National Opportunities

Tender Notice Board

Discover the latest public procurement and private sector tenders from across Ethiopia. Register to unlock full details.

Search Tenders

Browse Categories

Showing 37 to 48 of 58 opportunities
A House & Building SaleBank RelatedForeclosureHouse & Building Foreclosuresale Recently

ጸደይ ባንክ አ.ማ ለወ/ሮ መሰረት ተሻገር ለሰጠው ብድር በዋስትና ያስያዘውን በደ/ማርቆስ ከተማ በካርታ ቁጥር k/አብ-01007 የተመዘገበ በአዋሳኝ በምስራቅ መንገድ፣ በምዕራብ ያሳብ አያሌው፣ በሰሜን ዳዊት አያሌው፣ በደቡብ ሽበሽ ገላየ የሚያዋስነው ስፋቱ 150 ካ/ሜ የሆነ የመኖሪያ ቤትና ቦታ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልጽ ጨረ

Tsedey Bank S.C

የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ጸደይ ባንክ አ.ማ ለወ/ሮ መሰረት ተሻገር ለሰጠው ብድር በዋስትና ያስያዘውን በደ/ማርቆስ ከተማ በካርታ ቁጥር k/አብ-01007 የተመዘገበ በአዋሳኝ በምስራቅ መንገድ፣ በምዕራብ ያሳብ አያሌው፣ በሰሜን ዳዊት አያሌው፣ በደቡብ ሽበሽ ገላየ የሚያዋስነው ስፋቱ 150 ካ/ሜ የሆነ የመኖሪያ ቤትና ቦታ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች  መገንዘብ ይኖርባቸዋል ፡፡ ተጫራቾች የቤቱን የጨረታ መነሻ ዋጋ ¼ኛ በጥሬ ገንዘብ ወይም ሲፒኦ በጸደይ ባንክ ስም ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ ፡፡ የቤቱ ጨረታ መነሻ ዋጋው ብር 3,452,861.48 /ሶስት ሚሊዮን አራት መቶ አምሳ ሁለት ሺ ስምንት መቶ ስልሳ አንድ ከአርባ ስምንት ሳንቲም/ ነው ፡፡ በጨረታ የሚሳተፈው በህግ ሰውነት ያገኘ ድርጅት ከሆነ የድርጅቱን የጸደቀ የመመስረቻ ጽሁፍ እና መተዳደሪያ ደንብ ፣ ህጋዊ ሰውነት ያገኘበት የምዝገባ የምስክር ወረቀት እንዲሁም ህጋዊ ውክልና ማቅረብ አለበት ፡፡ የጨረታ አሸናፊው አሸናፊነቱ የሚረጋገጠው የጨረታው ውጤት በሚመለከተው አካል ጸድቆ በባንኩ ደብዳቤ ሲሰጠው ይሆናል ፡፡ የጨረታ አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪውን ገንዘብ በ15 ቀን ውስጥ ለባንኩ በመክፈል ያሸነፈበትን ንብረት መረከብ ይኖርበታል ፡፡ በዚህ ቀን ውስጥ ካልከፈለ ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው 1/4ኛ ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል ፡፡ በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ ይመለስላቸዋል ፡፡ የጨረታ አሸናፊው ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያየዙ ማናቸውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች ፣ግብር፣ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ ፣እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውም ወጭዎችን ይከፍላሉ ፡፡ ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ካለ ባንኩ የሚከፍል ሲሆን ለቀሪው የሊዝ ክፍያ ገዡ ከሚመለከተው የመንግስት አካል ጋር ይዋዋላል፡፡ ተጫራቾች ቤቱን በባንኩ አማካኝነት መጎብኘት ወይም ማየት ይችላሉ ፡፡ ጨረታው የሚካሄደው ደ/ማርቆስ ከተማ ቀበሌ 13 ለጨረታ በወጣው ንብረት ውስጥ ነው ፡፡ ጨረታው የሚካሄደው ሰኔ 10 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት እስከ 6፡30 ሰዓት ይሆናል፡፡ ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር  0912436868 / 0921667115 በመደወል መጠየቅ ይችላሉ ፡፡

Closing Date

Check Details

A House & Building SaleBank RelatedForeclosureHouse & Building ForeclosureIndustry & Factory Foreclosuresale Recently

ዓባይ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ.97/1990 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Abay Bank

  የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አባይ 72/2018 ዓባይ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ.97/1990 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተቁ   የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም የንብረቱ አድራሻ የቦታው ስፋት የባለቤትነት ማረጋገጫ/የይዞታ ልዩ መለያ/ ሰነድ(ካርታ)ቁጥር የንብረቱ            አይነት የጨረታ መነሻ ዋጋ ጨረታው የሚከናወንበት                 ጊዜ አበዳሪው ቅ/ፍ ከተማ ወረዳ/ ቀበሌ የቤት.ቁ ቀን ሰዓት 1 ሟርሲ መልቲ ሚዲያኃ/የተ/የግ/ማ አቶ አስቻለው ካሱ አፍሪካ ጎዳና ጥቁር ዉሀ ሻሸመኔ   40,000ካ ሜ inv.51-301-2001 የንግድ 29,508,406.00 ሰኔ 4 /2018 ዓ.ም ጠዋት ከ4፡00 – 6፡00 2 ዳካሶስ ኢንዱስትሪያል ኃ/የተ/የግ/ማ ተበዳሪው ቦሌ አ/ቃሊቲ ክ/ከ 07   2,400.0 0ካ.ሜ 010057 የኢንዱስትሪ 10,824,478.00 ሰኔ 2 /2018 ዓ.ም ከሰዓት ከ8፡00 – 10፡00 3 አለምሰገድ ካሳሁን ተበዳሪው ባሕርዳር ባሕርዳር 04   236ካ/ሜ ፈ/ክ/ከ/997/13 ለድርጅት 20,414,274 .00 ሰኔ 2 /2018 ዓ.ም   ጠዋት ከ4፡00 – 6፡00                                                    ማሳሰቢያ ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን ወይም ሃያ አምስት በመቶ (25%) በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (CPO) በማቅረብ ወይም በጥሬ ገንዘብ በማስያዝ መወዳደር ይችላሉ፡፡ በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረጋል፡፡ የጨረታው አሸናፊ ቀሪውን ገንዘብ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል፡፡ ባይከፍል ግን የሐራጁ ውጤት ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም፡፡ ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይፅፋል፡፡ የባንኩን የብድር መመሪያ መስፈርት ለሚያሟላ ገዢ ባንኩ የከፊል ብድር ሊሰጥ ይችላል፡፡ በተ.ቁ 1 የተጠቀሰው የኢንዱስትሪ ቦታ ጨረታ የሚካሄደው በሀዋሳ ዲስትሪክት ጽ/ቤት ሲሆን በተራ ቁጥር2 ላይ ያለው ቤት ጨረታ የሚካሄደው ደግሞ ባምቢስ አካባቢ ባለው እና በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ዝቋላ ሕንጻ ጀርባ ባለው አዳማ ሪልስቴት ሕንጻ ሶስተኛ ፎቅ ላይ ባለው አዳራሽ ሲሆን በተራ ቁጥር 3 ላይ ያለው ቤት ጨረታ የሚካሄደው በባሕር ዳር ዲስትሪክት ጽ/ቤት ውስጥ ይሆናል፡፡ ውዝፍ የሊዝ ክፍያ፤ተጨማሪ እሴት ታክስ፣የስም ማዘዋወሪያ እና ሌሎች ውዝፍ ክፍያዎች እንዲሁም ገዥ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ታክስና ግብሮችን ገዢው/ አሸናፊው ይከፍላል፡፡ ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም፡፡         ለበለጠ ማብራሪያ በስ.ቁ 011 554 97 36 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

Closing Date

Check Details

A House & Building SaleBank RelatedForeclosureHouse & Building ForeclosuresaleVehicle Foreclosure Recently

ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) እና በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Bunna Bank

                      የሐራጅ ማስታወቂያ             ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/033/2018                    ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) እና በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡   ተ.ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት አስያዥ ስም አበዳሪ ቅርንጫፍ ለጨረታ የቀረበው ንብረትና የቦታ ስፋት የጨረታ መነሻ ዋጋ በብር ጨረታው የሚከናወንበት ጨረታው የወጣው     ለጨረታ የቀረበው ንብረት   ከተማ/ክ/ከተማ/ ቀበሌ ወረዳ/ የቤት ቁጥር   የካርታ ቁጥር   የቦታ ስፋት   ቀን   ሰዓት       1     አቶ ታምሩ አብዲሳ ገሰሰ     ተበዳሪ     ዓብይ     የመኖሪያ ቤት     በአዲስ አበባ ከተማ፣ ቂሪቆስ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 5፣ እልልታ ሪል እስቴት 8ኛ ወለል ላይ የሚገኝ አፓርታማ     AA00000405000012010802     272.85 ካ/ሜ     36,958,148.55     ሰኔ 2 ቀን 2018 ዓ.ም     4፡00-5፡00       ለሦስተኛ ጊዜ     2     አቶ መሳይ ገረመው (መሳይ ገረመው ህንጻ ሥራ ተቋራጭ)   ወ/ሮ ትዕግስት ጋሻው እርቅይሁን እና አቶ በሱፈቃድ ታደለ ሲሳይ       ሻላ መናፈሻ     ቅይጥ የመኖሪያ አገልግሎት G+5     በአዲስ አበባ ከተማ፣ ልደታ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 08 ወጣት ማዕከል አካባቢ         AA000030900043/B         250 ካ.ሜ         55,045,136.85     ሰኔ 2 ቀን 2018 ዓ.ም     5፡00-6፡00       ለመጀመሪያ ጊዜ                                                                      ተሽከርካሪ   ተ.ቁ   የተበዳሪ ስም   የንብረት አስያዥ ስም   አበዳሪ ቅርንጫፍ   የሰሌዳ ቁጥር   የመያዣ አይነት/ሞዴል   የሻንሲ ቁጥር/ሴሪያል ቁጥር   የሞተር ቁጥር   የጨረታ መነሻ ዋጋ በብር   የጨረታ ቀን እና ሰዓት   ጨረታው የወጣው         1   አቶ ሮቤል አለማየሁ አሰፋ     አቶ በረከት አለማየሁ አሰፋ     ዓብይ   አአ-02-B79009   የ2020 ስሪት ታይላንድ ሚትስቡሺ አውቶሞቢል   MMDAFT6J8MH004326   3A92KB9852   1,900,000.00   ግንቦት 17   ቀን 2018 ዓ.ም   4፡00-5፡00     ለመጀመሪያ ጊዜ   የሐራጅ ደንቦች፣ ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (1/4ኛ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ.) ብቻ በቡና ባንክ አ.ማ ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡ አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ አሸናፊ መሆኑ በደብዳቤ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ባሉት በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ ተጠቃሎ መከፈል አለበት፡፡ ካልተከፈለ የተያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል፡፡ በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃሉ፡፡ ላላሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ በዕለቱ ይመለስላቸዋል፡፡ በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ ተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ብቻ ናቸው፡፡ ተበዳሪ እና ወኪሎቻቸው ባይገኙም ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል፡፡ የተጫራቾች ምዝገባ ከእያንዳንዱ የንብረት ሐራጅ መዝጊያ ሰዓት ከሰላሳ ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡ በሐራጁ የመጨረሻ ሰላሳ ደቂቃዎች የተጫራች ምዝገባ አይካሄድም፡፡ የሐራጁ አሸናፊ /ገዢ/ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን፤ ግብር በዋጋው ላይ የሚታሰብ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ (15%) ካለ ከስም ማዛወሪያ ክፍያ ጋር የተገናኙና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ታክስ እና ግብሮች ገዥው /አሸናፊው/ ይከፍላል፡፡ በሐራጁ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ለማየት ከአበዳሪ ቅርንጫፉ ጋር በመነጋገር ፕሮግራም አስይዞ መጎብኘት ይቻላል፡፡ ተጫራቹ የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው

Closing Date

Check Details

A House & Building SaleBank RelatedForeclosureHouse & Building ForeclosureIndustry & Factory Foreclosuresale Recently

 አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Amhara Bank S.C

የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ 36/2018  አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ለአንደኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ   ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ የንብረቱ አድራሻ የቦታው ስፋት የባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር የንብረቱ ዓይነት/የይዞታው አገልግሎት የጨረታ መነሻ ዋጋ /ብር/ ጨረታው የሚከናወንበት   ክ/ከተማ ከተማ ወረዳ ቀበሌ ቀን ሰዓት   ቦታ     1         ማቴዎስ ማጋ ማና   ማቲዎስ ማጋ ማና ፊጋ ቦሌ አዲስ አበባ 08     – 240 ካሬ ሜትር AA000060801513 መኖሪያ 30,228,432.43 ሰኔ 03 ቀን 2018 ዓ.ም ከ3:00 እስከ 4፡00 ሰዓት አማራ ባንክ አ.ማ ዋና መስሪያ ቤት 18ኛ ወለል   2   ሲሳይ አስንቆ ከበደ   ሲሳይ አስንቆ ከበደ ቦሌ ፍላሚንጎ አቃቂ ቃሊቲ አዲስ አበባ 04   – 75.59 ካሬ ሜትር AA0000704057141670323 መኖሪያ (ኮንዶሚንየም) 4,052,295.39 ሰኔ 03 ቀን 2018 ዓ.ም ከ4:00 እስከ 5፡00 ሰዓት አማራ ባንክ አ.ማ ዋና መስሪያ ቤት 18ኛ ወለል   3     ፀጋዬ ገላና ሀ/ማርያም   ፀጋዬ ገላና ሀ/ማርያም ወሊሶ – ወሊሶ –   02 200 ካሬ ሜትር W/4155/99 መኖሪያ 2,883,054.26 ሰኔ 03 ቀን 2018 ዓ.ም ከ5:00 እስከ 6፡00 ሰዓት አማራ ባንክ አ.ማ ዋና መስሪያ ቤት 18ኛ ወለል     4     መስፍን መንግስቴ ውድነህ       መስፍን መንግስቴ ውድነህ ባህርዳር ግንቦት 20 ባህርዳር –   14 3000 ካሬ ሜትር 32541/2010 ለኢንዱስትሪ 41,996,341.54 ሰኔ 03 ቀን 2018 ዓ.ም ከ3:00 እስከ 4፡00 ሰዓት አማራ ባንክ አ.ማ ባህር ዳር ዲስትሪክት ቢሮ   እታገኘሁ ሁነኛው ባህርዳር ጣና ባህርዳር –   16 244 ካሬ ሜትር 16411/98 መኖሪያ 7,745,444.22 ሰኔ 03 ቀን 2018 ዓ.ም ከ4:00 እስከ 5፡00 ሰዓት አማራ ባንክ አ.ማ ባህር ዳር ዲስትሪክት ቢሮ   5 ምድረ ፈውስ የቅባትና የጥራጥሬ እህሎች ላኪነት ኃ/የተ/የግ/ማህበር   ዶ/ር መላኩ የኔነህ ፈንታ ፍኖተ ሰላም – ፍኖተ ሰላም –     02 622 ካሬ ሜትር 4632/2009 ለድርጅት 45,412,901.88 ሰኔ 03 ቀን 2018 ዓ.ም ከ5:00 እስከ 6፡00 ሰዓት አማራ ባንክ አ.ማ ባህር ዳር ዲስትሪክት ቢሮ   6 ጥሩ ኤ እርሻ ኃ/የተ/የግ/ማህበር   ካሳሁን እውነቴ አለልኝ በላይ ዘለቀ ጣና ባህርዳር –   – 6000 ካሬ ሜትር ባህኢፖ/0062/09 ለኢንዱስትሪ 62,133,310.57 ሰኔ 03 ቀን 2018 ዓ.ም ከ7:00 እስከ 8፡00 ሰዓት አማራ ባንክ አ.ማ ባህር ዳር ዲስትሪክት ቢሮ   7   ፀሀይነሽ ሆኔ ኃይሌ   ፀሀይነሽ ሆኔ ኃይሌ ደብረታቦር – ደብረታቦር –   01 650 ካሬ ሜትር 8.2/27/898/14 መኖሪያ 14,994,071.19 ሰኔ 03 ቀን 2018 ዓ.ም ከ8:00 እስከ 9፡00 ሰዓት አማራ ባንክ አ.ማ ባህር ዳር ዲስትሪክት ቢሮ ማሳሰቢያ     1 ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋ ¼ ወይም ሃያ አምስት በመቶ (25%) በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (C.P.O) ብቻ በአማራ ባንክ አ.ማ ስም በማሰራት; በማስያዝ እና በመመዝገብ በጨረታው ላይ መሳተፍ ይችላሉ፡፡ 8       ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው ቀን፤ ሰዓትና ቦታ ተጫራቾች፤ ተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው እና ታዛቢዎች በተገኙበት ይካሄዳል፡፡ ነገር ግን ተበዳሪውም ሆነ መያዣ ሰጪዉ ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል፡፡     2 ከፍተኛ ዋጋ የሰጠው ተጫራች የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው ከባንኩ አሸናፊነቱን የሚገልጽ ደብዳቤ በጽሁፍ ሲደርሰው ብቻ ነው፡፡ 9 ንብረቱን/ቶቹን በጨረታ አሸንፎ የገዛ ግለሰብ/ድርጅት የሽያጭ ገንዘቡን ከፍሎ ባጠናቀቀ በ15 ቀናት ጊዜ ውስጥ ንብረቱን መረከብ ያለበት ሲሆን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ንብረቱን ካልተረከበ በንብረቱ ላይ ለሚደርስ ጉዳት ባንኩ  ኃላፊነት አይወስድም፡፡ ገዥው በተጠቀሰው ጊዜ ንብረቶቹን ካል

Closing Date

Check Details

A House & Building SaleBank RelatedForeclosureHouse & Building Foreclosuresale Recently

ብርሃን ባንክ አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረትቶች በአዋጅ ቁጥር 97/1990፣ 1147/2011 እና በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 216/92 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Berhan International Bank S.C

                       ብርሃን ባንክ አ.ማ                    እንደ ስማችን ብርሃን ነው ስራችን!                      BERHAN BANK S.C                      የሐራጅ ማስታወቂያ          ብርሃን ባንክ አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረትቶች በአዋጅ ቁጥር 97/1990፣ 1147/2011 እና በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 216/92 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች በመገንዘብ ማክበር ይኖርባቸዋል፡፡ ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋውን የ1/4 (አንድ አራተኛ) (ሲፒኦ) በብርሃን ባንክ አ.ማ ስም ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡ የጨረታው አሸናፊ ጨረታውን እንዳሸነፈ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ ንብረቱን መረከብ አለበት፡፡ በእነዚህ ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡ በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ይመለስላቸዋል፡፡ የተሽከርካሪው ጨረታ የሚከናወነዉ በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 በሚገኝ ወመሳኮ ሕንጻ  6ኛ ፎቅ ይሆናል፡፡ የመኖሪያ እና ንግድ ቤቶቹ  ጨረታ ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ ይከናወናል፡፡ የጨረታ አሸናፊው በሚገዛው ንብረት ላይ የሚፈለግ ማናቸውም ለመንግስት የሚከፈሉ ግብር፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የስም ማዛወሪያ ክፍያዎች እና የሊዝ ክፍያዎች ይመለከተዋል፡፡ መያዣ ሰጪዎች ሐራጁ በሚከናወንበት ቦታ ቀንና ሰዓት መገኘት ይችላሉ፡፡ ባይገኙ ግን ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል፡፡ በባንኩ ብድር መምሪያ መስፈርት መሰረት እና በተሰጠው ጊዜ ውስጥ የሚፈለግበትን ለሚያሟላ ተጫራች ባንኩ 50% ብድር ሊያመቻች ይችላል፡፡ ለጨረታ የቀረቡትን ንብረቶች በስራ ሰዓት ኘሮግራም አስይዞ ለመጐብኘት ይቻላል፡፡ ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡   የተበዳሪው ስም የመያዣ ሰጭው ስም የተሽከርካሪው ዓይነትእና የተመረተበት ዘመን የሰሌዳ ቁጥር የሻንሲ/ሴሪያል ቁጥር የሞተር ቁጥር የጨረታ መነሻ ዋጋ ጨረታው የሚካሄድበት ቀን እና ሰዓት፣ ምህረትአብ ደስታ ምህረትአብ ደስታ አውቶሞቢል(2008) አአ-02-93533 LLV2A2A1690046566 LF479Q3*090300236* 270,000.00 ሰኔ 14 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-5፡30 የመኖሪያ እና ንግድ ቤቶች   ተ.ቁ   የተበዳሪዉ ስም   የመያዣ ሰጭዉ ስም   መኖሪያ/ የንግድ ቤት የሚገኝበት አድራሻ   የቦታው ስፋት በካሬ ሜትር   የንብረቱ አገልግሎት   የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር   የጨረታ መነሻ ዋጋ   ጨረታዉ የሚካሄድበት ቀን እና ሰዓት፤ 1. ጌታሁንና ቤተሰቡ አግሮ ኢንዱስትሪ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ጌታሁን ሲዳ አዲስ አበባ ከተማ የካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 09 457 ካ.ሜ G+3 የንግድ እና የመኖሪያ ቅይጥ AA000050904315 47,350,000.00 ሰኔ 02 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-5፡30 2. አብይ ታደለ አባይነሽ ቢርቦ   ሻሸመኔ ከተማ አፖስቶ ክ/ከተማ ቀበሌ 03 500 ካ.ሜ መኖሪያ ቤት B/0205 4,400,000.00 ሰኔ 02 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-5፡30 3. አብይ ታደለ ግርማ ታደለ ሻሸመኔ ከተማ አፖስቶ ክ/ከተማ ቀበሌ 03 316.4 ካ.ሜ መኖሪያ ቤት B/0206 2,300,000.00 ሰኔ 02 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00-9፡30 4. እዮብ ተስፋዬ ታመነ ሽብሩ ወረዳ ወናጎ/ቀበሌ ቱማታ ጭረቻ 20,500 ካ.ሜ የእሽት ቡና ሳይት 0638-C3-077047  07-05-01-005-02285 4,800,000.00 ሰኔ 03 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-5፡30 5. ተመስጌን ፀጋዬ ተመስጌን ፀጋዬ ጊምቢቹ ከተማ

Closing Date

Check Details

Bank RelatedForeclosureIndustry & Factory Foreclosuresale Recently

ፀደይ ባንክ አ.ማ ለአቶ እንግዳየሁ ፋንታሁን  ለሰጠዉ ብድር በመያዣ የያዘዉን በአብክመ እንጅባራ ከተማ ቀበሌ 02 የካርታ ቁጥር 77/2010 በአቶ አክሊሉ መኮነን ስም ተመዝግቦ የሚገኘዉን 10,000 ካ ሜ ስፋት ያለዉ የሴራሚክ ማምረቻ ፋብሪካ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልጽ ጫረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Tsedey Bank S.C

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የኃራጅ ሽያጭ  ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ.ማ ለአቶ እንግዳየሁ ፋንታሁን  ለሰጠዉ ብድር በመያዣ የያዘዉን በአብክመ እንጅባራ ከተማ ቀበሌ 02 የካርታ ቁጥር 77/2010 በአቶ አክሊሉ መኮነን ስም ተመዝግቦ የሚገኘዉን 10,000 ካ ሜ ስፋት ያለዉ የሴራሚክ ማምረቻ ፋብሪካ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልጽ ጫረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች ለጫረታ ከመቅረባቸዉ በፊት የሚከተሉትን ደንቦች በመገንዘብ መጫረት እንዲችሉ ይጋብዛል፡- የቤቱ የጫረታ መነሻ ዋጋ ተጨማሪ እሴት ታክስን ሳይጨምር ግምቱ 51,094,692.5 (ሃምሳ አንድ ሚሊዮን ዘጠና አራት ሺህ ስደስት መቶ ዘጠና ሁለት ብር ከሃምሳ ሳንቲም) ብቻ ተጫራቾች የቤቱን ጨረታ መነሻ ዋጋ ብር ¼ (በጥሬ ገንዘብ ወይም በሲ.ፒ.ኦ) በጸደይ ባንክ አ.ማ ስም በማሰራት ለጫረታ ማስከበሪያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ የጫረታዉ አሸናፊ አሸናፊነቱ የሚረጋገጠዉ የጫረታዉ ዉጤት በሚመለከተዉ አካል ጸድቆ በባንኩ ደብዳቤ ሲሰጠዉ ብቻ ይሆናል፡፡ በጫረታዉ የሚሳተፈዉ በህግ ሰዉነት ያገኘ ከሆነ የድርጅቱ መመስረቻ ጽሁፍ ወይም መተዳደሪያ ደምብ፤ ህጋዊ ሰዉነት ያገኘበት የምዝገባ የምስክር ወረቀት እንዲሁም ህጋዊ ዉክልና ማቅረብ አለበት፡፡ የጫረታዉ አሸናፊ አሸናፊነቱ በባንኩ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ10 ቀናት ዉስጥ አጠቃሎ መክፈልና በጫረታ ያሸነፈዉን ንብረት መረከብ ይኖርበታል፡፡ አሸናፊዉ በ10 ቀናት ዉስጥ ገንዘቡን ካልከፈለ ጨረታዉ ተሰርዞ ለጨራታ ማስከበሪያ ያስያዘዉ ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡ በጫረታዉ ለተሸነፉ ተጫራጮች ያስያዙት ጥሬ ገንዘብ ወይም ሲ.ፒ.ኦ ይመለስላቸዋል፡፡ የጫረታ አሸናፊዉ ከሚገዛዉ ንብረት ዋጋ በተጨማሪ ከቤቱ ጋር የተያያዙ ማናቸዉም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች፡ ግብር፤ ተጨማሪ እሴት ታክስ 15% እና ከስም ዝዉዉሩ ጋር የሚገናኙ ማንኛዉንም ወጭዎች ገዢ ይሸፍናል/ ይከፍላል/፡፡ ዉዝፍ የሊዝ ክፍያ ካለ ባንኩ የሚከፍል ሆኖ ለቀረዉና የክፍያ ጊዜዉ ላልደረሰ  የሊዝ ክፍያ ገዢ ከሚመለከተዉ የመንግስት አካል ጋር እንዲዋዋል ይደረጋል፡፡ ተጫራቾች ቤቱን /ድርጅቱን/ በባንኩ አማካኝነት መጎብኘት ወይም ማየት ይችላሉ፡፡ ጫረታዉ የሚካሄደዉ ሀምሌ 3/2018 ከጠዋቱ 3.00—5.00 የተጫራቾች ምዝገባ፤ ከ5.00 እስከ ቀኑ 6.00 ሰዓት ጫረታ በእንጅባራ ከተማ፤ ፀደይ ባንክ እንጅባራ ዲስትሪክት ቢሮ. ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጫረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡ ለተጨማሪ መረጃ፡- ፀደይ ባንክ ዋና መ/ቤት በስ.ቁ +251918779825 ደዉሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

Closing Date

Check Details

A House & Building SaleBank RelatedForeclosureHouse & Building ForeclosureIndustry & Factory Foreclosuresale Recently

ፀደይ ባንክ ለአቶ ወርቁ ሙኃባዉ ኃይሌ  ለሰጠዉ ብድር በመያዣ የያዘዉን በአማራ ክልል ቡልጋ (ቱለፋ) ከተማ  የሚገኘዉንና በአቶ አወቀ ዓለሙ ታዬ ስም የተመዘገበዉን የካርታ ቁጥር 704 የቦታዉ ስፋት 8990 ካ ሜ የሆነ የኢንዱስትሪ ሸድ እና ቦታ ለድርጅት አገልግሎት የሚዉል በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልፅ ጫረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Tsedey Bank S.C

ለመጀመርያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ  ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ ለአቶ ወርቁ ሙኃባዉ ኃይሌ  ለሰጠዉ ብድር በመያዣ የያዘዉን በአማራ ክልል ቡልጋ (ቱለፋ) ከተማ  የሚገኘዉንና በአቶ አወቀ ዓለሙ ታዬ ስም የተመዘገበዉን የካርታ ቁጥር 704 የቦታዉ ስፋት 8990 ካ ሜ የሆነ የኢንዱስትሪ ሸድ እና ቦታ ለድርጅት አገልግሎት የሚዉል በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልፅ ጫረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡  በመሆኑም ተጫራቾች ለጫረታ ከመቅረባቸዉ በፊት የሚከተሉትን ደምቦች በመገንዘብና ቅድመ ሁኔታዎችን በማሟላት ተጫራቾች እንዲጫረቱ ይጋብዛል፡፡ የቤቱ የጫረታ መነሻ ዋጋ ተጨማሪ እሴት ታክስን ሳይጨምር 42,034,860.14 (አርባ ሁለት ሚሊዮን ሰላሳ አራት ሺኅ ስምንት መቶ ስድሳ ብር ከአስራ አራት ሳንቲም) ብቻ ተጫራቾች የቤቱን ጨረታ መነሻ ዋጋ ብር ¼ (በጥሬ ገንዘብ ወይም በሲ.ፒ.ኦ) በጸደይ ባንክ አ.ማ ስም በማሰራት ለጫረታ ማስከበሪያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ የጫረታዉ አሸናፊ አሸናፊነቱ የሚረጋገጠዉ የጫረታዉ ዉጤት በሚመለከተዉ አካል ጸድቆ በባንኩ ደብዳቤ ሲሰጠዉ ብቻ ይሆናል፡፡ በጫረታዉ የሚሳተፈዉ በህግ ሰዉነት ያገኘ ከሆነ የድርጅቱ መመስረቻ ጽሁፍ ወይም መተዳደሪያ ደምብ፤ ህጋዊ ሰዉነት ያገኘበት የምዝገባ የምስክር ወረቀት እንዲሁም ህጋዊ ዉክልና ማቅረብ አለበት፡፡ የጫረታዉ አሸናፊ አሸናፊነቱ በባንኩ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ10 ቀናት ዉስጥ አጠቃሎ መክፈልና በጫረታ ያሸነፈዉን ንብረት መረከብ ይኖርበታል፡፡ አሸናፊዉ በ10 ቀናት ዉስጥ ገንዘቡን ካልከፈለ ጨረታዉ ተሰርዞ ለጨራታ ማስከበሪያ ያስያዘዉ ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡ በጫረታዉ ለተሸነፉ ተጫራጮች ያስያዙት ጥሬ ገንዘብ ወይም ሲ.ፒ.ኦ ይመለስላቸዋል፡፡ የጫረታ አሸናፊዉ ከሚገዛዉ ንብረት ዋጋ በተጨማሪ ከቤቱ ጋር የተያያዙ ማናቸዉም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች፡ ግብር፤ ተጨማሪ እሴት ታክስ 15% እና ከስም ዝዉዉሩ ጋር የሚገናኙ ማንኛዉንም ወጭዎች ገዢ ይሸፍናል/ ይከፍላል/፡፡ ዉዝፍ የሊዝ ክፍያ ካለ ባንኩ የሚከፍል ሆኖ ለቀረዉና የክፍያ ጊዜዉ ላልደረሰ  የሊዝ ክፍያ ገዢ ከሚመለከተዉ የመንግስት አካል ጋር በራሱ ዉል የሚወስድ ይሆናል፡፡ ተጫራቾች ቤቱን /ድርጅቱን/ በባንኩ አማካኝነት መጎብኘት ወይም ማየት ይችላሉ፡፡ ከፍ ሲል የተጠቀሰዉን ንብረት ለሚገዛና የባንኩን የብድር ፖሊሲና መመሪያ መመዘኛዎች ለሚያሟላና ፍላጎት ላለዉ ተጫራች በሚሰጠዉ ከፍተኛ ዋጋ ባንኩ እስከ 30% ( ሰላሳ በመቶ) ብድር ሊያመቻች ይችላል፡፡ ጫረታዉ የሚካሄደዉ ሀምሌ 3/2018 ከጠዋቱ 3.00—5.00 የተጫራቾች ምዝገባ፤ ከ5.00 እስከ ቀኑ 6.00 ሰዓት ጫረታ በአዲስ አበባ ከተማ በልደታ ክ/ከተማ ልዩ ቦታዉ ሰንጋ ተራ በባንኩ ዋና መ/ቤት 11ኛ ፎቅ ይሆናል፡፡ ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጫረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡ ለተጨማሪ መረጃ፡- ፀደይ ባንክ ዋና መ/ቤት በስ.ቁ +251918779825 ደዉሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

Closing Date

Check Details

A House & Building SaleBank RelatedForeclosureHouse & Building Foreclosuresale Recently

ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ  ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡

Dashen Bank

የሐራጅ ማስታወቂያ  የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0015/25 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡   የተበዳሪው ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ     የአስያዥ ስም   ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ   የንብረቱ   አይነት     የጨረታ   መነሻ ዋጋ ብር       ጨረታው የሚካሄድበት     ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ የካርታ ቁጥር የቦታ ስፋት     ቀን   ሰዓት ቦታ   ዶ/ር አንዳርጌ ተፈራ ታዬ ካዛንቺስ ዶ/ር አንዳርጌ ተፈራ ታዬ አ.አ ለሚኩራ 13 LMK120170402373511827 373.51 ካ.ሜ G+1 የመኖሪያ ቤት 28,849,669.00 ሀምሌ 08/2018 4፡00-6፡00 ንብረቱ በሚገኝበት አድራሻ   ዶ/ር አንዳርጌ ተፈራ ታዬ ካዛንቺስ ዶ/ር አንዳርጌ ተፈራ ታዬ ሸገር ሲቲ መልካ ኖኖ መልካ ገፈርሳ OR00011318905011 500.65 ካ.ሜ G+2 የመኖሪያ ቤት 19,172,770.00 ሀምሌ 09/2018 ዓ.ም 4፡00-6፡00 ንብረቱ በሚገኝበት አድራሻ     ማሳሰቢያ ተጫራቾች የጨረታዉን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ የባንክ ክፍያ ማዘዣ (P.O) በጨረታው ዕለት ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት ቤቶቹ በሚገኙበት አድራሻ ይካሄዳል፡፡ ለመንግስት የሚከፈል ግብር፣ታክስ ፣ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ፣ተጨማሪ እሴት ታክስ ፣እና ሌላ ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ገዢው ይከፍላል፡፡ ከፍተኛ ዋጋ የሰጠው ተጫራች በጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው ከባንኩ አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ በፅሁፍ ሲደርሰው ብቻ ነው። የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል፡፡ ባይከፍል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም፡፡በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል፡፡ በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያሲያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡ በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ፤ ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል፡፡ የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሠዓት 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡ ጨረታው ተጀምሮ በተቀመጠው ሰዓት ውስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል፡፡ ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-1-704038 እና 011-1-704519 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡   ዳሸን ባንክ አ.ማ.

Closing Date

Check Details

A House & Building SaleBank RelatedForeclosureHouse & Building Foreclosuresale Recently

ፀደይ ባንክ አ.ማ ለአቶ ጌታቸዉ አባት ለሰጠዉ ብድር በመያዣ የያዛቸዉንና ዝርዝር ሁኔታቸዉ ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የገለጹትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልፅ ጫረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ 

Tsedey Bank S.C

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የኃራጅ ሽያጭ  ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ.ማ ለአቶ ጌታቸዉ አባት ለሰጠዉ ብድር በመያዣ የያዛቸዉንና ዝርዝር ሁኔታቸዉ ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የገለጹትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልፅ ጫረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት አስያዥ ስም የንብረቱ መገኛ፤ደረጃና ካርታ ቄጥር የጫረታዉ መነሻ ዋጋ 1 አቶ ጌታቸዉ አባት አቶ ጌታቸዉ አባት በአ/አ ከተማ ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 12 ካርታ ቁጥር ቦሌ 12/40/4/1/20892/10731/01 B+G+3 መኖሪያ ቤት 29,547,213.39 2 አቶ ጌታቸዉ አባት ወ/ሮ ቤዛ ጌታሁን በአ/አ ከተማ የካ ክ/ከተማ ወረዳ 05 ካርታ ቁጥር የካ/253124/13 B+G+3 መኖሪያ ቤት 64,510,456.93 3 አቶ ጌታቸዉ አባት ጂኤኤ የጨዉ ማቀነባበሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በአፋር ክልል ሰመራ ከተማ የካርታ ቁጥር ሰ/ሎ/ክ/አ/10/9/14 ድርጅት 35,302,143.8 በመሆኑም ተጫራቾች ለጫረታ ከመቅረባቸዉ በፊት የሚከተሉትን ደምቦች በመገንዘብና ቅድመ ሁኔታዎችን በማሟላት ተጫራቾች እንዲጫረቱ ይጋብዛል፡፡ ተጫራቾች የቤቱን ጨረታ መነሻ ዋጋ ብር ¼ (በጥሬ ገንዘብ ወይም በሲ.ፒ.ኦ) በጸደይ ባንክ አ.ማ ስም በማሰራት ለጫረታ ማስከበሪያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ የጫረታዉ አሸናፊ አሸናፊነቱ የሚረጋገጠዉ የጫረታዉ ዉጤት በሚመለከተዉ አካል ጸድቆ በባንኩ ደብዳቤ ሲሰጠዉ ብቻ ይሆናል፡፡ በጫረታዉ የሚሳተፈዉ በህግ ሰዉነት ያገኘ ከሆነ የድርጅቱ መመስረቻ ጽሁፍ ወይም መተዳደሪያ ደምብ፤ ህጋዊ ሰዉነት ያገኘበት የምዝገባ የምስክር ወረቀት እንዲሁም ህጋዊ ዉክልና ማቅረብ አለበት፡፡ የጫረታዉ አሸናፊ አሸናፊነቱ በባንኩ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ10 ቀናት ዉስጥ አጠቃሎ መክፈልና በጫረታ ያሸነፈዉን ንብረት መረከብ ይኖርበታል፡፡ አሸናፊዉ በ10 ቀናት ዉስጥ ገንዘቡን ካልከፈለ ጨረታዉ ተሰርዞ ለጨራታ ማስከበሪያ ያስያዘዉ ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡ በጫረታዉ ለተሸነፉ ተጫራጮች ያስያዙት ጥሬ ገንዘብ ወይም ሲ.ፒ.ኦ ይመለስላቸዋል፡፡ የጫረታ አሸናፊዉ ከሚገዛዉ ንብረት ዋጋ በተጨማሪ ከቤቱ ጋር የተያያዙ ማናቸዉም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች፡ ግብር፤ ተጨማሪ እሴት ታክስ 15% እና ከስም ዝዉዉሩ ጋር የሚገናኙ ማንኛዉንም ወጭዎች ገዢ ይሸፍናል/ ይከፍላል/፡፡ ዉዝፍ የሊዝ ክፍያ ካለ ባንኩ የሚከፍል ሆኖ ለቀረዉና የክፍያ ጊዜዉ ላልደረሰ  የሊዝ ክፍያ ገዢ ከሚመለከተዉ የመንግስት አካል ጋር እንዲዋዋል ይደረጋል፡፡ ተጫራቾች ቤቱን /ድርጅቱን/ በባንኩ አማካኝነት መጎብኘት ወይም ማየት ይችላሉ፡፡ ጫረታዉ የሚካሄደዉ ሀምሌ 2/2018 ከጠዋቱ 3.00—5.00 የተጫራቾች ምዝገባ፤ ከ5.00 እስከ ቀኑ 6.00 ሰዓት ጫረታ በአዲስ አበባ ከተማ በልደታ ክ/ከተማ ልዩ ቦታዉ ሰንጋ ተራ በባንኩ ዋና መ/ቤት 11ኛ ፎቅ ይሆናል፡፡ ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጫረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡ ለተጨማሪ መረጃ፡- ፀደይ ባንክ ዋና መ/ቤት በስ.ቁ +251918779825 ደዉሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

Closing Date

Check Details

Bank RelatedPurchasesaleVehicle PurchaseVehicle Sale Recently

ገዳ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ከታች በሰንጠረዡ የተገለጸን ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ 

GADAA BANK

የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፡- 003/2/2018 ገዳ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ከታች በሰንጠረዡ የተገለጸን ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ የተሽከርካሪው አይነት፣ የሚገኝበት አድራሻ፣ የሰሌዳ ቁጥርና ሞተር ቁጥር የጨረታ መነሻ ዋጋ የጨረታው ቀንና ሰዓት ጨረታው የወጣው የመኪና አይነት     ንብረቱ የሚገኝበት ቦታ የሰሌዳ ቁጥር የተሰራበት ዘመን የሻንሲ ቁጥር የሞተር ቁጥር ሞዴል ቀን  ሰዓት   ሪኖ ዋን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ   ወ/ሪት ካሳች አለ ህሉፍ   ዶሎ ቢዴና ጃፓን ቶዮታ ላንድ  ኪሩዘር (V8) አዲስ አበባ ጎተራ ወንጌላዊት ህንፃ ፊት ለፊት በሚገኘው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት አአ-02-B27246 2018         JTMHV01J8J5042724 1VD-0448091 VDJ200L-GNTAZV 18‚500‚000.00   22/10/2018   4:00-5፡00 ለሁለተኛ ጊዜ   ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ/ሲ.ፒ.ኦ አሰርተው ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ በጨረታው ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያዉኑ ይመለስላቸዋል፡፡ ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ባለዕዳዎቹ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው እና ታዛቢዎች በተገኙበት በአዲስ አበባ ከተማ ቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 3 በተለምዶ ጎተራ ወንጌላዊት ህንፃ አከባቢ በሚገኝ ገዳ ባንክ ህንፃ 7ኛ ፎቅ ላይ ይካሄዳል፡፡ በዕለቱ ባለ ዕዳዎች እና ታዛቢዎች ባይገኙም ጨረታው ይካሄዳል፡፡ ድርጅቶች ጨረታው ላይ ለመሳተፍ ተረጋግጦ የተመዘገበ የመመስረቻ ፅሁፍ እና እንደአስፈላጊነቱ መተዳደሪያ ደንብ እና ቃለ-ጉባኤዎች ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጅ መዝጊያ በፊት ይጠናቀቃል፡፡ የጨረታ መጠናቀቂያ ሰዓት ድረስ ከፍተኛ ዋጋ የሰጠ ተጫራች ካልተለየ አስኪለይ ድረስ ጨረታው የሚቀጥል ይሆናል፡፡ በጨረታው ከፍተኛ ዋጋ ያቀረበ ተጫራች ማሸነፉን የሚገልጽ ደብዳቤ ከባንኩ የህግ አገልግሎት መምሪያ ሲደርሰው ብቻ አሸናፊ ይባላል፡፡ ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች አሸናፊ መሆኑ በጽሁፍ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ ለባንኩ አጠቃሎ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል፡፡ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ የማያደርግ የጨረታ አሸናፊ ያስያዘው ሲፒኦ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል፡፡ በተጨማሪም ንብረቱ በድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚፈጠረው ልዩነት ይጠየቃል፡፡ ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል፡፡ ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች ንብረቱን በማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች ግብር፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ፤ የስም ማዛወሪያ እና ማናቸዉም ከጨረታው ጋር በተገናኘ መንግስት የሚጠይቀውን ክፍያ ይከፍላል፡፡ ተጨራቾች ለጨረታ የቀረበውን ንብረት በስራ ሰዓት ፕሮግራም አስይዘው ለመጎብኘት ይችላሉ፡፡ ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0920885734 ደውለው መጠየቅ ይቻላል፡፡ ባንኩ ጨረታውን በማንኛውም ጊዜ በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡  

Closing Date

Check Details

A House & Building SaleBank RelatedForeclosureHouse & Building Foreclosuresale Recently

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

Commercial Bank of Ethiopia

የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ  ስም የመያዣ ንብረቱ መለያ የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር) ሐራጁ የሚከናወንበት ቀን እና ሰዓት አድራሻ የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር/መለያ የይዞታው ስፋት (ካ.ሜ) የይዞታው አይነት/የሚሰጠው አገልግሎት 1. ሚድ ትሬዲንግ ሼር ካምፓኒ ተክሌ ደስታ አዲስ አበባ ቦሌ ክ/ከ/ወረዳ 06 AA000060601983   224 ለመኖሪያ ቤት 23,211,140.65 16/08/2018 ዓ.ም 3፡00- 4፡00 ጠዋት 2. አቶ መስፍን ባዘዘው ጂቲኤም ንግድ አ.ማ አዲስ አበባ ከተማ ለሚኩራ ክ/ከ AA000060809292     933 በግንባታ ላይ የሚገኝ ለንግድ አገልግሎት የሚውል ህንፃ 461,950,785.14 16/08/2018 ዓ.ም 4፡00- 5፡00 ጠዋት 3. አቶ አሰፋ  ዱካሌ ሻሸሞ ዱካሌ ዋቀዮ ሐዋሳ ከተማ መናኸሪያ ክ/ከተማ በቀድሞ 5208፣ በአዲሱ SN001010806078     750 ለድርጅት 10,813,576.57 16/08/2018 ዓ.ም 5፡00 – 6፡00 ጠዋት 4. ዱካሌ እና ቤተሰቦቹ ቡና መፈልፈያ እና ማጠቢያ  ኃ/የተ/የግ/ማኅበር ሃሪፋ ጠ/ን/ኃ/የተ/የግ/ማኅበር ሃዋሳ ከተማ፣ ሐይቅ ዳር ቀበሌ 14039 1501.5 ለንግድ ዓላማ የሚውል ሕንጻ 53,445,074.50 16/08/2018 ዓ.ም 8፡00- 9፡00 ከሰዓት 5. መሃመድ ሴሮ ተበዳሪዉ ሻሸመኔ ከተማ አዋሾ ቀበሌ 3509   500 ለመኖሪያ ቤት 3,986,617.18 16/08/2018 ዓ.ም 3፡00- 4፡00 ጠዋት 6. መሃመድ ሴሮ ተበዳሪዉ ሻሸመኔ ከተማ አዋሾ ድንቁ ክ/ከተማ 5907   1,185 ለመኖሪያ ቤት 9,555,850.08 16/08/2018 ዓ.ም 4፡00- 5፡00 ጠዋት 7. አሌክሳንድራ ታደሰ ባዶ ተበዳሪዉ ሃዋሳ ከተማ፣ ታቡር ክ/ከተማ ሂማታ ቀበሌ 8580   150 ለመኖሪያ ቤት 2,724,365.26 16/08/2018 ዓ.ም 3፡00- 4፡00 ጠዋት በመሆኑም፡- ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የሐራጁን መነሻ ዋጋ 1/4 ኛ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላል፡፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሲፒኦ ማቅረብ ተመራጭ ነው፡፡ ከተ.ቁ 1-4 የተዘረዘሩ ንብረቶች ጨረታ የሚከናወነው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲሱ ዋናው መስሪያ ቤት 42ኛ (ወለል) ፎቅ ቢሮ ቁጥር 4203 ነው፤ በተራ ቁጥር 5-6 ላይ የተጠቀሰው ንብረት ሻሸመኔ ዲስትሪክት ቅጥር ግቢ ሲሆን በተራ ቁጥር 7 ላይ የተጠቀሰው ንብረት ሀዋሳ ዲስትሪክት ቅጥር ግቢ ነው፡፡ የንግድ ማህበርን ወክሎ ለመጫረት የማህበሩን መመስረቻ እና መተዳደርያ ደንብ የያዘና በማህበሩ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆናል፡፡ ለጨረታ ከቀረቡ ከመኖሪያ ቤቶች ዉጪ የሆኑ ንብረቶችን በጨረታ አሸንፎ የገዛ በሽያጩ ገንዘብ ላይ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ ይከፍላል፡፡ የጨረታ አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች፣ ግብር፣ እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውንም ወጪዎች ይከፍላል፡፡ ንብረቶቹን ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋናው መስሪያ ቤት 42 ፎቅ በአካል በመቅረብ ባንኩ በሚያመቻቸው ፕሮግራም መሰረት መጎብኘት ይቻላል፡፡ በጨረታው ከፍተኛ የሆነ የጨረታ ዋጋ የሰጠ ተጫራች በባንኩ የጨረታ አሸናፊነት ደብዳቤ ከደረሰው ቀን ጀምሮ ቀሪ የሽያጩን ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ክፍያውን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ለሐራጁ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡ ንብረቶቹን በጨረታ አሸንፎ የገዛ ግለሰብ/ድርጅት የሽያጭ ገንዘቡን ከፍሎ ባጠናቀቀ በ15 ቀናት ጊዜ ውስጥ ንብረቱን መረከብ ያለበት ሲሆን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ንብረቱን ካልተረከበ በንብረቱ ላይ ለሚደርስ ጉዳት ባንኩ ኃላፊነት

Closing Date

Check Details

Bank RelatedForeclosuresaleVehicle ForeclosureVehicle Sale Recently

አዲስ ባንክ አ.ማ ለሰጠዉ ብድር በዋስትና የያዘዉን ተሸከርካሪ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Addis Bank

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ አዲስ ባንክ አ.ማ ለሰጠዉ ብድር በዋስትና የያዘዉን ተሸከርካሪ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሰረት ማንኛዉም ተጫራች ሐራጁ በሚካሄድበት ቀን ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ በመገኘት በጨረታዉ ተወዳድሮ ንብረቱን እንዲገዛ ተጋብዟል፡፡ የተበዳሪዉ ስም የንብረት አስያዥ ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ ለጨረታ የቀረበዉ የመያዣ ንብረት አይነት እና ሞዴል የሰሌዳ ቁጥር የሞተር ቁጥር የሻንሲ ቁጥር የጨረታዉ መነሻ ዋጋ ጨረታዉ የሚከናወንበት ቦታ ጨረታዉ የሚከናወንበት ቀንና ሰዓት ግሪን ላንድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር አቶ ዳሪዮ ሞሬሎ አብይ ቅርንጫፍ ተሸከርካሪ-ላንድ ክሩዘር (ሀርድ ቶፕ) ጃፓን ሰራሽ ቶዮታ፤ማኑዋል የ09/2017 ምርት ኮድ 3-A53691 አ.አ 1HZ-0886065 JTEE71J 307039510   16,500,000 (አስራ ስድስት ሚሊየን አምስት መቶ ሺ ብር የባንኩ መኪና ማቆያ በሚገኝበት አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 05 ቁስቋም ማርያም ቤተክርስቲያን ፍትለፊት ሚያዝያ 3 ቀን 2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 4.00-6.00 ሰዓት   ተጫራቾች የጨረታዉን መነሻ ዋጋ 25% በባንኩ የክፍያ ማዘዣ ሰነድ(cpo) አሰርቶ በጨረታዉ ቀን ጨረታው በሚካሄድበት ቦታ በመቅረብ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡ ጨረታዉ በማስታወቂያዉ ላይ በተጠቀሰዉ ቀንና ሰዓት ባለዕዳዎቹ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ፣ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ፣ታዛቢዎች በተገኙበት፣የመያዣ ንብረቱ በሚገኝበት የሚካሄድ ይሆናል፡፡ ጨረታው እለት ተበዳሪዎቹ፤ አስያዥ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቹ ባይገኘም ጨረታው የሚከናወን ይሆናል፡፡ የጨረታዉ አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ ጨረታዉ ከተከናወነበት ማግስት ጀምሮ በሚቆጠር 15 ቀን ዉስጥ ለባንኩ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል፡፡ በእነዚህ ቀናት ዉስጥ ካልከፈለ ግን ለጨረታ ያስያዘዉ ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታዉ ተሰርዞ ለሐራጅ የሚቀርብ ይሆናል፡፡ በጨረታዉ ተሳትፈዉ ላላሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ጥሬ ገንዘብ ወይም ሲፒኦ ወዲያኑ ተመላሽ ይደረግላቸኋል፡፡ ኃ/የተ/የግል ማህበርን ወይም አክሲዮን ማህበርን ወክሎ መጫረት የሚፈልግ ሥራ አስኪያጅ ወይም ም/ሥራ አስኪያጅ የድርጅት የመመስረቻ ጽሑፍ ይዞ መቅረብ ያለበት ሲሆን የሥራ አስኪያጅ ወይም የም/ሥራ አስኪያጅ ለዉጥ ተደርጎ ከሆነ ይህንኑ የሚገልጽ በሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ጽ/ቤት ቃለ ጉባኤ ከመመስረቻ ጽሑፍ ጋር ይዞ መቅረብ አለበት፡፡ የጨረታዉ አሸናፊ ለመንግስት የሚከፈለዉን አስፈላጊ ግብር እና ተጨማሪ እሴት ታክስ ክፍያ ይከፍላል፡፡ ተጫራቾች ለጨረታ የቀረበዉ ንብረት ያለበትን ሁኔታ በተመለከተ ከጨረታዉ ቀን በፊት ባሉ የስራ ቀናት እና ሰዓት በባንኩ አበዳሪ ቅርንጫፍ በመቅረብ በሚያዘጋጀዉ ፕሮግራም መሰረት ንብረቱ ያለበትን ሁኔታ መመልከት ይችላሉ፡፡ ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡ ለተጨማሪ መረጃ አዲስ ባንክ አ/ማ ሕግ አገልግሎት መምሪያ በስልክ ቁጥር 0115571934፣ አብይ ቅርንጫፍ 0118276004 በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡ አዲስ ባንክ አ.ማ

Closing Date

Check Details