የመያዣ ሰጭዉ ስም መኖሪያ/ የንግድ ቤት የሚገኝበት አድራሻ የቦታው ስፋት በካሬ ሜትር የንብረቱ አገልግሎት የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር የጨረታ መነሻ ዋጋ ጨረታዉ የሚካሄድበት ቀን እና ሰዓት፤ 1. ምሳሌ ወልደስላሴ ምሳሌ ወልደስላሴ አዲስ አበባ ከተማ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ወረዳ 02 235 ካ.ሜ ቅይጥ AA000080203168 64,800,000.00 ሰኔ 23 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-5፡30 2. አረጋ ቀጭኔ ከበቡሽ ሜጊሶ ሆሳዕና ከተማ አራዳ ቀበሌ 400 ካ.ሜ መኖሪያ ቤት 11628/01 & 1167/01 4,600,000.00 ሰኔ 24 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-5፡30 3. አስቻለው በቀለ አስቻለው በቀለ አለታ ጩኮ ከተማ 01 ቀበሌ 546 ካ.ሜ ንግድ 264/2010 4,100,000.00 ሰኔ 25 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-5፡30 4. ሀብታሙ ስራብዙ ሀብታሙ ስራብዙ ነቀምት ከተማ 02 ቀበሌ 81.84 ካ.ሜ ንግድ OR008010704039 5,700,000.00 ሰኔ 26 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-5፡30 ተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥሮች 011-6506900 እና 011-6506276 በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡
Closing Date
Check Details
አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ በሰንጠረዥ የተገለፁትን ተሽከርካሪዎች በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣንና ውክልና መሠረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ በሰንጠረዥ የተገለፁትን ተሽከርካሪዎች በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣንና ውክልና መሠረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ. የተበዳሪው ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ የሰሌዳ ቁጥር የሻንሲ ቁጥር የሞተር ቁጥር የተሽከርካሪው ዓይነት የጨረታ መነሻ ዋጋ የጨረታ ቀን የጨረታ ስዓት 1 ሾቾች ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ካርል አደባባይ አአ -03-B57378 MALAF51CJNM193673 G4HGNM138244 ሀዩንዳይ አቶዝ አውቶሞቢል (2022) 1,050,000 16/10/18 4፡00-5፡00 ማሳሰቢያ፡– ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% /ሃያ አምስት በመቶ/ በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) አሰርተው ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው የሚካሄደው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ባለዕዳው ወይም ሕጋዊ ወኪሉ፣ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት የባንኩ ዋናው መ/ቤት ጊዜያዊ ጽ/ቤት በሚገኝበት ህንጻ ውስጥ ይካሄዳል፡፡ተበዳሪው/አስያዡ በጨረታው ቀን ባይገኙም ሃራጁ በተያዘለት ቀን/ጊዜ ይካሄዳል። ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡ከፍተኛ ዋጋ ላቀረበ ተጫራች ግን ባንኩ ዋጋውን የሚቀበል መሆን አለመሆኑን ከጨረታው በኋላ ባሉት አምስት ቀናት ውስጥ ለተጫራቹ ያሳውቃል፡፡ በጨረታው አሸናፊ የሆነ ተጫራች የአሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ ለባንኩ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል፡፡ ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ ለማያደርግ ተጫራች ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይደረጋል፡፡ በተሸከርካሪው ሽያጭ ላይ የተ.እ.ታ. የሚታሰብ ሲሆን ተሽከርካሪውን በማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈል ታክስና ማንኛውንም ክፍያ ገዢ ይከፍላል፡፡ ለተጨማሪ መረጃ የሕግ አገልግሎት 0115-57-00-75 ወይም 0115-57-01-35 ብሎ መደወል ወይም በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል፡፡ 8 ባንኩ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ አዋሽ ባንክ
Closing Date
Check Details
ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል፡፡
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ብማ/0024/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪዉ ስም አበዳሪዉ ቅርንጫፍ የአስያዥ ስም ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ የንብረቱ አይነት የጫረታ መነሻ ዋጋ ጨረታዉ የሚካሄድበት ቀን ሰዓት ቦታ ከተማ ቀበሌ የካርታ ቁጥር የቦታ ስፋት 1 እርዛ አማካሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ባህር ዳር እርዛ አማካሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ባህር ዳር መሸንቲ 0260/12 10,000ካ.ሜ የፋብሪካ ህንፃ 55,828,192 19/10/2018 ዓ.ም 4፡00-6፡00 ህንፃ በሚገኝበት አድራሻ ማሳሰቢያ ተጫራቾች የጨረታዉን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ የባንክ ክፍያ ማዘዣ (P.O) በዳሽን ባንክ ስም በማዘጋጀት በጨረታው ዕለት ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት ቤቱ በሚገኝበት አድራሻ ይካሄዳል፡፡ የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ ሌሎች ግብሮችና እና ሌላ ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ይከፍላል፡፡ የጨረታው አሸናፊ ደብዳቤ ከተሰጠበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል፡፡ ባይከፍል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም፡፡ በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሀራጅ ሲቀርብ ለሚታየዉ የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል፡፡ በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያሲያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡ በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ፤ ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል፡፡ የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሠዓት 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡ ጨረታው ተጀምሮ በተቀመጠው ሰዓት ውስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል፡፡ ከፍተኛ ዋጋ ያቀረበው ተጫራች የጨረታዉ አሸናፊ ነዉ የሚባለዉ አሸናፊነቱን የሚገልጽ ደብዳቤ በፅሁፍ ሲደርሰዉ ነዉ፡፡ ባንኩ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0111-70-45-49 ወይም 0111-70-40-38 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡ ዳሸን ባንክ አ.ማ
Closing Date
Check Details
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ወ/ሮ አማረች መልካሙ አቢተው የተበደሩትን ገንዘብ በብድር ውላቸው መሠረት ስላልከፈሉ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል የተመዘገባውንና ያሳገደዉን ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል፡፡
Baankii Hojii Gamtaa Oromiyaa የኦሮሚያ ኀብረት ሥራ ባንክ ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ወ/ሮ አማረች መልካሙ አቢተው የተበደሩትን ገንዘብ በብድር ውላቸው መሠረት ስላልከፈሉ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል የተመዘገባውንና ያሳገደዉን ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ማንኛውም ተጫራች ሐራጁ በሚካሄድበት ዕለት በኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት በመቅረብ ጨረታው ላይ እንዲሳተፍ ተጋብዟል፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም የንብረቱ ዓይነት አበዳሪው ቅርንጫፍ ለጨረታ የቀረበው ንብረት አድረሻና ዝርዝር ሁኔታ የቦታ ስፋት በካ.ሜ የጨረታው መነሻ ዋጋ ብር ጨረታው የሚካሄድበት ቀን እና ሰዓት ክልል ከተማ ዞን ክ/ከተማ ቀበሌ/ወረዳ የካርታ ቁ. 1 ወ/ሮ አማረች መልካሙ አቢተው አቶ ቡሎ በዳሶ ኤጋቲ የንግድ ድርጅት ሀዋሳ ኦሮሚያ ቢሻን ጉራቻ — በቀድሞ ቀበሌ 01 በአሁኑ አባስ ወረዳ WMMLM/00113/09 2050 23,205,526.47 10/10/ 2018 ዓ.ም ከ4፡00-6፡00 ሰዓት ላይ ይካሄዳል 2 ወ/ሮ አማረች መልካሙ አቢተው አቶ ቡሎ በዳሶ ኤጋቲ የንግድ ድርጅት ሀዋሳ ሲዳማ ሀዋሳ መናኻሪያ ጉዌ 31008 700 10,936,193.30 10/10/ 2018 ዓ.ም ከ8፡00-10፡00 ሰዓት ላይ ይካሄዳል 3 ወ/ሮ አማረች መልካሙ አቢተው አቶ ቡሎ በዳሶ ኤጋቲ የመኖሪያ ቤት ሀዋሳ ኦሮሚያ ቢሻን ጉራቻ — በቀድሞ ቀበሌ 01 በአሁኑ አባስ ወረዳ WMMLM/00144/00 300 4,663,428.36 11/10/ 2018 ዓ.ም ከ4፡00-6፡00 ሰዓት ላይ ይካሄዳል 4 ወ/ሮ አማረች መልካሙ አቢተው አቶ ቡሎ በዳሶ ኤጋቲ የመኖሪያ ቤት ሀዋሳ ኦሮሚያ ቢሻን ጉራቻ — በቀድሞ ቀበሌ 01 በአሁኑ አባስ ወረዳ WMMLM/00143/00 200 2,396,154.63 11/10/ 2018 ዓ.ም ከ8፡00-10፡00 ሰዓት ላይ ይካሄዳል ተጫራቾች እንዲያውቋቸው ተጫራቾች ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት የጨረታውን መነሻ ዋጋ ¼(25%) የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ ክፍያ ማዘዣ ሲፒኦ በኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ስም አሰርተው ይዘው ቀርበው በማስመዝገብ በጨረታው ላይ ለመሳተፍ ይችላሉ፡፡ ጨረታውን በድርጅት ስም የሚጫረት ተጫራች በዘመኑ የታደሰ ንግድ ምዝገበ፣ ንግድ ፍቃድና የድርጅቱን ውክልና እና መታወቂያ ይዞ መቅረብ አለበት:: ጨረታው ከላይ በተገለፀው መሠረት ባለዕዳው ወይም ህጋዊ ወኪሉ በተገኛበት ይካሄዳል! ባለዕዳው ወይም ህጋዊ ወኪሉ ሳይገኙ ቢቀሩ ግን ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል፡፡ ንብረቱን መጎብኘት የሚፈልግ ተጫራጭ በሥራ ሰዓት በስልክ ቁጥር 0913496178/0917366842 ላይ በመደወል መጎብኘት ይቻላል፡፡ የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አሥራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል አለበት፡፡ በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ንብረቱ በድጋሚ ለሐራጅ እንዲቀርብ ይደረጋል፡፡ በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ወይንም ጥሬ ገንዘብ ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረጋል፡፡ የጨረታው አሸናፊ በህጉ መሠረት ለመንግስት የሚከፈለውን ማንኛውንም የታክስ ክፍያ፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን ከፍሎ ስሙ ወደ እረሱ እንዲዘወር ያደርገል፡፡ ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ
Closing Date
Check Details
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር – ንኢባ/031/18 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ የመያዣ ንብረቱ መለያ የሐራጁ መነሻ ዋጋ በብር የሐራጁ ቀንና ሰዓት አድራሻ የንብረቱ ዓይነት የካርታ ቁጥር የቦታ ስፋት (በካ.ሜ) 1 በርበሮ ፔትሮ ኬሚካል ኢንዱስትሪ ኃ.የተ.የግል ማህበር ግሩም ሆስፒታል ኃ.የተ.የግል ማህበር ንብ ፕሪሚዬም አዲስ አበባ ከተማ፣ አዲስ ከተማ ክ/ከተማ B+G+2 የሆስፒታል ህንፃ AA000020500229 1496 148,781,000.00 10/10/2018 ዓ.ም ከ4:00-6:00 ሰዓት 2 አዲስ አበባ ከተማ፣ አዲስ ከተማ ክ/ከተማ B+G+1 የሆስፒታል ህን AA000020500272 832 106,440,000.00 10/10/2018 ዓ.ም ከ8:00-10:00 ሰዓት 3 አዲስ አበባ ከተማ፣ አዲስ ከተማ ክ/ከተማ G+1 የሆስፒታል ህንፃ AA000020500268 525.4 43,589,000.00 11/10/2018 ዓ.ም ከ4:00-6:00 ሰዓት 4 አዲስ አበባ ከተማ፣ አዲስ ከተማ ክ/ከተማ G+1 የሆስፒታል ህንፃ AA000020500187 724.9 55,322,000.00 11/10/2018 ዓ.ም ከ8:00-10:00 ሰዓት ማሳሰቢያ፦ ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ ክፍያ ማዘዣ (C.P.0) በንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ስም በማሰራት በሐራጁ ቀን፣ ሰዓትና ቦታ በመገኘት መሣተፍ ይችላሉ፡፡ የሐራጁ አሸናፊ ያሸነፈበትን ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል የሚገባው ሲሆን ካልከፈለ ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም፡፡ ባንኩ ስመንብረቱ ለገዥው እንዲዛወር ለሚመለከተው የመንግስት አካል ተገቢውን የድጋፍ ደብዳቤ ይጽፋል፡፡ ገዥው የተጨማሪ እሴት ታክስንና ሌሎች ከሽያጩ እና ከስም ማዛወር ጋር በተያያዘ በህግ ገዢ ሊከፍላቸው የሚገባቸውየመንግስትክፍያዎች የመክፈል ግዴታአለበት፡፡ በሐራጁ ላይ ተበዳሪ/አስያዥወይምህጋዊወኪሎቻቸውመገኘትየሚችሉሲሆን፣ባይገኙምሂደቱየሚቀጥልይሆናል፡፡ ሐራጁ የሚካሄደው በአዲስ አበባ ከተማ፣ ልደታ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 07፣ ሰንጋ ተራ ንግድ ስራ ትምህርት ኮሌጅ ፊት ለፊት ባለው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ህንፃ 3ኛ ፎቅ ነው፡፡ በባንኩ የብድር ፖሊሲ እና በብሄራዊ ባንክ መመሪያ መሰረት መስፈርቱን ለሚያሟላ የሐራጁ ከፍተኛ ዋጋ አቅራቢ ባንኩ እስከ 50% ብድር ሊያመቻች ይችላል፡፡ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በስልክ ቁጥር 0115571685 ወይም 0114622032 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡ ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ሐራጁን በማንኛውም ጊዜ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ
Closing Date
Check Details
ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና በተሻሻለው 216/92 ለባንኮችና ለማይክሮ ፋይናንስ በተሰጠው ስልጣን መሠረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ Harbu Micro Finance Institution S.Co. የጨረታ ማስታወቂያ ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና በተሻሻለው 216/92 ለባንኮችና ለማይክሮ ፋይናንስ በተሰጠው ስልጣን መሠረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች በመገንዘብ ማክበር ይኖርባቸዋል፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪዉ ስም የመያዣ ሰጭዉ ስም መኖሪያ/ የንግድ ቤት የሚገኝበት አድራሻ የቦታው ስፋት በካሬ ሜትር የንብረቱ አገልግሎት የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር የጨረታ መነሻ ዋጋ ጨረታዉ የሚካሄድበት ቀን እና ሰዓት፤ ጨረታው የሚከናወንበት ቦታ 1 አየለ ቃሚሶ እና ኩሜ ቦሌ ባዩሽ በቀለ ባሌ ሐዋሳ ከተማ ታቦር ክ/ከተማ ፣ ጥልቴ ቀበሌ፣ የቤ.ቁ አዲስ 99 ካሬ መኖሪያ ቤት 3876 1,043,435.50/100(አንድ ሚሊዩን አርባ ሶስት ሺ አራት መቶ ሰላሳ አምስት ብር ከ50/100) ሰኔ 11 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-5፡00 ሀዋሳ ቅ/ፅ/ቤት 2 ገረመው ነጋ ገረመው ነጋ ሐዋሳ ከተማ ቱራ ክ/ከተማ ፣ ዳቶ ቀበሌ፣ የቤ.ቁ አዲስ 200 ካሬ መኖሪያ ቤት የይዞታ ማረጋገጫ ቁጥር B143/4607 ፤ የቦታ መለያ B143/4607 ፤ 530,765.70/ አምስት መቶ ሰላሳ ሺ ሰባት መቶ ስልሳ አምስት ብር ከ70/100/ ሰኔ 11 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 8፡00-9፡00 ሀዋሳ ቅ/ፅ/ቤት 3 ንጉሴ አገኘውና መሰረት ጴጥሮስ ዘውዴ ሳርሚሶ ሐዋሳ ከተማ አዲስ ከተማ ክ/ከተማ ፣ ዳካ ቀበሌ፣ የቤ.ቁ አዲስ 150 ካሬ መኖሪያ ቤት B6047/1228 4,000,000/አራት ሚሊዬን ብር/ ሰኔ 12 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-5፡00 ሀዋሳ ቅ/ፅ/ቤት ንብረቱ አይነት / መኖሪያ ቤት ማሳሰቢያ ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ከሚያዚያ 26 ቀን 2018 ጀምሮ እስከ ሰኔ 10 ቀን 2018 ዓ.ም ባሉት የስራ ቀናት በተቋሙ ዋና መስሪያ ቤት አሊያም ደግሞ በተቋሙ ሀዋሳ ቅርንጫፍ መቀርቦ መውሰድ ይችላል፡፡ ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊወኪሉ የጨረታውን መነሻ ዋጋ ሀያ አምስት በመቶ (25%) የጨረታ ማስከበሪያ የባንክ ክፍያ ማዘዣ ሲፒኦ በተቋሙ ስም በማሰራትና በማስያዝ አሊያም በጥሬ ገንዘብ በአካል ቀርቦ በማስያዝ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡ ከፍተኛ ዋጋ የሠጠው ተጫራች የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው ከተቋሙ አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ በፅኁፍ ሲደርሰው ብቻ ነው፡፡ የጨረታው አሽናፊ /ገዥ/ አሸናፊነታቸው ከተቋሙ በደብዳቤ ከተገለጸላቸው ቀን ጀምሮ ያሸነፉበትን ጠቅላላ ዋጋ በአስራ አምስት (15) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ በመክፈል ንብረቱን መረከብ ይኖርበታል፡፡ በተጠቀሰው ቀናት ውስጥ ንብረቱን ካልተረከበ ንብረቱ ላይ ለሚደርስ ጉዳት ተቋሙ ኃላፊነት አይወስድም፡፡ በተጠቀሱት ቀናት ቀሪውን ክፍያ አጠናቆ ከፍሎ ንብረቱን ባይረከብ ጨረታው ዉጤት ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ/ሲፒኦ/ ለተቋሙ ገቢ ሆኖ ጨረታው በድጋሚ ይካሄዳል፡፡ በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ በእለቱ ይመለስላቸዋል፡፡ የጨረታው አሸናፊ/ ገዢ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች የሊዝ ክፍያን ጨምሮ ፤ ግብር ፣ በዋጋው ላይ የሚታሰብ ተጨማሪ እሴት ታክስ 15% እንዲሁም፣ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ እና ሌሎች ወጪዎች ገዢ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ታክስና ግብሮች ገዢው ይከፍላል:: ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ሲመጡ ማንነታቸውን የሚገልፅ( የቀበሌ፤ የመንጃ ፈቃድ፤ እንዲሁም ብሄራዊ
Closing Date
Check Details
አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ግንቦት 21 ቀን 2018 ዓ.ም. ለሚያካሂደው የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ/35/2018 ሚያዚያ 21 ቀን በወጣው የሪፖርተር ጋዜጣ ገጽ 17 ከተራ ቁጥር 5 እስከ 7 ያሉት የሀራጅ ማካሄጃ ቀን ግንቦት 20 ቀን 2018 ዓ.ም. ተብሎ የተጻፈው በስህተት ስለሆነ ከዚህ በታች በተገለፀው መሰረት ግንቦት 21
የሐራጅ ማስታወቂያ ማስተካከያ አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ግንቦት 21 ቀን 2018 ዓ.ም. ለሚያካሂደው የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ/35/2018 ሚያዚያ 21 ቀን በወጣው የሪፖርተር ጋዜጣ ገጽ 17 ከተራ ቁጥር 5 እስከ 7 ያሉት የሀራጅ ማካሄጃ ቀን ግንቦት 20 ቀን 2018 ዓ.ም. ተብሎ የተጻፈው በስህተት ስለሆነ ከዚህ በታች በተገለፀው መሰረት ግንቦት 21 ቀን 2018 ዓ.ም. ተብሎ የተስተካከለ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ የንብረቱ አድራሻ የቦታው ስፋት የባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር የንብረቱ ዓይነት/የይዞታው አገልግሎት የጨረታ መነሻ ዋጋ /ብር/ ጨረታው የሚከናወንበት ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ ቀበሌ ቀን ሰዓት ቦታ 5 ሀይማኖት ፈቃዴ ቢሻው ሀይማኖት ፈቃዴ ቢሻው ባህርዳር – ባህርዳር 11 200 ካሬ ሜትር 30/07/05 መኖሪያ 8,095,805.05 ግንቦት 21 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4-5 ሰዓት አማራ ባንክ ባህርዳር ዲሰትሪክት ጽ/ቤት (ባህርዳር ) 6 ዮሴፍ ነጋ ጌቱ ዮሴፍ ነጋ ጌቱ ባህርዳር ቡሬ ቡሬ – – 6300 ካሬ ሜትር BIAIP/006/2012 ፋብሪካ 20,003,475.78 ግንቦት 21 ቀን 2018 ዓ.ም ከሰአት በኋላ ከ8- 9 ሰዓት አማራ ባንክ ባህርዳር ዲሰትሪክት ጽ/ቤት (ባህርዳር ) 7 አቮል የምግብ እና መጠጥ አቅራቢ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በላይነሽ ብርሃኑ ገ/ህወት በላይ ዘለቀ አፄ ቴዎድሮስ ባህርዳር – – 300 ካሬ ሜትር አፄቴ/9726/2015 መኖሪያ 22,312,051.97 ግንቦት 21 ቀን 2018 ዓ.ም ከሰአት በኋላ ከ9- 10 ሰዓት አማራ ባንክ ባህርዳር ዲሰትሪክት ጽ/ቤት (ባህርዳር )
Closing Date
Check Details
ጸደይ ባንክ አ.ማ ለአቶ ታደሰ አላምረው የሰጠው ብድር ባለመመለሱ ባንኩ በዋስትና /በመያዣ/ የያዘውን በደ/ማርቆስ ከተማ በድሮው ቀበሌ 07 በአሁኑ ቀበሌ 12 በወ/ሮ ጥሩድል ታደሰ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ ስፋቱ 200 ካ/ሜ የሆነ የመኖሪያ ቤትና ቦታ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ፡፡
የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ጸደይ ባንክ አ.ማ ለአቶ ታደሰ አላምረው የሰጠው ብድር ባለመመለሱ ባንኩ በዋስትና /በመያዣ/ የያዘውን በደ/ማርቆስ ከተማ በድሮው ቀበሌ 07 በአሁኑ ቀበሌ 12 በወ/ሮ ጥሩድል ታደሰ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ ስፋቱ 200 ካ/ሜ የሆነ የመኖሪያ ቤትና ቦታ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል ፡፡ ተጫራቾች የቤቱን የጨረታ መነሻ ዋጋ ¼ኛ በጥሬ ገንዘብ ወይም ሲፒኦ በጸደይ ባንክ ስም ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ ፡፡ የቤቱ ጨረታ መነሻ ዋጋው ብር 2,785,000 / ሁለት ሚሊዮን ሰባት መቶ ሰማኒያ አምስት ሺ ብር / ነው ፡፡ በጨረታ የሚሳተፈው በህግ ሰውነት ያገኘ ድርጅት ከሆነ የድርጅቱን የጸደቀ የመመስረቻ ጽሁፍ እና መተዳደሪያ ደንብ ፣ ህጋዊ ሰውነት ያገኘበት የምዝገባ የምስክር ወረቀት እንዲሁም ህጋዊ ውክልና ማቅረብ አለበት ፡፡ የጨረታ አሸናፊው አሸናፊነቱ የሚረጋገጠው የጨረታው ውጤት በሚመለከተው አካል ጸድቆ በባንኩ ደብዳቤ ሲሰጠው ይሆናል ፡፡ የጨረታ አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪውን ገንዘብ በ15 ቀን ውስጥ ለባንኩ በመክፈል ያሸነፈበትን ንብረት መረከብ ይኖርበታል ፡፡ በዚህ ቀን ውስጥ ካልከፈለ ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው 1/4ኛ ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል ፡፡ በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ ይመለስላቸዋል ፡፡ የጨረታ አሸናፊው ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያየዙ ማናቸውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች ፣ግብር፣ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ ፣እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውም ወጭዎችን ይከፍላሉ ፡፡ ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ካለ ባንኩ የሚከፍል ሲሆን ለቀሪው የሊዝ ክፍያ ገዥው ከሚመለከተው የመንግስት አካል ጋር ይዋዋላል፡፡ ተጫራቾች ቤቱን በባንኩ አማካኝነት መጎብኘት ወይም ማየት ይችላሉ ፡፡ ጨረታው የሚካሄደው ደ/ማርቆስ ከተማ ቀበሌ 12 ለጨረታ በወጣው ንብረት ውስጥ ነው ፡፡ ጨረታው የሚካሄደው ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት እስከ 6፡30 ሰዓት ይሆናል፡፡ ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0921667115 /0912436868 በመደወል መጠየቅ ይችላሉ ፡፡
Closing Date
Check Details
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዛቸውንናበሠንጠረዡ የተመለከቱትንንብረቶችበአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) እና 1147/2011 መሠረት ባሉበትሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዛቸውንናበሠንጠረዡ የተመለከቱትንንብረቶችበአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) እና 1147/2011 መሠረት ባሉበትሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል። ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ንብረት የጨረታ መነሻ ዋጋውን ¼ (አንድ አራተኛ) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲ.ፒ.ኦ በአቢሲንያ ባንክ ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ። የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ ከባንኩ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ በጨረታ ያሸነፈውን ንብረት መረከብ ይኖርበታል። በእነዚህ ቀናት ውስጥ የሚፈለግትን ክፍያ ከፍሎ ንብረቱን ካልተረከበ ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል። በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ ወዲያው ይመለስላቸዋል። ተበዳሪ/መያዣ ሰጪ በሐራጁ ቀንና ሰዓት በቦታው መገኘት ይችላሉ። ነገር ግን ባይገኙ ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል። የጨረታው አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን፣ ግብር፣ በሽያጩ ዋጋ ላይ የሚታሰብ የተጨማሪ እሴት ታክስ 15% እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውም ወጪዎችን ይከፍላል። ንብረቶቹን በሥራ ሰዓት ፕሮግራም አስይዞ መጎብኘት ይቻላል። በባንኩ የብድር ፖሊሲ እና መመሪያ መሰረት መስፈርቱን ለሚያሟላ የጨረታው ከፍተኛ ዋጋ አቅራቢ /አሸናፊ/ ባንኩ ከፊል ብድር ሊያመቻች ይችላል። ጨረታው የሚካሄደው አዲስ አበባ ቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 7 ለገሀር በሚገኘው የአቢሲንያ ባንክ አ.ማ ዋና መስሪያ ቤት 4ኛ ፎቅየፎርክሎዠርና ዴት ሊቲጌሽን ለጨረታ ባዘጋጀው ቢሮ ውስጥ ነው። ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011515 0711 ወይም 011 515 1153በመደወል መጠየቅ ይቻላል። ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። ማሳሰቢያ፡- መጋዘኖቹ እና ማሽነሪዎቹ ተነጣጥለው አይሸጡም። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የመያዣ ሰጪው ስም የንብረቱ አይነት እና አገልግሎት የቦታው አጠቃላይ ስፋት በካ.ሜ የካርታ ቁጥር ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ የጨረታው መነሻ ዋጋ በብር ጨረታው የሚካሄድበት ቀን የምዝገባ ሰዓት የጨረታ ሰዓት የጨረታው ሁኔታ 1. ቡሬ የእንስሳት መኖ ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግ/ማበር ተበዳሪው ለኢንዱስትሪ/ማኑፋክቸሪንግ አገልግሎቶች የሚውሉ 3 የተለያየ ስፋት ያላቸው መጋዘኖች 30,000 (ሰላሳ ሺህ) ካ.ሜ ገ/መ/አስ/መ14/2013 አማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሰሜን ሸዋ ዞን አንጎለላና ጠራ ወረዳ ሰርቲ ቀበሌ የመጋዘኖቹ በድምሩ ብር 61,854,744.00 ሚያዝያ 21 ቀን 2018 ዓ.ም 4:30-5:30 5፡30 -6፡00 በድጋሚ ዘመናዊ የእንስሳት መኖ ማቀነባበሪያ ማሽን —– የደረሰኝ ቁጥር 063፣057፣076፣081 እና 053 የማሽኑ ብር 12,000,000.00 ለመጀመሪያ ጊዜ 2. ምሳሌ አግሮ ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ተበዳሪው ለኢንዱስትሪ አገልግሎቶች የሚውሉ 5 የተለያየ ስፋት ያላቸው መጋዘኖች 50,000 (ሀምሳ ሺህ) ካ.ሜ ገ/መ/አስ/መ07/2013 አማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሰሜን ሸዋ ዞን አንጎለላና ጠራ ወረዳ ሰርቲ ቀበሌ የመጋዘኖቹ በድምሩ ብር 63,735,635.18 ሚያዝያ 21 ቀን 2018 ዓ.ም 8:30-9:30 9፡30 -10፡00 ለመጀመሪያ ጊዜ ዘመናዊ የወተት እና የወተት ተዋጽኦ ማቀነባበሪያ ማሽን —– የደረሰኝ
Closing Date
Check Details
ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ተሽከርካሪዎችን ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ተሽከርካሪዎችን ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም የተሸከርካሪው አይነት የሚገኝበት አድራሻ የሰሌዳ ቁጥርና ሞተር ቁጥር የጨረታ መነሻ ዋጋ የጨረታዉ ቀንና ሰዓት ጨረታው የወጣው የመኪና ዓይነት የሚገኝበት ቦታ የሰሌዳ ቁጥር የተሰራበት ዘመን የሻንሲ ቁጥር የሞተር ቁጥር 1 አቶ ይድነቃቸዉ ተሰማ ወልደማርያም ተበዳሪው ህንድ-ሱዙኪ ዲዛይር አዲስ አበባ፣ሜክሲኮ(ሰንጋ ተራ) በሚገኘው የባንኩ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኝ፤ አአ-03-B79598 2022 MBHCZF63S00335952 K12MP4350817 3,020,000.00 ሚያዚያ 07 ቀን 2018 ዓ.ም ከ 3:30-4:30 ሰዓት በድጋሚ 2 አልፋ ትሬድንግ ፓርትነርስ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ተበዳሪዉ ሃዩንዳይ ቫን የጭነት ተሽከርካሪ አአ-3-A19890 2014 (ኢኤ.አ) KMFGA17CPFC284874 D4DCFJ591267 1,500,000.00 ሚያዚያ 07 ቀን 2018 ዓ.ም ከ 4:30-5:30 ሰዓት በድጋሚ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ/ሲ.ፒ.ኦ በኦሮሚያ ባንክ ስም አሰርተው ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ በጨረታው ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያዉኑ ይመለስላቸዋል፡፡ ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት ቦሌ መንገድ ኦሎምፒያ አካባቢ አምራን ሆቴል ጎን የኦሮሚያ ባንክ ህግ አገልግሎት ቢሮ የሚገኝበት ናትሩት ሀውስ (ህንፃ) 9ኛ ፎቅ ላይ የሚገኝ የጨረታ አዳራሽ ውስጥ ባለዕዳዎቹ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው እና ታዛቢዎች በተገኙበት ይካሄዳል፡፡ ባለ ዕዳዎቹ ባይገኙም ጨረታው ይካሄዳል፡፡ የተጨራቾች ምዝገባ ከሐራጅ መዝግያ ስዓት 5 ደቅቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡ የጨረታ መጠናቀቂያ ሰዓት ድረስ ከፍተኛ ዋጋ የሰጠ ተጫራች ካልተለየ አስኪለይ ድረስ ጨረታው የሚቀጥል ይሆናል፡፡ በጨረታው ከፍተኛ ዋጋ ያቀረበ ተጫራች ማሸነፉን የሚገልጽ ደብዳቤ ከባንኩ ህግ አገልግሎት ሲደርሰው ብቻ አሸናፊ ይባላል፡፡ ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች አሸናፊ መሆኑ በጽሁፍ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ ለባንኩ አጠቃሎ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል፡፡ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ የማያደርግ የጨረታ አሸናፊ ያስያዘው ሲፒኦ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል፡፡ በተጨማሪም ንብረቱ በድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚፈጠረው ልዩነት ይጠየቃል፡፡ በባንኩ ብድር ፖሊሲ መሰረት የሚፈለገውን ማስረጃ አሟልቶ ለቀረበ የጨረታ አሸናፊ ባንኩ ብድር ሊያመቻች ይችላል፡፡ ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች ንብረቱን በማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች፣ ግብር፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ፤ የስም ማዘወሪያ እና ማናቸዉም ከጨረታው ጋር በተገናኘ መንግስት የሚጠይቀው ታክስ ክፍያ ይከፍላል፡፡ ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል፡፡ ተጨራቾች ለጨረታ የቀረቡትን ተሽከርካሪዎች በስራ ሰዓት ፕሮግራም አስይዞ ለመጎብኘት ይችላሉ፡፡ ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 557 13 72 ዋና መ/ቤት ሕግ አገልግሎት፣ወይም ለተራ ቁ.1 በ 011-667-27-24 ኦሮሚያ ባንክ ቡርቃ ቅርንጫፍ፣ለተ.ቁ 2 በ 0115/504330 ቦሌ ቅርንጫፍ ደውለው መጠየቅ ይቻላል፡፡ ባንኩ ጨረታውን በማንኛውም ጊዜ በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ
Closing Date
Check Details
ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥሮች 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል፡፡
የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥሮች 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል፡፡ ተራ ቁ. የተበዳሪ ስም የአስያዥ ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ ቤቶቹ የሚገኙበት አድራሻና የቦታ ስፋት የንብረቱ የይዞታ ማረጋገጫ ቁጥር የሐራጅ መነሻ ዋጋ በብር ሐራጁ የሚካሄድበት ቀንና ሰዓት 1 አቶ ብርሃኑ በላይ መኳንንት አቶ ብርሃኑ በላይ መኳንንት አብነት ሞጆ ከተማ፣ቀበሌ 02፣የቦታ ስፋት 160 ካ.ሜ፣አገልግሎቱ ለመኖሪያ የሆነ ቤት 344/07 1,643,980.00 ግንቦት 04 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 5፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት 2 አቶ ፈንታሁን በዜ ሽፈራው አቶ ፈንታሁን በዜ ሽፈራው ሞጣ ጎጃም፣ሞጣ ከተማ፣ቀበሌ 01፣የቦታ ስፋት 250 ካ.ሜ፣ አገልግሎቱ ለመኖሪያ የሆነ ቤት 5005/2013 1,697,059.00 ግንቦት 04 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 5፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት 3 አቶ ይዘዘው ይላቅ ሞላ አቶ ይዘዘው ይላቅ ሞላ ገንደውሃ ጎንደር ከተማ፣ማራኪ ክፍለ ከተማ፣ቀበሌ 20፣የቦታ ስፋት 200 ካ.ሜ፣አገልግሎቱ ለመኖሪያ የሆነ ቤት 14264/11 5,410,515.00 ግንቦት 07 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 5፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት 4 ወ/ሮ ውባገኝ መልኬ ታደሰ ወ/ሮ በልጣ እጂጉ ገንደውሃ ጎንደር፣ገንደውሃ ከተማ፣ቀበሌ 02፣የቦታ ስፋት 192 ካ.ሜ፣ አገልግሎቱ ለሆቴል(ለንግድ) የሆነ ቤት በ 279/99 716,987.00 ግንቦት 07 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ ከ8፡00 እስከ 9፡00 ሰዓት 5 አቶ ነገስታት አንበርብር አወቀ አቶ ባበይ ቦጋለ እጂጉ ገንደውሃ ጎንደር፣ገንደውሃ ከተማ፣ቀበሌ 02፣የቦታ ስፋት 200 ካ.ሜ፣ አገልግሎቱ ለቅይጥ የሆነ ቤት በ=617/2011 770,376.00 ግንቦት 07 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 9፡00 እስከ 10፡00 ሰዓት 6 ወ/ሮ ስምረት አብረሃ ገብረስላሴ ወይ/ ዓለምነሽ ዓሊ ገንደውሃ ጎንደር፣ገንደውሃ ከተማ፣ቀበሌ 01፣የቦታ ስፋት 200 ካ.ሜ፣ አገልግሎቱ ለንግድ የሆነ ቤት አ=1833/2009 342,251.00 ግንቦት 14 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 5፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት ወይ/ ሃብታም ደሳለኝ ዳኘው ገንደውሃ ጎንደር፣ገንደውሃ ከተማ፣ቀበሌ 01፣የቦታ ስፋት 200 ካ.ሜ፣ አገልግሎቱ ለመኖሪያ የሆነ ቤት ሀ=340/2009 2,027,553.00 ግንቦት 14 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ ከ8፡00 እስከ 9፡00 ሰዓት 7 አቶ ፍቃዱ ለውጤ ዓለሙ አቶ ፍቃዱ ለውጤ ዓለሙ ደባርቅ ጎንደር፣ደባርቅ ከተማ፣ቀበሌ 03፣የቦታ ስፋት 250 ካ.ሜ፣ አገልግሎቱ ለመኖሪያ የሆነ ቤት 69/960/2006 1,580,845.00 ግንቦት 14 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ ከ9፡00 እስከ 10፡00 ሰዓት የሐራጅ ደንቦች፡- የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ በሕብረት ባንክ አ.ማ.(Hibret Bank C) ስም የተሰራ የባንክ ክፍያ ማዘዣ(ሲ.ፒ.ኦ.) ብቻ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡ከባንክ ክፍያ ማዘዣ(ሲ.ፒ.ኦ) ውጭ የሚቀርብ የጨረታ ማስያዣ ተቀባይነት የለውም፡፡ ለሐራጅ የቀረበውን ንብረት ለመጎብኘት የሚፈልግ ተጫራች ከቅርንጫፎቹ ወይም ከሕግ አገልግሎት መምሪያ ጋር አስቀድሞ ቀጠሮ በመያዝ ከጨረታው ዕለት ሶስት ቀናት አስቀድሞ መጎብኘት ይችላል፡፡ በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ተበዳሪ እና አስያዥ ብቻ ናቸው፡፡ተጫራቾች በሐራጅ ለመሳተፍ ሲመጡ መታወቂያ መያዝ ይገባቸዋል፡፡ተጫራቾች የሕግ ሰውነት የተሰጣቸው አካላት ከሆኑ ደግሞ ሕጋዊ ሰውነት ያገኙበትን የዋና ምዝገባ ምስክር ወረቀት እና ሐራጁን ለመሳተፍ የቀረበው ሰው ስልጣኑን የሚያሳይ በሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት ወይም በተመሳሳይ አካል የፀደቀ መመስረቻ ፅሁፍ(የመተዳደሪያ ደንብ)፣ቃለ ጉባኤ ወይም የውክልና ሰነድ ይዞ መቅረብ አለበት፡፡ በተራ ቁጥር 1 የተጠቀሰው ንብረት ሐራጅ የሚካሄደው ንብ
Closing Date
Check Details