National Opportunities

Tender Notice Board

Discover the latest public procurement and private sector tenders from across Ethiopia. Register to unlock full details.

Search Tenders

Browse Categories

Showing 49 to 58 of 58 opportunities
A House & Building SaleBank RelatedForeclosureHouse & Building ForeclosureIndustry & Factory Foreclosuresale Recently

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡  

Nib International Bank

የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር – 027/18   ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡              ተ.ቁ የተበዳሪው  ስም የንብረት አስያዥ ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ                                                                                                             የመያዣ ንብረቱ መለያ የሐራጁ መነሻ ዋጋ በብር የሐራጁ ቀንና ሰዓት        አድራሻ የንብረቱ ዓይነት የካርታ ቁጥር የቦታ ስፋት (በካ.ሜ) 1 መኮንን ዳበሳ ተበዳሪው ዳርጌ ቆታ ከተማ፤አመያ ወረዳ መኖሪያ ቤት WMMLMQ317/2011 172.55   300,000.00 11/09/2018 ዓ.ም ከ4:00-6:00 ሰዓት 2 ሸውሌ አበራ አምበሳ አምዲሳ ዳርጌ ቆታ ከተማ፤አመያ ወረዳ መጋዘን WBIFLMQ366/11 212   350,000.00 11/09/2018 ዓ.ም ከ8:00-10:00 ሰዓት 3 ደበሳ ቦይዶ ተበዳሪው ዳርጌ ቆታ ከተማ፤አመያ ወረዳ መኖሪያ ቤት WBIFLMQ300/11 210   300,000.00 12/09/2018 ዓ.ም ከ4:00-6:00 ሰዓት 4 ጥሩወርቅ ፈንታሁን ቢትወደድ ደምስ ዳርጌ ቆታ ከተማ፤አመያ ወረዳ ሆቴል WBIFLMQ459/13 480   550,000.00 12/09/2018 ዓ.ም ከ8:00-10:00 ሰዓት 5 ሙሉነህ ገላና ተበዳሪው ዳርጌ ጊንዶ ከተማ፣አመያ ወረዳ መኖሪያ ቤት GI/544/2002 200   300,000.00 13/09/2018 ዓ.ም ከ4:00-6:00 ሰዓት 6 ሙሉነህ ገላና ግርማ ጭንድ ዳርጌ ጊንዶ ከተማ፣አመያ ወረዳ መኖሪያ ቤት A/M/L/M/G/002/89 200   300,000.00 13/09/2018 ዓ.ም ከ8:00-10:00 ሰዓት 7 ደርቡ ፈርጋሳ ተበዳሪው ዳርጌ ቆታ ከተማ፣አመያ ወረዳ   መኖሪያ ቤት BMQ/492/07 244   300,000.00 14/09/2018 ዓ.ም ከ4:00-6:00 ሰዓት 8 ጅላሉ ኑሩ ተበዳሪው ቆሴ ቆሴ ከተማ፣ ቀበሌ 01 የንግድ ቤት 079/2003 140.80   500,000.00 14/09/2018 ዓ.ም ከ8:00-10:00 ሰዓት 9 ወንዲፍራ ዳዲ ዘመድ ማስረሻ አረርቲ አረርቲ ከተማ፣ ቀበሌ 01 መኖሪያ ቤት 531 203.52   500,000.00 12/09/2018 ዓ.ም ከ4:00-6:00 ሰዓት 10 አንበስ አለማየሁ ተበዳሪው አረርቲ አረርቲ ከተማ፣ ቀበሌ 01 መኖሪያ ቤት መ/ል/ማ 6085/90/36 123.3 1,400,000.00 12/09/2018 ዓ.ም ከ8:00-10:00 ሰዓት   ማሳሰቢያ፦ ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ ክፍያ ማዘዣ (C.P.0) በንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ስም በማሰራት በሐራጁ ቀን፣ ሰዓትና ቦታ በመገኘት መሣተፍ ይችላሉ፡፡ የሐራጁ አሸናፊ ያሸነፈበትን ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል የሚገባው ሲሆን ካልከፈለ ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም፡፡ ባንኩስመንብረቱለገዥውእንዲዛወርለሚመለከተውየመንግስትአካልተገቢውንየድጋፍደብዳቤይጽፋል፡፡ገዥውከሽያጩእናከስምማዛወርጋርበተያያዘሊከፈሉየሚገባቸውየመንግስትታክሶች፣የካፒታልእድገትታክስእናተጨማሪእሴትታክስንጨምሮየመክፈልየሕግግዴታአለበት፡፡ በሐራጁ ላይ ተበዳሪ/መያዣሰጪወይምህጋዊወኪሎቻቸውመገኘትየሚችሉሲሆን፣ባይገኙምሂደቱየሚቀጥልይሆናል፡፡ ሐራጁ የሚካሄደው ንብረቶቹ በሚገኙበት ቦታ ነው፡፡ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በስልክ ቁጥር 0115571685 ወይም 0114622032 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡ ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ሐራጁን በማንኛውም ጊዜ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡                                                          ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ  

Closing Date

Check Details

A House & Building SaleBank RelatedForeclosureHouse & Building ForeclosureIndustry & Factory Foreclosuresale Recently

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ የሰጠው ብድር ባለመከፈሉ በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) 216/92 መሠረት በእዳ ማካካሻት የወረሳቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Abyssinia Bank

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ የሰጠው ብድር ባለመከፈሉ በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) 216/92 መሠረት በእዳ ማካካሻት የወረሳቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል፡፡ ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ንብረት የጨረታ መነሻ ዋጋውን 1/4(አንድ አራተኛ) በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ በአቢሲንያ ባንክ (አ.ማ) ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው ለመሳተፍ ይችላሉ፡፡ ስለጨረታው አካሄድ እና ንብረቶች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን ሰነድ ንብረቶቹ በሚገኙበት የባንኩ አዳማ ዲስትሪክ እና አዲስ አበባ ሰሜን ሆቴል አጠገብ በሚገኘው የባንኩ ሕንጻ 6ኛ ፎቅ በመቅረብ የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ) በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ መውሰድ ይቻላል፡፡ የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ ከባንኩ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ በጨረታ ያሸነፈበትን ንብረት/ንብረቶች መረከብ ይኖርበታል፡፡ በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡ በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ ይመለስላቸዋል፡፡ ተጫራቾች ንብረቱን ለመግዛት የሚሰጡትን ዋጋ ከጨረታ ሰነዱ ላይ በተያያዘው የዋጋ ማቅረቢያ ቅፁ ላይ ካሰፈሩ በኋላ የጨረታ ማስከበሪያና ሌሎች አስፈላጊ መረጃዎችን በማያያዝ በስም በታሸገ ፖስታ ዘወትር በስራ ሰዓት እስከ ጨረታው መካሄጃ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ድረስ ጨረታው በሚካሄድበት አዳማ ዲስትሪክት ጽ/ቤት ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ አስመዝግበው ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከታች በሰንጠረዥ በተገለጸው ቦታ ሚያዚያ 19 ቀን 2018 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡30 አስከ 5፡30 ይካሄዳል፡ የጨረታው አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን፣ ግብር ፣15% የተጨማሪ እሴት ታክስ እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውም ወጪዎች ገዢ ይከፍላል፡፡ የሊዝ ክፍያ ውል ከሚመለከተው የመንግስት አካል ጋር ይዋዋላል፡፡ ንብረቶቹን በሥራ ሰዓት ፕሮግራም አሲዞ መጎብኘት ወይም ማየት ይቻላል፡፡ በባንኩ የብድር ፖሊሲ እና መመሪያ መሠረት መስፈርቱን ለሚያሟሉ የጨረታው ከፍተኛ ዋጋ አቅራቢዎች ባንኩ ከፊል ብድር ሊሰጥ ይችላል፡፡ ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0111-26 45 94 / 0918 – 778427 አዲስ አበባ ወይም 0912 83 52 45 አዳማ በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፤ ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ተቁ የተበዳሪው ሙሉ ስም የመያዣ ሰጭው ስም የንብረቱ ዓይነትና አገልግሎት የቦታው ስፋት የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር ንብረቱ የሚገኝበት      አድራሻ የጨረታ መነሻ ዋጋ ጨረታው የወጣበት ጊዜ ጨረታው የሚካሄድበት ቦታ 1 ኢብራሂም መሀሐመድ ኑር ይድነቃቸው መንበሩ ሆቴል 820 ካሜ 804/07 ኦሮሚያ ብ/ክ/መ ኦለንጭቲ ከተማ 16,662,424.75 በድጋሚ ሚያዚያ 21 ቀን 2018 ዓ.ም አ.አ ከተማ ሰሜን ሆቴል ጎን በሚገኘው የባንኩ ህንጻ 6ኛ ፎቅ እና ንብረቶቹ በሚገኙበት አዳማ ዲስትሪክት ጽ/ቤት 2 ኢብራሂም መሀሐመድ ኑር ዮርዳኖስ  ንጉሴ መኖሪያ ቤት 188 ካሜ 0264/08 ኦሮሚያ ብ/ክ/መ ኦለንጭቲ ከተማ  2,973,853.00 በድጋሚ   “ 3 ዳንኤል መብራቱ ተበዳሪው መኖሪያ ቤት 400 ካ.ሜ 57/34/1892 ኦሮሚያ ብ/ክ/መ  መተሐራ ከተማ    709,845.00   በድጋሚ   4

Closing Date

Check Details

A House & Building SaleBank RelatedForeclosureHouse & Building Foreclosuresale Recently

ብርሃን ባንክ አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረትቶች በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 216/92 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Birhan international bank s.c

 ብርሃን ባንክ አ.ማ                    እንደ ስማችን ብርሃን ነው ስራችን!                      BERHAN BANK S.C                      የሐራጅ ማስታወቂያ          ብርሃን ባንክ አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረትቶች በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 216/92 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች በመገንዘብ ማክበር ይኖርባቸዋል፡፡ ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋውን የ1/4 (አንድ አራተኛ) (ሲፒኦ) በብርሃን ባንክ አ.ማ ስም ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡ የጨረታው አሸናፊ ጨረታውን እንዳሸነፈ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ ንብረቱን መረከብ አለበት፡፡ በእነዚህ ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡ በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ይመለስላቸዋል፡፡ የመኖሪያ ቤቶቹ  ጨረታ ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ ይከናወናል፡፡ የጨረታ አሸናፊው በሚገዛው ንብረት ላይ የሚፈለግ ማናቸውም ለመንግስት የሚከፈሉ ግብር፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የስም ማዛወሪያ ክፍያዎች እና የሊዝ ክፍያዎች ይመለከተዋል፡፡ መያዣ ሰጪዎች ሐራጁ በሚከናወንበት ቦታ ቀንና ሰዓት መገኘት ይችላሉ፡፡ ባይገኙ ግን ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል፡፡ በባንኩ ብድር መምሪያ መስፈርት መሰረት እና በተሰጠው ጊዜ ውስጥ የሚፈለግበትን ለሚያሟላ ተጫራች ባንኩ 50% ብድር ሊያመቻች ይችላል፡፡ ለጨረታ የቀረቡትን ንብረቶች በስራ ሰዓት ኘሮግራም አስይዞ ለመጐብኘት ይቻላል፡፡ ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡   የመኖሪያ ቤት   ተ.ቁ   የተበዳሪዉ ስም   የመያዣ ሰጭዉ ስም   መኖሪያ/ የንግድ ቤት የሚገኝበት አድራሻ   የቦታው ስፋት በካሬ ሜትር   የንብረቱ አገልግሎት   የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር   የጨረታ መነሻ ዋጋ   ጨረታዉ የሚካሄድበት ቀን እና ሰዓት፤ 1. ዮረዳኖስ ተመስገን ጥሩነሸ ደመቀ እና ተመሰገን አያለዉ ሀዋሳ ከተማ ታቦር ክ/ከተማ ቀበሌ ፉራ ብሎክ-98 ብሎክ/ቁ1954 201.63 ካ.ሜ መኖሪያ ቤት SD00120081003 9,300,000.00 ግንቦት 11 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-5፡30 2. ተገኘ ደንታሞ ተገኘ ደንታሞ ሆሳዕና ከተማ አራዳ ቀበሌ 235.75 ካ.ሜ መኖሪያ ቤት 1684/06 5,700,000.00 ግንቦት 12 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-5፡30 ተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥሮች 011-6506900 እና 011-6506276 በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡

Closing Date

Check Details

A House & Building SaleBank RelatedForeclosureHouse & Building ForeclosureIndustry & Factory Foreclosuresale Recently

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡  

Nib International Bank

የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር – 028/18   ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡              ተ.ቁ የተበዳሪው  ስም የንብረት አስያዥ ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ                                                                                                             የመያዣ ንብረቱ መለያ የሐራጁ መነሻ ዋጋ በብር የሐራጁ ቀንና ሰዓት        አድራሻ የንብረቱ ዓይነት የካርታ ቁጥር የቦታ ስፋት (በካ.ሜ) 1 ኢኖክ ኃ/የተ/የግል ማህበር ተበዳሪው አራት ኪሎ ፕሪሚዬም አዳማ ከተማ፣ ጨፌ ቀበሌ ለፋብሪካ አገልግሎት የሚውል መጋዘን 490/84 27,000  190,000,000.00 14/09/2018 ዓ.ም ከ4:00-6:00 ሰዓት 2 ጎዶሊያስ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል ማህበር አስቻለው አለሙ ተ/ሀይማኖት አዲስ አበባ ከተማ፣ አዲስ ከተማ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 1 2B+G+11 ለንግድ አገልግሎት የሚውል ህንፃ AA000020101860 376  158,486,011.67 14/09/2018 ዓ.ም ከ8:00-10:00 ሰዓት  ማሳሰቢያ፦ ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ ክፍያ ማዘዣ (C.P.0) በንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ስም በማሰራት በሐራጁ ቀን፣ ሰዓትና ቦታ በመገኘት መሣተፍ ይችላሉ፡፡ የሐራጁ አሸናፊ ያሸነፈበትን ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል የሚገባው ሲሆን ካልከፈለ ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም፡፡ ባንኩስመንብረቱለገዥውእንዲዛወርለሚመለከተውየመንግስትአካልተገቢውንየድጋፍደብዳቤይጽፋል፡፡ገዥውከሽያጩእናከስምማዛወርጋርበተያያዘሊከፈሉየሚገባቸውየመንግስትታክሶች፣የካፒታልእድገትታክስእናተጨማሪእሴትታክስንጨምሮየመክፈልየሕግግዴታአለበት፡፡ በሐራጁ ላይ ተበዳሪ/መያዣሰጪወይምህጋዊወኪሎቻቸውመገኘትየሚችሉሲሆን፣ባይገኙምሂደቱየሚቀጥልይሆናል፡፡ ሐራጁ የሚካሄደው በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት አዲስ አበባ ከተማ፣ ልደታ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 07፣ ሰንጋ ተራ ንግድ ስራ ትምህርት ኮሌጅ ፊት ለፊት ባለው ህንፃ 3ኛ ፎቅ አዳራሽ ነው፡፡ በባንኩ የብድር ፖሊሲ እና በብሄራዊ ባንክ መመሪያ መሰረት መስፈርቱን ለሚያሟላ የሐራጁ ከፍተኛ ዋጋ አቅራቢ ባንኩ በተራ ቁጥር 1 ለተጠቀሰው ንብረት እስከ 50% እንዲሁም በተራ ቁጥር 2 ለተጠቀሰው ንብረት እስከ 40% ብድር ሊያመቻች ይችላል፡፡ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በስልክ ቁጥር 0115571685 ወይም 0114622032 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡ ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ሐራጁን በማንኛውም ጊዜ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡                                                                                                                        ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ  

Closing Date

Check Details

Bank RelatedElectronics EquipmentKitchen Equipment'sMachinery PurchasePurchase Recently

Awash Bank invites sealed bids from eligible bidders for the supply and delivery of items listed hereunder.

Awash Bank

AWASH BANK Invitation to bid National Competitive Bidding (NCB) Procurement Reference Number RE-BID AB-37-2025/26.                                    Awash Bank invites sealed bids from eligible bidders for the supply and delivery of items listed hereunder. S.N Description  U.M Qty LOT-1 1.1 Category -1 Digital Camera Pcs 45.00 1.2 Category -2 Webcam Camera Pcs 25.00 LOT-2 2.1 Cash Wrapper for birr two hundred Printing Pcs 5,000,000.00 2.2 Cash Wrapper for birr one hundred Printig Pcs 5,000,000.00 Lot-3 3.1 Key chain Pcs 30,000.00 3.2 Mug warmer Pcs 3000.00 3.3 Sport water Bottle Pcs 2000.00 3.4 Wireless Charger with Multi Cable Set Pcs 1000.00                                                      Lot-4 4.1 Supply and Deliver Fully Automatic Espresso Machine (Automatic Coffee Machine for Office use)   Pcs 07                                                    Lot-5 5.1 Manufacturing and supply ETHQR (Table Toker) as per the Bank′s Spacification . Pcs 214,843                                                                           Lot-6 6.1 Exchange rate display board Pcs 114 Bidding will be conducted in accordance with the open tendering procedures contained in the Directives of the Bank and other Relevant Laws of the country, and is open to all eligible bidders. A complete set of bidding documents in English shall be obtained from Procurement Division of Awash Bank located at Awash Towers left side 12th floor upon producing receipt of non refundable fee of Birr 500.00 /Five Hundred/ for each lot by depositing in Account Number 01540000544500 at any Awash Bank Branch during office hours (Monday to Friday 8:00A.M-12:00P.M; 1:00P.M-4:30P.M and Saturday 8:00AM-12:00P.M) starting from     May 26, 2026 upon Presentation of copy of renewed Trade license, Certificate of registration, Tax Clearance Certificate, VAT Registration Certificate and TIN Registration Certificate. The bids must be accompanied by a bid Bond of: – For LOT-1 birr    400,000.00 (Four  hundred thousand birr) For LOT-2 birr    100,000.00 (One hundred thousand birr) For LOT-3 birr    300,000.00 (Three hundred thousand birr) For LOT-4 birr    100,000.00 (one hundred thousand birr) For LOT-5 birr  1,000,000.00 (One Million birr) For LOT-6 birr     100,000.00 (One hundred thousand birr) Bid security must be in the form of Unconditional & Irrevocable Bank Guarantee from other than the purchaser’s Bank or Cashier’s Payment Order (C.P.O) from any local Bank. Lot No Bid Submission Deadline            Bid Opening Date & Time Lot- 1 June 10, 2026 – 10:00 AM June 10, 2026 – 10:30 AM Lot- 2 June 10, 2026 – 10:00 AM June 10,2026 – 11:00 A.M Lot-3 June 12,2026 –  10:00 A.M June 12,2026 – 10:30 A.M Lot-4 June 12,2026  – 10:00 A.M June 12,2026 – 11:00 A.M Lot-5 June 11,2026  – 2:00 p.M June 11,2026 – 2:30 p.M Lot-6 June 11,2026  – 2:00 p.M June 11,2026 – 2:45 p.M Deadline for submission of proposal and opening will be as indicated below   7. Bid opening shall be held at the office of Procurement & Supplies Management Directorate located at Awash Towers 12th floor in the presence of bidders and/or their representatives. 8. Interested eligible bidders may obtain further information from the office of Procurement Division Tel. 0115-57-11-07/00-84. 9.Failure to comply any of the conditions from item 2 to 7 above shall entail automatic    rejection. 10.The Bank reserves the right to accept or reject the bid either partially or fully.

Closing Date

Check Details

A House & Building SaleBank RelatedForeclosureHouse & Building Foreclosuresale Recently

ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Bunna Bank

                        የሐራጅ ማስታወቂያ             ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/030/2018                    ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡   ተ.ቁ.   የተበዳሪ ስም   አበዳሪ ቅርንጫፍ   ለጨረታ የቀረበው ንብረትና የቦታ ስፋት   የጨረታ መነሻ ዋጋ በብር   ጨረታው የሚከናወንበት     ጨረታው የወጣው     ለጨረታ የቀረበው ንብረት   ከተማ/ክ/ከተማ/ ቀበሌ ወረዳ/ የቤት ቁጥር   የካርታ ቁጥር   የቦታ ስፋት   ቀን   ሰዓት     1     አቶ አህመድ አብድሩፍ አልአሚን     ኢምፔሪያል   ለመኖሪያና ለድርጅት  አገልግሎት የሚውል ሕንጻ (B+G+12) (ያልተጠናቀቀ)   በአዲስ አበባ ከተማ፣ ቦሌ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 03     AA000060401394     658 ካ.ሜ     714,591,754.44       ግንቦት 11 ቀን 2018 ዓ.ም       4፡00-5፡00     ለሁለተኛ ጊዜ የሐራጅ ደንቦች፣ ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (1/4ኛ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ.) ብቻ በቡና ባንክ አ.ማ ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡ አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ አሸናፊ መሆኑ በደብዳቤ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ባሉት በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ ተጠቃሎ መከፈል አለበት፡፡ ካልተከፈለ የተያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል፡፡ በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃሉ፡፡ ላላሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ በዕለቱ ይመለስላቸዋል፡፡ በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ ተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ብቻ ናቸው፡፡ ተበዳሪ እና ወኪሎቻቸው ባይገኙም ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል፡፡ የተጫራቾች ምዝገባ ከእያንዳንዱ የንብረት ሐራጅ መዝጊያ ሰዓት ከሰላሳ ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡ በሐራጁ የመጨረሻ ሰላሳ ደቂቃዎች የተጫራች ምዝገባ አይካሄድም፡፡ የሐራጁ አሸናፊ /ገዢ/ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን፤ ግብር በዋጋው ላይ የሚታሰብ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ (15%) ካለ ከስም ማዛወሪያ ክፍያ ጋር የተገናኙና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ታክስ እና ግብሮች ገዥው /አሸናፊው/ ይከፍላል፡፡ በሐራጁ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ለማየት ከአበዳሪ ቅርንጫፉ ጋር በመነጋገር ፕሮግራም አስይዞ መጎብኘት ይቻላል፡፡ ተጫራቹ የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ በጽሑፍ ሲደርሰው ብቻ ነው፡፡ ጨረታው በቡና ባንክ አ.ማ ዋናው መስሪያ ቤት ቦሌ ክፍለ ከተማ፤ ከወሎ ሰፈር አደባባይ ወደ ቦሌ ሲሄዱ ሩዋንዳ መታጠፊያ ሳይደርሱ በሚገኘው የባንኩ ሕንፃ 9ኛ ፎቅ በሚገኘው አዳራሽ ውስጥ የሚካሄድ ይሆናል፡፡ የባንኩን የብድር ፖሊሲ እና መመሪያ መስፈርት ለሚያሟሉ ተጫራቾች ባንኩ ብድር ያመቻቻል፡፡ ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለተጨማሪ መረጃ ፣ ሕግ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ስ.ቁ 011-1-58-08-63/011-1-26-36-09 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

Closing Date

Check Details

A House & Building SaleBank RelatedForeclosureHouse & Building Foreclosuresale Recently

ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Bunna Bank

                       የሐራጅ ማስታወቂያ             ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/029/2018                    ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡   ተ.ቁ.   የተበዳሪ ስም   የንብረት አስያዥ ስም   አበዳሪ ቅርንጫፍ   ለጨረታ የቀረበው ንብረትና የቦታ ስፋት   የጨረታ መነሻ ዋጋ በብር   ጨረታው የሚከናወንበት     ጨረታው የወጣው     ለጨረታ የቀረበው ንብረት   ከተማ/ክ/ከተማ/ ቀበሌ ወረዳ/ የቤት ቁጥር   የካርታ ቁጥር   የቦታ ስፋት   ቀን   ሰዓት     1     ላማክ አስመጪ እና ላኪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር       አቶ መክብብ ደበበ አበጋዝ     ኢምፔሪያል     የመኖሪያ ቤት G+2     ን/ስ/ላፍቶ ክ/ከተማ ወረዳ 11 ሃና ማርያም ወረዳ 11 ጤና ጣቢያ አካባቢ     ዴ2/16/184/9369/000756/01     147.69 ካ.ሜ       20,591,593.82   ግንቦት 12 ቀን 2018 ዓ.ም   4፡00- 5፡00     ለሦስተኛ ጊዜ   2     አቶ መላኩ አለሙ በዙ     ተበዳሪ     ዓብይ     ኮንዶሚኒየም መኖሪያ ቤት     በአዲስ አበባ ከተማ፣ ቦሌ ክ/ከተማ፣ አያት ኮንዶሚኒየም ብሎክ 99/12     AA000061007331990112       58.86 ካ.ሜ       3,355,020.00       ግንቦት 11 ቀን 2018 ዓ.ም       5፡00-6፡00       ለመጀመሪያ ጊዜ     3     አቶ ሀብቱ እያቸው መንገሻ     ተበዳሪ     ጎንደር ፋሲል     ኮንዶሚኒየም መኖሪያ ቤት       በጎንደር ከተማ፣ አዘዞ ጠዳ ወረዳ፣ ቀበሌ 20 አባ ሳሙኤል አከባቢ     5388/14       40.13 ካ/ሜ       1,833,421.48       ግንቦት 11 ቀን 2018 ዓ.ም       8፡00-9፡00     ለሦስተኛ  ጊዜ         4         አቶ ተስፋሁን ታዘብኩ ታይቶ     ተበዳሪ     በቅሎ ቤት     የመኖሪያ ቤት     በኦሮሚያ ክልል፣ ሸገር ከተማ፣ ሱሉልታ ክ/ከ፣ አትሌት መንደር አከባቢ የሚገኝ     OR00002031905016     400.41 ካ/ሜ       13,085,630.46       ግንቦት 12 ቀን 2018 ዓ.ም       5፡00-6፡00     ለሦስተኛ ጊዜ   የሐራጅ ደንቦች፣ ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (1/4ኛ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ.) ብቻ በቡና ባንክ አ.ማ ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡ አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ አሸናፊ መሆኑ በደብዳቤ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ባሉት በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ ተጠቃሎ መከፈል አለበት፡፡ ካልተከፈለ የተያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል፡፡ በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃሉ፡፡ ላላሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ በዕለቱ ይመለስላቸዋል፡፡ በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ ተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ብቻ ናቸው፡፡ ተበዳሪ እና ወኪሎቻቸው ባይገኙም ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል፡፡ የተጫራቾች ምዝገባ ከእያንዳንዱ የንብረት ሐራጅ መዝጊያ ሰዓት ከሰላሳ ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡ በሐራጁ የመጨረሻ ሰላሳ ደቂቃዎች የተጫራች ምዝገባ አይካሄድም፡፡ የሐራጁ አሸናፊ /ገዢ/ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን፤ ግብር በዋጋው ላይ የሚታሰብ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ (15%) ካለ ከስም ማዛወሪያ ክፍያ ጋር የተገናኙና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ታክስ እና ግብሮች ገዥው /አሸናፊው/ ይከፍላል፡፡ በሐራጁ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ለማየት ከአበዳሪ ቅርንጫፉ ጋር በመነጋገር ፕሮግራም አስይዞ መጎብኘት ይቻላል፡፡ ተጫራቹ የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ በጽሑፍ ሲደርሰው ብቻ ነው፡፡ ጨረታው በቡና ባንክ አ.ማ ዋናው መስሪያ

Closing Date

Check Details

A House & Building SaleBank RelatedForeclosuresaleVehicle Foreclosure Recently

ወጋገን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሰረት ከዚህ በታች የቀረቡትን የመያዣ ንብረቶች በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Wegagen bank

                                           ወጋገን ባንክ አ.ማ                         ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ                               ቁጥር፡ ወጋገን 023/2018        ወጋገን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሰረት ከዚህ በታች የቀረቡትን የመያዣ ንብረቶች በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡            ተ.ቁ የተበዳሪው ስም ንብረት አስያዥ አበዳሪ ቅርንጫፍ የተሽከርካሪ            ዓይነት የሰሌዳ ቁጥር የሻንሲ/ሴሪያል/ ቁጥር የሞተር ቁጥር ዘመን የነዳጅ አይነት የጨረታ መነሻ        ዋጋ ጨረታው የሚከናወንበት ቀን ቀን ሰዓት 1 ኤን ኬ ኤች ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማ/ ተበዳሪው ሰባራ ባቡር ድርብ ተግባር አአ-03-B33009 MR0DB9CD7M5151328 2GD-5010093 2021 ናፍጣ 7,200,000.00   ግንቦት 13/2018     ዓ.ም   ከጧቱ 3፡00-6፡00 ሰዓት 2 አቶ አማኑኤል አብርሃ ተበዳሪው ባምቢስ ድርብ ተግባር አአ-03-A29336 MROKOB8C0G1111217 2GD-0042332 2016 ናፍጣ 6,000,000.00   ማሳሰብያ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው የጨረታ መነሻ ዋጋ ¼ (አንድ አራተኛ) በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (C.P.O) በወጋገን ባንክ አ.ማ ስም በማሰራት በጨረታው ዕለት በመቅረብና በመመዝገብ በጨረታው ላይ መሳተፍ ይችላሉ፡፡ የጨረታ አሸናፊ ከባንኩ የብድር ማስመለስ ዳይሬክቶሬት ማሸነፉን የሚገልጽ ደብዳቤ ከተሰጠው ቀን ጀምሮ ቀሪውን ገንዘብ በ15 /አስራ አምስት/ ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል፡፡ ባይከፍል ግን የሐራጁ ውጤት ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፣ ላላሸነፉት ተጫራቾች ግን ያስያዙት ሲፒኦ ወዲያዉኑ ይመለስላቸዋል፡፡ በጨረታው አሸናፊ ለሆነ፤ የባንኩን የብድር ፖሊሲ፤ መመሪያ እና ቅድመ ሁኔታ ለሚያሟላ ተጫራች ባንኩ በውስጥ መመሪያ መሰረት ብድር ሊያመቻች ይችላል፡፡ የተጫራቾች የምዝገባ ሰዓት፤ ከጧቱ 3፡00 – 4፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ ሲሆን ምዝገባው ከተጠናቀቀ በኋላ ለእያንዳንዱ ንብረት የሚመደበው የጥሪ ሰዓት 30 ደቂቃ ብቻ ነው፡፡ ሆኖም የጨረታው መጠናቀቂያ ሰዓት ድረስ አሸናፊው ካልተለየ አሸናፊ እስኪለይ ድረስ ጨረታው ይቀጥላል፡፡ በጨረታው የተሻለ ዋጋ ያቀረበ ተጫራች ጨረታውን ካካሄደው ከባንኩ የብድር ማስመለስ ዳይሬክቶሬት ማሸነፉን የሚገልጽ ደብዳቤ ሲደርሰው ብቻ አሸናፊ ይባላል፡፡ ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል፡፡ ጨረታው የሚካሄደው፡ በወጋገን ባንክ ዋና መስርያ ቤት 13ኛ ፎቅ ባለው የመሰብሰብያ አዳራሽ ይሆናል፡፡ ለሀራጅ ጨረታ የቀረቡትን ንብረቶች ለመጎብኘት የሚፈልግ ተጫራች የጨረታው ቀን ከመድረሱ ከ7 የሥራ ቀናት በፊት ከባንኩ ጋር ቀጠሮ በማስያዝ መጎብኘት ይችላል፡፡ ተበዳሪው /ንብረት አስያዥ/ ወይም ሁለቱም በጨረታው ቀን እና ሰዓት በቦታው ላይ መገኘት ይችላሉ፡፡ ነገር ግን ተበዳሪው /ንብረት አስያዡ/ በጨረታ ቀን እና ሰዓት በቦታው ባይገኝ ጨረታው በሌለበት ይካሄዳል፡፡ ከዚህ በተጨማሪ ጨረታው ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች ወይም የተጫራቾች ህጋዊ ተወካዮች ብቻ ናቸው፡፡ ማንኛውንም ለመንግስት ሊከፈል የሚገባውን ክፍያ ሙሉ በሙሉ የጨረታው አሸናፊ የሚከፍል ይሆናል፡፡ ለበለጠ ማብራሪያ ወይም የጉብኝት ቀጠሮ ለማመቻቸት ወጋገን ባንክ አ.ማ የብድር ማስመለስ ዳይሬክቶሬት 011-558-18-37፣ ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም፡፡   ወጋገን ባንክ አ.ማ

Closing Date

Check Details

A House & Building SaleBank RelatedForeclosureHouse & Building ForeclosuresaleVehicle Foreclosure Recently

ዓባይ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ.97/1990 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Abay Bank

    የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አባይ 71/2018 ዓባይ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ.97/1990 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተቁ     የተበዳሪው ስም   የንብረት አስያዥ ስም   የንብረቱ አድራሻ       የቦታው ስፋት     የባለቤትነት ማረጋገጫ/የይዞታ ልዩ መለያ/ ሰነድ (ካርታ)ቁጥር     የንብረቱ            አይነት     የጨረታ መነሻ ዋጋ   ጨረታው የሚከናወንበት                 ጊዜ አበዳሪው ቅ/ፍ ከተማ ወረዳ ቀበሌ የቤት.ቁ ቀን ሰዓት 1 ሙልጌታ ሽፈራው ሽፈራው ገላው ቁጭ ቁጭ   01 –   200ካ ሜ 522/2012 የንግድ 753,452.00 ግንቦት 28 /2018 ዓ.ም ጠዋት ከ4፡00 – 6፡00 2 ሙልጌታ ሽፈራው ሽፈራው ገላው ቁጭ ቁጭ   01   190ካ/ሜ 30/08 ለመኖሪያ 747,577.00 ግንቦት 28 /2018 ዓ.ም ከሰዓት ከ8፡00 – 10፡00 3 ሙልጌታ ሽፈራው ሙልጌታ ሽፈራው ቁጭ ቁጭ   01   300.00ካ/ሜ 84/07 ለመኖሪያ 1,529,840 .00 ግንቦት 29 /2018 ዓ.ም ጠዋት ከ4፡00 – 6፡00 4 አያሌው ዱጋሳ የተበዳሪው ቁጭ ቁጭ   01 – 300ካ/ሜ 99/2014 ለመኖሪያ 1,848,281.00 ግንቦት 29 /2018 ዓ.ም ከሰዓት ከ8፡00 – 10፡00 5 አዝመራው አንዱአለም የተበዳሪው ቁጭ ቁጭ   01 – 180.00 ካ/ሜ 258/06 ለመኖሪያ 1,473,713.00 ሰኔ 1 /2018 ዓ.ም   ጠዋት ከ4፡00 – 6፡00 6 አእምሮ መኮንን የተበዳሪው ቁጭ ቁጭ   02   200.00 ካ/ሜ 199/2010 ለመኖሪያ 770,964.00 ሰኔ 1 /2018 ዓ.ም   ከሰዓት ከ8፡00 – 10፡00 7 ቻላቸው አለምነህ የተበዳሪው ቁጭ ቁጭ   01   200ካ/ሜ 202/09 ለመኖሪያ 480,525.00 ሰኔ 2 /2018 ዓ.ም   ጠዋት ከ4፡00 – 6፡00 8 ካሳዬ ዘውዴ የተበዳሪው ቁጭ ቁጭ   01   250.00 ካ/ሜ 747/2012 ለመኖሪያ 534,930.00 ሰኔ 2 /2018 ዓ.ም   ከሰዓት ከ8፡00 – 10፡00 9 ፋሲካ እስከመቼ ተናኜ ፀጋዬ ቁጭ ቁጭ   01   250ካ/ሜ 448/2011 ለመኖሪያ 444,377.00 ሰኔ 3 /2018 ዓ.ም ጠዋት ከ4፡00 – 6፡00 10 ዳኜ መላክ የተበዳሪው ቁጭ ቁጭ     01   200 ካ/ሜ 119/2011 ለመኖሪያ 532, 126.00 ሰኔ 3 /2018 ዓ.ም ከሰዓት ከ8፡00 – 10፡00 11 ጌትነት የኔአለም ጌትነት የኔአለም ቡሬ ቡሬ   03   250ካ/ሜ 6117/2007 የመኖሪያቤት 1,970,388.00 ሰኔ 4 /2018 ዓ.ም ጠዋት ከ4፡00 – 6፡00 12 መንግስቴ ታደሰ መንግስቴ ታደሰ ቡሬ ቡሬ   01   150ካ/ሜ 18020/2015 የመኖሪያቤት 652,923.00 ሰኔ 4 /2018 ዓ.ም ከሰዓት ከ8፡00 – 10፡00 13 መንግስቴ ታደሰ የተበዳሪው ቡሬ ቡሬ   04   201.56ካ/ሜ 16822/2013 የመኖሪያቤት 3,752,491.00 ሰኔ 5 /2018 ዓ.ም ጠዋት ከ4፡00 – 6፡00 14 በልስቲ ፀሀይ ዘመናይ ጌታሁን ቡሬ ቡሬ   03   200ካ/ሜ 10843/09 የመኖሪያቤት 812,354.00 ሰኔ 5 /2018 ዓ.ም ከሰዓት ከ8፡00 – 10፡00 15 ግርማው ወርቁ ያለምወርቅ ይታይህ ቡሬ ቡሬ   07   172.88 ካ/ሜ   46/ቡከ01/61 የመኖሪያቤት 1,025,988.00 ሰኔ 6 /2018 ዓ.ም ጠዋት ከ4፡00 – 6፡00 16 አማረ ደሴ የተበዳሪው እንጅባራ እንጅባራ   02   450ካ/ሜ   512/08 የንግድ 4,261,596.00 ሰኔ 6 /2018 ዓ.ም ከሰዓት ከ8፡00 – 10፡00 17 መዝገቡ ጥላሁን የተበዳሪው አዴት አዴት   01   180ካ/ሜ   ከአገ/5686/09 የመኖሪያ ቤት 756,703.00 ሰኔ 8 /2018 ዓ.ም ጠዋት ከ4፡00 – 6፡00 18 መዝገቡ ጥላሁን ደጀኔ አምባው አዴት አዴት   01   200ካ/ሜ   ከአገ/113202/13 የመኖሪያቤት 704,030.00 ሰኔ 8 /2018 ዓ.ም ከሰዓት ከ8፡00 – 10፡00 19 ተመስገን አስሬ የተበዳሪው መሀል ገበያ ባሕርዳር   14   510ካ/ሜ   04/001/3367 የመኖሪያቤት 7,632,770.00 ሰኔ 8 /2018 ዓ.ም ከሰዓት ከ8፡00 – 10፡00                                                                                                       የተሸከርካሪ ጨረታ   ተ/ቁ ተበዳሪ ንብረት አስያዥ አበዳሪ ቅርንጫፍ የተሸከርካሪው ዓይነት የሻንሲ ቁጥር   ሞተር ቁጥር   የሠ/ቁጥር   ስሪት   የጨረታ መነሻ   የጨረታው ቀን    ሰዓት   1 ጃፋር መሀመድ ተበዳሪው ዋና መስሪያቤት ሲኖትራክ LZZ5BLSFPN036072 WP1254400E2011423D021175 ኢት03-A24566 2023 3,028,992

Closing Date

Check Details

Bank RelatedForeclosureIndustry & Factory Foreclosuresale Recently

ፀደይ ባንክ አ.ማ ለአቶ እንግዳየሁ ፋንታሁን ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን በአብክመ ክልል በእንጅባራ ከተማ 02 ቀበሌ  የካርታ ቁጥር 77/2010 በአቶ አክሊሉ መኮንን ያለው ስም ተመዝግቦ የሚገኘውን 1ሄክታር ስፋት ያለው ሲራሚክ ፋብሪካ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Tsedey Bank S.C

         ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ.ማ ለአቶ እንግዳየሁ ፋንታሁን ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን በአብክመ ክልል በእንጅባራ ከተማ 02 ቀበሌ  የካርታ ቁጥር 77/2010 በአቶ አክሊሉ መኮንን ያለው ስም ተመዝግቦ የሚገኘውን 1ሄክታር ስፋት ያለው ሲራሚክ ፋብሪካ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል፡፡ የቤቱ የጨረታ መነሻ ዋጋ ግምት ብር 51,094,692.50 (አምሳ አንድ ሚሊየን ዘጠና አራት ሺህ ስድስት መቶ ዘጠና ሁለት ብር ከ50 ሳንቲም) ነው፡፡ ተጫራቾች የቤቱን የጨረታ መነሻ ዋጋ ¼ (በጥሬ ገንዘብ ወይም በሲፒኦ) በፀደይ ባንክ አ.ማ ስም በማሰራት ለጨረታ መስከበሪያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ በጨረታው የሚሳተፈው በሕግ ሰውነት ያገኘ ሰው ከሆነ የድርጅቱን መመስረቻ ጽሑፍ ወይም መተዳደሪያ ደንብ ፤ሕጋዊ ሰውነት ያገኘበትን የምዝገባ የምስክር ወረቀት እንዲሁም ሕጋዊ ውክልና ማቅረብ ይኖርበታል፡፡ የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ የሚረጋገጠው የጨረታው ውጤት በሚመለከተው አካል ጸድቆ በባንኩ ደብዳቤ ሲሰጠው ይሆናል፡፡ የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ በባንኩ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈልና በጨረታ ያሸነፈውን ንብረት መረከብ ይኖርበታል፡፡ አሸናፊው በ15 ቀናት ውስጥ ገንዘቡን ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ያሆናል፡፡ በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ይመለስላቸዋል፡፡ የጨረታ አሸናፊው ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች ፣ግብር፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ 15% ይከፈልበታል እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማንኛውንም ወጭዎች ይሸፍናል፡፡ ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ካለ ባንኩ የሚከፍል ሆኖ ለቀረው የሊዝ ክፍያ ገዡ ከሚመለከተው የመንግስት አካል ጋር ይዋዋላል፡፡ ተጫራቾች ቤቱን በባንኩ አማካኝነት መጎብኘት ወይም ማየት ይችላሉ፡፡ ጨረታው ግንቦት 29 ቀን 2018 ዓ.ም ከጥዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 በእንጅባራ ከተማ በፀደይ ባንክ አ.ማ እንጅባራ ዲስትሪክት ቢሮ ላይ ይደረጋል፡፡ ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0918779825

Closing Date

Check Details