National Opportunities

Tender Notice Board

Discover the latest public procurement and private sector tenders from across Ethiopia. Register to unlock full details.

Search Tenders

Browse Categories

Showing 13 to 24 of 58 opportunities
A House & Building SaleBank RelatedForeclosureHouse & Building Foreclosuresale Recently

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ ውስጥ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

Abyssinia Bank

በድጋሜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ ውስጥ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል። ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ንብረት የጨረታ መነሻ ዋጋ ¼ (አንድ አራተኛ) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲ.ፒ.ኦ በአቢሲንያ ባንክ (አ.ማ) ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ። የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ ከባንኩ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ በጨረታ ያሸነፈበትን ንብረት መረከብ ይኖርበታል። በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ በሲ.ፒ.ኦ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል። በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ ይመለስላቸዋል። ተበዳሪው /መያዣ ሰጪው/ በሐራጁ ቀን እና ሰዓት በቦታው መገኘት ይችላሉ። ነገር ግን ባይገኙ ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል። የጨረታው አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች ግብር፣ 15% የተጨማሪ እሴት ታክስ እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውንም ወጪዎች ይከፍላል። ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ካለ ባንኩ የሚከፍል ሲሆን ለቀሪው የሊዝ ክፍያ ገዢው ከሚመለከተው የመንግስት አካል ጋር ይዋዋላል። ንብረቶቹን በሥራ ሰዓት ፕሮግራም አስይዞ መጎብኘት ወይም ማየት ይቻላል። በባንኩ የብድር ፖሊሲ እና መመሪያ መሠረት መስፈርቱን ለሚያሟላ የጨረታው ከፍተኛ ዋጋ አቅራቢ /አሸናፊ/ ባንኩ ከፊል ብድር ሊሰጥ ይችላል። የጨረታ ቦታ አዲስ አበባ ከተማ፣ ቂርቆስ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 7 ለገሀር በሚገኘው የአቢሲንያ ባንክ አ.ማ ዋና መስሪያ ቤት 4ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የፎርክሎዠር እና ዴት ሊቲጌሽን ዲቪዥን የጨረታ ክፍል ውስጥ ነው። ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115 15 11 53 እና 0115 15 07 11 አ.አ በመደወል መጠየቅ ይቻላል። ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የመያዣ ሰጪው ስም የንብረቱ አይነት እና አገልግሎት የቦታው ስፋት በካ.ሜ የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ የጨረታው መነሻ ዋጋ በብር ጨረታው የሚካሄድበት ቀን የምዝገባ ሰዓት የጨረታ ሰዓት 1. አቶ ልዑል ፀሀዬ አባይ ተበዳሪው G+2 የሆነ መኖሪያ ቤት 239 ETH0001005000- 00004274946 የቦታው ልዩ መለያ ኮድ AA000051309543 አ/አበባ ከተማ፣ የካ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 13 /ባሁኑ ለሚ ኩራ ክ/ከተማ/ 48,444,976.27 ሐምሌ 01 ቀን 2018 ዓ.ም 4:30-5:30 5:30-6:00  

Closing Date

Check Details

Bank RelatedForeclosureIndustry & Factory Foreclosuresale Recently

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን እና በሰንጠረዡ ውስጥ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

Abyssinia Bank

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን እና በሰንጠረዡ ውስጥ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል። ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ንብረት የጨረታ መነሻ ዋጋ ¼ (አንድ አራተኛ) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲ.ፒ.ኦ በአቢሲንያ ባንክ (አ.ማ) ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ። የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ ከባንኩ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ አጠቃሎ ከፍሎ በጨረታ ያሸነፈበትን ንብረት መረከብ ይኖርበታል። በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ በሲ.ፒ.ኦ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል። በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ ይመለስላቸዋል። ተበዳሪው /መያዣ ሰጪው/ በሐራጁ ቀን እና ሰዓት በቦታው መገኘት ይችላሉ። ነገር ግን ባይገኙ ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል። የጨረታው አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች፣ ግብር፣ 15% የተጨማሪ እሴት ታክስ እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውንም ወጪዎች ይከፍላል። ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ካለ ባንኩ የሚከፍል ሲሆን ለቀሪው የሊዝ ክፍያ ገዢው ከሚመለከተው የመንግስት አካል ጋር ይዋዋላል። ንብረቱን በሥራ ሰዓት ፕሮግራም አስይዞ መጎብኘት ወይም ማየት ይቻላል። በባንኩ የብድር ፖሊሲ እና መመሪያ መሠረት መስፈርቱን ለሚያሟላ የጨረታው ከፍተኛ ዋጋ አቅራቢ /አሸናፊ/ ባንኩ ከፊል ብድር ሊሰጥ ይችላል። የጨረታ ቦታ አዲስ አበባ ከተማ፣ ቂርቆስ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 7፣ ለገሀር በሚገኘው የአቢሲንያ ባንክ አ.ማ ዋና መስሪያ ቤት ህንፃ B 4ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የፎርክሎዠር እና ዴት ሊቲጌሽን ዲቪዥን የጨረታ ክፍል ውስጥ ነው። ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115 15 11 53 እና 0115 15 07 11 አ.አ በመደወል መጠየቅ ይቻላል። ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የመያዣ ሰጪው ስም የንብረቱ አይነት እና አገልግሎት የቦታው ስፋት በካ.ሜ የይዞታ ባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ የጨረታው መነሻ ዋጋ በብር ጨረታው የሚካሄድበት ቀን የምዝገባ ሰዓት የጨረታ ሰዓት 1. ዘጌ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር አቶ ሙሉጌታ ጸሀይ ፋብሪካ /ኢንዱስትሪያል/ ግንባታው ያልተጠናቀቀ   10,000 ባህኢፓ/0279/2012 ባህር ዳር ከተማ፣ ጣና ክ/ከተማ፣ ቀበሌ 16   46,545,528.36 ሐምሌ 07 ቀን 2018 ዓ.ም 4:30-5:30 5:30-6:00 2. ሻምበል እያዩና ቤተሰቦቹ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ፋብሪካ /ኢንዱስትሪያል/ ግንባታው ያልተጠናቀቀ   8,000 ባህኢፓ/0034/09 ባህር ዳር ከተማ፣ ግንቦት 20 ክ/ከተማ፣ ቀበሌ 14 49,523,752.08 ሐምሌ 07 ቀን 2018 ዓ.ም 8:30-9:30 9:30-10:00  

Closing Date

Check Details

A House & Building SaleBank RelatedForeclosureHouse & Building Foreclosuresale Recently

ዘመን ባንክ አ.ማ ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዘውን ከዚህ በታች የተመለከተውን ቤት ባለበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/1990(እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Zemen Bank

የመጀመሪያ የሐራጅ ማስታወቂያ ዘመን ባንክ አ.ማ ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዘውን ከዚህ በታች የተመለከተውን ቤት ባለበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/1990(እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪው  ስም የአስያዡ ስም የንብረቱ አድራሻ የቦታው ስፋት በሜትር ካሬ የይዞታ ልዩ መለያ ቁጥር የንብረቱ ዓይነት የሐራጅ መነሻ ዋጋ ሐራጅ የሚከናወንበት ከተማ ክ/ከተማ እና ወረዳ የቤት.ቁ ቀን የምዝገባ ሰዓት የጨረታው ሰዓት 1  ሽሬሻንሃይ ኢንዱስትሪ እና ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር አቶ አወል አብዱራሂም ኢብራሂም እና ወ/ሮ ባድራት አብደላ ኢብራሂም አዲስ አበባ ቦሌ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 08  አዲስ  175  ካ.ሜ AA000060806472  ለመኖሪያ ቤት አገልግሎት የሚውል (G+1) ቤት ብር 14,433,563.52 (አስራ አራት ሚሊዮን አራት መቶ ሰላሳ ሶስት ሺህ አምስት መቶ ስልሳ ሶስት ብር ከ52ሣ) ሚያዚያ  30  ቀን 2018 ዓ.ም  ጠዋት 3፡30-5.00   ጠዋት 5.00-5.50     የሐራጅ ደንቦች፡- ተጫራቾች የንብረቱን የመነሻ ዋጋ ¼ (አንድ አራተኛ) የጨረታ ማስከበሪያ በዘመን ባንክ አ.ማ ስም የተዘጋጀ በባንክ በተመሰከረ የክፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡ አሸናፊው/ዋ የሚለየው በደብዳቤ ሲገለጽ ነው፡፡ አሸናፊው/ዋ አሸናፊነታቸው በደብዳቤ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ በሚቆጠር 15 ቀናት ውስጥ ያሸነፉበትን ዋጋ አጠቃለው መክፈል አለባቸው፡፡ ይህንን ካላደረጉ ያስያዙት ሲፒኦ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል፣ እንደገና ጨረታው ይካሄዳል፣ የዋጋ መቀነስ ከተከሰተ አግባብነት ባላቸው ህጎች መሰረት ልዩነቱን የመጀመሪያው አሸናፊ እንዲከፍሉ ይጠየቃሉ፡፡ ጨረታው በሚካሄድበት አዳራሽ ውስጥ መገኘት የሚችሉት ሲፒኦ ያስመዘገቡ ተጫራቾች ብቻ ናቸው፡፡ ንብረቱን አስመልክቶ ማንኛውንም ለመንግስት ሊከፈል የሚገባውን ክፍያ የንብረት ግብር፣ የቤት ማህበር መዋጮ፣ ውዝፍ ሊዝ ክፍያ፣ የአከራይ ተከራይ ግብር፣ ሌሎች ያልተከፈሉ ክፍያዎች ወዘተ (ካሉ) እነዚህን ክፍያዎች በሙሉ በጨረታው አሸናፊ የሚከፈል ይሆናል፡፡ የሐራጅ ሂደቱ ከተጀመረ በኃላ ማንም ተጫራች መውጣት እና መግባት አይፈቀድም፣ ተጫራቹ ሳይፈቀድለት ማናቸውንም ዓይነት ንግግር ማድረግ አይችልም፡፡ ይህንን ደንብ የማያከብር እና ጨረታውን የሚያውክ ተጫራች ካለ እንዲወጣ ተደርጎ ጨረታው በቀሩት ተጫራቾች ይቀጥላል፡፡ የባንኩን የብድር ፖሊሲ እና ሥነ-ሥርአት ለሚያሟሉ ተጫራቾች የንብረቱን የሐራጅ መነሻ ዋጋውን መጠን በከፊል የሚሸፍን ብድር ባንኩ ሊያመቻች ይችላል፡፡ ባንኩ ብድሩን በማናቸውም ሁኔታ ለአሸናፊው ባይፈቀድ/ባይሰጥ አሸናፊው በዚህ የሐራጅ ደንብ ተ.ቁ 2 ላይ ያለውን ግዴታ እና የተቀሩት ግዴታዎችን ቀሪ አያደርግላቸውም፡፡ ባንኩ ንብረቱን በገዥው ስም እንዲዞር ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይፅፋል፡፡ ከስም ዝውውር ጋር ያሉ ማናቸውንም ክፍያዎች ገዥው ይከፍላል፡፡ የሐራጅ ሽያጩ የሚከናወነው ሰንጋ ተራ በሚገኘው በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት 18ኛ ፎቅ ላይ ነው፡፡ ባንኩ በሚያወጣው የጉብኝት ፕሮግራም መሰረት ተጫራቾች የሚሸጠውን ቤት መጎብኘት ይችላሉ፡፡ ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-6-68 62 16 ወይም 0911152490 ወይም 0911456203 ወይም 0919 60 26 48 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡ ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ዘመን ባንክ አ.ማ Sengatera, Ras. Abebe Aregay Street, P.O.Box 1212 Addis Ababa, Ethiopia

Closing Date

Check Details

A House & Building SaleBank RelatedForeclosureHouse & Building Foreclosuresale Recently

ብርሃን ባንክ አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረትቶች በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 216/92 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Birhan international bank s.c

                     ብርሃን ባንክ አ.ማ                    እንደ ስማችን ብርሃን ነው ስራችን!                      BERHAN BANK S.C                      የሐራጅ ማስታወቂያ          ብርሃን ባንክ አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረትቶች በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 216/92 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች በመገንዘብ ማክበር ይኖርባቸዋል፡፡ ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋውን የ1/4 (አንድ አራተኛ) (ሲፒኦ) በብርሃን ባንክ አ.ማ ስም ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡ የጨረታው አሸናፊ ጨረታውን እንዳሸነፈ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ ንብረቱን መረከብ አለበት፡፡ በእነዚህ ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡ በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ይመለስላቸዋል፡፡ የመኖሪያ ቤቶችና ንግድ ቤቶች  ጨረታ ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ ይከናወናል፡፡ የጨረታ አሸናፊው በሚገዛው ንብረት ላይ የሚፈለግ ማናቸውም ለመንግስት የሚከፈሉ ግብር፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የስም ማዛወሪያ ክፍያዎች እና የሊዝ ክፍያዎች ይመለከተዋል፡፡ መያዣ ሰጪዎች ሐራጁ በሚከናወንበት ቦታ ቀንና ሰዓት መገኘት ይችላሉ፡፡ ባይገኙ ግን ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል፡፡ ለጨረታ የቀረቡትን ንብረቶች በስራ ሰዓት ኘሮግራም አስይዞ ለመጐብኘት ይቻላል፡፡ በባንኩ ብድር መምሪያ መስፈርት መሰረት እና በተሰጠው ግዜ ዉስጥ የሚፈለግበትን ለሚያሞላ ተጫራች ባንኩ እስከ 50% ብድር ሊያመቻች ይችላል፡፡ ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡ የመኖሪያና ንግድ ቤቶች   ተ.ቁ   የተበዳሪዉ ስም   የመያዣ ሰጭዉ ስም   መኖሪያ/ የንግድ ቤት የሚገኝበት አድራሻ   የቦታው ስፋት በካሬ ሜትር   የንብረቱ አገልግሎት   የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር   የጨረታ መነሻ ዋጋ   ጨረታዉ የሚካሄድበት ቀን እና ሰዓት፤ 1. ምሳሌ ወልደስላሴ ምሳሌ ወልደስላሴ አዲስ አበባ ከተማ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ወረዳ 02 235 ካ.ሜ ቅይጥ AA000080203168 64,800,000.00 ሰኔ 23 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-5፡30 2. አረጋ ቀጭኔ ከበቡሽ ሜጊሶ ሆሳዕና ከተማ አራዳ ቀበሌ 400 ካ.ሜ መኖሪያ ቤት 11628/01 & 1167/01 4,600,000.00 ሰኔ 24 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-5፡30 3. አስቻለው በቀለ አስቻለው በቀለ አለታ ጩኮ ከተማ 01 ቀበሌ 546 ካ.ሜ ንግድ 264/2010 4,100,000.00 ሰኔ 25 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-5፡30 4. ሀብታሙ ስራብዙ ሀብታሙ ስራብዙ ነቀምት ከተማ 02 ቀበሌ 81.84 ካ.ሜ ንግድ OR008010704039 5,700,000.00 ሰኔ 26 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-5፡30 ተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥሮች 011-6506900 እና 011-6506276 በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡

Closing Date

Check Details

Bank RelatedForeclosuresaleVehicle ForeclosureVehicle Sale Recently

 አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ በሰንጠረዥ የተገለፁትን ተሽከርካሪዎች በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣንና ውክልና መሠረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Awash Bank

   የጨረታ ማስታወቂያ  አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ በሰንጠረዥ የተገለፁትን ተሽከርካሪዎች በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣንና ውክልና መሠረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡   ተ.ቁ.   የተበዳሪው ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ   የሰሌዳ ቁጥር     የሻንሲ ቁጥር   የሞተር ቁጥር የተሽከርካሪው ዓይነት የጨረታ መነሻ ዋጋ   የጨረታ ቀን የጨረታ ስዓት 1   ሾቾች ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ካርል አደባባይ አአ -03-B57378 MALAF51CJNM193673   G4HGNM138244   ሀዩንዳይ  አቶዝ አውቶሞቢል (2022) 1,050,000 16/10/18 4፡00-5፡00 ማሳሰቢያ፡– ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% /ሃያ አምስት በመቶ/ በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) አሰርተው ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው የሚካሄደው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ባለዕዳው ወይም ሕጋዊ ወኪሉ፣ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት የባንኩ ዋናው መ/ቤት ጊዜያዊ ጽ/ቤት በሚገኝበት ህንጻ ውስጥ ይካሄዳል፡፡ተበዳሪው/አስያዡ በጨረታው ቀን ባይገኙም ሃራጁ በተያዘለት ቀን/ጊዜ ይካሄዳል። ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡ከፍተኛ ዋጋ ላቀረበ ተጫራች ግን ባንኩ ዋጋውን የሚቀበል መሆን አለመሆኑን ከጨረታው በኋላ ባሉት አምስት ቀናት ውስጥ ለተጫራቹ ያሳውቃል፡፡ በጨረታው አሸናፊ የሆነ ተጫራች የአሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ ለባንኩ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል፡፡ ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ ለማያደርግ ተጫራች ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይደረጋል፡፡ በተሸከርካሪው ሽያጭ ላይ የተ.እ.ታ. የሚታሰብ ሲሆን ተሽከርካሪውን በማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈል ታክስና ማንኛውንም ክፍያ ገዢ ይከፍላል፡፡ ለተጨማሪ መረጃ የሕግ አገልግሎት 0115-57-00-75 ወይም 0115-57-01-35 ብሎ መደወል ወይም በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል፡፡ 8 ባንኩ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ አዋሽ ባንክ  

Closing Date

Check Details

Bank RelatedConsultancyEngineering Related ConsultancyInstallationPurchaseSoftware Purchase Recently

Zemen Bank S.C invites interested and eligible bidders for the below procurements.

Zemen Bank

Invitation to Bid International Competitive Bid Zemen Bank S.C invites interested and eligible bidders for the below procurements. No. Description Bid Ref. No Amount of Bid Security in ETB/Equivalent 1. Enterprise Architecture Redesign Consultancy and Tool Implementation Services Re-ZB/19/26 350,000.00 2. Enterprise Full Stack Observability and Monitoring Platform ZB/20/26 1,000,000.00 3. Supply, Installation, Commissioning, Training & Support of Governance and Identity Access Management Solution ZB/21/26 1,000,000.00 4. Different EMV Chip Cards ZB/23/26 300,000.00       Interested and eligible Bidders may obtain further information from Zemen Bank S.C and collect the bidding document during office hour Monday to Friday from 8:30 AM to 5:00 PM and Saturday 8:30 to 12:00 Noon starting from this announcement until bid closing date. A complete set of bidding documents in English may be purchased by interested Bidders at the address given below upon deposit of a non-refundable fee of Birr 230.00 (Birr Two Hundred Thirty -Including VAT) for each in Account No. 1031710004707010 at any Branch of the Bank. The method of payment will be in cash. Bid proposal must be delivered to the address below on or before June 16, 2026 at 5:00 PM. All bids must be accompanied by a bid security of the amount mentioned in the table above in the form of CPO or an unconditional Bank Guarantee in the name of ZEMEN BANK S.C. Bids proposal will be open at the address below on June 17, 2026 at 9:00 AM, 9:10 AM, 9:20 AM and 9:30 AM respectively. Documents will be issued and Bids must be delivered to Procurement & Contract Management Department, Sengatera, Ras Abebe Aregay Street, Zemen Bank SC HQ 15th floor, Telephone 0115570977/0115573525 Zemen Bank S.C reserves the right to reject any item in the bid or all.   ዘመን ባንክ አ.ማ Sengatera, Ras. Abebe Aregay Street, P.O.Box 1212 Addis Ababa, Ethiopia

Closing Date

Check Details

Bank RelatedForeclosureIndustry & Factory Foreclosuresale Recently

ዳሸን ባንክ  በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን  የተበዳሪ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል፡፡

Dashen Bank

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ  ቁጥር ዳባ/ብማ/0024/26 ዳሸን ባንክ  በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን  የተበዳሪ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል፡፡ ተ.ቁ     የተበዳሪዉ ስም አበዳሪዉ ቅርንጫፍ   የአስያዥ ስም ቤቱ የሚገኝበት  አድራሻ የንብረቱ አይነት የጫረታ መነሻ ዋጋ ጨረታዉ የሚካሄድበት ቀን ሰዓት ቦታ ከተማ ቀበሌ የካርታ ቁጥር የቦታ ስፋት 1 እርዛ አማካሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ባህር ዳር እርዛ አማካሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ባህር ዳር መሸንቲ 0260/12 10,000ካ.ሜ   የፋብሪካ ህንፃ 55,828,192 19/10/2018 ዓ.ም   4፡00-6፡00 ህንፃ በሚገኝበት አድራሻ ማሳሰቢያ ተጫራቾች የጨረታዉን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ የባንክ ክፍያ ማዘዣ (P.O) በዳሽን ባንክ ስም በማዘጋጀት በጨረታው ዕለት ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት ቤቱ በሚገኝበት አድራሻ ይካሄዳል፡፡ የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ ሌሎች ግብሮችና እና ሌላ ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ይከፍላል፡፡ የጨረታው አሸናፊ ደብዳቤ ከተሰጠበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል፡፡ ባይከፍል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም፡፡ በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሀራጅ ሲቀርብ ለሚታየዉ የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል፡፡ በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያሲያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡ በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ፤ ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል፡፡ የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሠዓት 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡ ጨረታው ተጀምሮ በተቀመጠው ሰዓት ውስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል፡፡ ከፍተኛ ዋጋ ያቀረበው ተጫራች የጨረታዉ አሸናፊ ነዉ የሚባለዉ አሸናፊነቱን የሚገልጽ ደብዳቤ በፅሁፍ ሲደርሰዉ ነዉ፡፡ ባንኩ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0111-70-45-49 ወይም 0111-70-40-38 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡                                                                                              ዳሸን ባንክ አ.ማ

Closing Date

Check Details

Bank RelatedElectronics EquipmentPurchase Recently

Hibret Bank would like to invite interested Local and International Bidders to bid for the supply & related service of the following ATMs:

Hibret Bank

Bid No. HB/­030/2026 Invitation to Bid Hibret Bank would like to invite interested Local and International Bidders to bid for the supply & related service of the following ATMs: S.No Description Unit Quantity 1 Standard Lobby ATM Pcs 30 2 Standard TTW ATM Pcs 20 3 Recycler Lobby ATM Pcs 5      Interested bidders shall submit their proposals as per the following conditions. The bid document shall be obtained commencing April 28, 2026 from Procurement Division, which is located at Lideta sub city, Woreda 08, Ras Abebe Aregay Street, in front of Addis Abeba University School Of Commerce, Hibir Tower, 19th floor against payment of a non-refundable fee of Birr 500.00 (five hundred Birr) or its equivalent US dollar in Account Number IN0403007 in any branch of Hibret Bank during office hours. Interested bidders are advised to review the bid document carefully before preparing & submitting their bids. Bids must be submitted on May 20, 2026 until 2:00 PM at Hibret Bank Head Office, Procurement Division Hiber Tower 19th floor. Each bid must be presented in a sealed envelope and strictly in accordance with the instruction to bidders indicated in the bid document. The bid will be opened at Hibret Bank Head Office located at Lideta sub city, Woreda 08, Ras Abebe Aregay street, Hibir Tower, 4th floor at presence of bidders or their representative who choose to attend in the bid opening on May 20, 2026 at 2:30 P.M Failure to observe the instructions & conditions provided in the bid document will constitute grounds for rejection of the bidder from competition. Bidders have to furnish the guarantee from other bank (out of Hibret Bank). The Bank reserves the right to accept or reject the bid partly or totally.   For additional information bidders can contact by the following address. Tel. 011 465 5222 ext. 212 and 211 or 011 4673208 Hibret Bank  

Closing Date

Check Details

A House & Building SaleBank RelatedForeclosureHouse & Building Foreclosuresale Recently

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ወ/ሮ አማረች መልካሙ አቢተው የተበደሩትን ገንዘብ በብድር ውላቸው መሠረት ስላልከፈሉ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል የተመዘገባውንና ያሳገደዉን ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል፡፡

Cooperative Bank of Oromia

                    Baankii Hojii Gamtaa Oromiyaa                 የኦሮሚያ ኀብረት ሥራ ባንክ                                        ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ወ/ሮ አማረች መልካሙ አቢተው የተበደሩትን ገንዘብ በብድር ውላቸው መሠረት ስላልከፈሉ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል የተመዘገባውንና ያሳገደዉን ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ማንኛውም ተጫራች ሐራጁ በሚካሄድበት ዕለት በኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት በመቅረብ ጨረታው ላይ እንዲሳተፍ ተጋብዟል፡፡   ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ  ስም የንብረቱ ዓይነት አበዳሪው ቅርንጫፍ ለጨረታ የቀረበው ንብረት አድረሻና ዝርዝር ሁኔታ የቦታ ስፋት በካ.ሜ የጨረታው መነሻ ዋጋ ብር ጨረታው የሚካሄድበት  ቀን እና ሰዓት ክልል ከተማ ዞን ክ/ከተማ ቀበሌ/ወረዳ የካርታ ቁ. 1 ወ/ሮ አማረች መልካሙ አቢተው አቶ ቡሎ በዳሶ ኤጋቲ የንግድ ድርጅት ሀዋሳ   ኦሮሚያ   ቢሻን ጉራቻ   —   በቀድሞ ቀበሌ 01 በአሁኑ አባስ ወረዳ     WMMLM/00113/09   2050 23,205,526.47   10/10/ 2018 ዓ.ም ከ4፡00-6፡00 ሰዓት ላይ ይካሄዳል 2 ወ/ሮ አማረች መልካሙ አቢተው አቶ ቡሎ በዳሶ ኤጋቲ የንግድ ድርጅት ሀዋሳ ሲዳማ ሀዋሳ መናኻሪያ ጉዌ   31008 700 10,936,193.30 10/10/ 2018 ዓ.ም ከ8፡00-10፡00 ሰዓት ላይ ይካሄዳል 3 ወ/ሮ አማረች መልካሙ አቢተው አቶ ቡሎ በዳሶ ኤጋቲ የመኖሪያ ቤት ሀዋሳ ኦሮሚያ ቢሻን ጉራቻ   — በቀድሞ ቀበሌ 01 በአሁኑ አባስ ወረዳ   WMMLM/00144/00 300 4,663,428.36 11/10/ 2018 ዓ.ም ከ4፡00-6፡00 ሰዓት ላይ ይካሄዳል 4 ወ/ሮ አማረች መልካሙ አቢተው አቶ ቡሎ በዳሶ ኤጋቲ የመኖሪያ ቤት ሀዋሳ ኦሮሚያ ቢሻን ጉራቻ    — በቀድሞ ቀበሌ 01 በአሁኑ አባስ ወረዳ   WMMLM/00143/00 200 2,396,154.63 11/10/ 2018 ዓ.ም ከ8፡00-10፡00 ሰዓት ላይ ይካሄዳል ተጫራቾች እንዲያውቋቸው ተጫራቾች ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት የጨረታውን መነሻ ዋጋ ¼(25%) የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ ክፍያ ማዘዣ ሲፒኦ በኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ስም አሰርተው ይዘው ቀርበው በማስመዝገብ በጨረታው ላይ ለመሳተፍ ይችላሉ፡፡ ጨረታውን በድርጅት ስም የሚጫረት ተጫራች በዘመኑ የታደሰ ንግድ ምዝገበ፣ ንግድ ፍቃድና የድርጅቱን ውክልና እና መታወቂያ ይዞ መቅረብ አለበት:: ጨረታው ከላይ በተገለፀው መሠረት ባለዕዳው ወይም ህጋዊ ወኪሉ በተገኛበት ይካሄዳል! ባለዕዳው ወይም ህጋዊ ወኪሉ ሳይገኙ ቢቀሩ ግን ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል፡፡ ንብረቱን መጎብኘት የሚፈልግ ተጫራጭ በሥራ ሰዓት በስልክ ቁጥር 0913496178/0917366842 ላይ በመደወል መጎብኘት ይቻላል፡፡ የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አሥራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል አለበት፡፡ በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ንብረቱ በድጋሚ ለሐራጅ እንዲቀርብ ይደረጋል፡፡ በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ወይንም ጥሬ ገንዘብ ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረጋል፡፡ የጨረታው አሸናፊ በህጉ መሠረት ለመንግስት የሚከፈለውን ማንኛውንም የታክስ ክፍያ፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን ከፍሎ ስሙ ወደ እረሱ እንዲዘወር ያደርገል፡፡ ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ  

Closing Date

Check Details

A House & Building SaleBank RelatedForeclosureHouse & Building Foreclosuresale Recently

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡  

Nib International Bank

        በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ                        የሐራጅ ቁጥር – ንኢባ/031/18 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡            ተ.ቁ የተበዳሪው  ስም የንብረት አስያዥ ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ                                                                                                             የመያዣ ንብረቱ መለያ የሐራጁ መነሻ ዋጋ በብር የሐራጁ ቀንና ሰዓት        አድራሻ የንብረቱ ዓይነት የካርታ ቁጥር የቦታ ስፋት (በካ.ሜ) 1   በርበሮ ፔትሮ ኬሚካል ኢንዱስትሪ ኃ.የተ.የግል ማህበር   ግሩም ሆስፒታል ኃ.የተ.የግል ማህበር   ንብ ፕሪሚዬም አዲስ አበባ ከተማ፣ አዲስ ከተማ ክ/ከተማ B+G+2 የሆስፒታል ህንፃ AA000020500229 1496  148,781,000.00   10/10/2018 ዓ.ም ከ4:00-6:00 ሰዓት 2 አዲስ አበባ ከተማ፣ አዲስ ከተማ ክ/ከተማ B+G+1 የሆስፒታል ህን AA000020500272 832  106,440,000.00   10/10/2018 ዓ.ም ከ8:00-10:00 ሰዓት 3 አዲስ አበባ ከተማ፣ አዲስ ከተማ ክ/ከተማ G+1 የሆስፒታል ህንፃ AA000020500268 525.4   43,589,000.00 11/10/2018 ዓ.ም ከ4:00-6:00 ሰዓት 4 አዲስ አበባ ከተማ፣ አዲስ ከተማ ክ/ከተማ G+1 የሆስፒታል ህንፃ AA000020500187 724.9   55,322,000.00   11/10/2018 ዓ.ም ከ8:00-10:00 ሰዓት   ማሳሰቢያ፦ ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ ክፍያ ማዘዣ (C.P.0) በንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ስም በማሰራት በሐራጁ ቀን፣ ሰዓትና ቦታ በመገኘት መሣተፍ ይችላሉ፡፡ የሐራጁ አሸናፊ ያሸነፈበትን ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል የሚገባው ሲሆን ካልከፈለ ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም፡፡ ባንኩ ስመንብረቱ ለገዥው እንዲዛወር ለሚመለከተው የመንግስት አካል ተገቢውን የድጋፍ ደብዳቤ ይጽፋል፡፡ ገዥው የተጨማሪ እሴት ታክስንና ሌሎች ከሽያጩ እና ከስም ማዛወር ጋር በተያያዘ በህግ ገዢ ሊከፍላቸው የሚገባቸውየመንግስትክፍያዎች የመክፈል ግዴታአለበት፡፡ በሐራጁ ላይ ተበዳሪ/አስያዥወይምህጋዊወኪሎቻቸውመገኘትየሚችሉሲሆን፣ባይገኙምሂደቱየሚቀጥልይሆናል፡፡ ሐራጁ የሚካሄደው በአዲስ አበባ ከተማ፣ ልደታ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 07፣ ሰንጋ ተራ ንግድ ስራ ትምህርት ኮሌጅ ፊት ለፊት ባለው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ህንፃ 3ኛ ፎቅ ነው፡፡ በባንኩ የብድር ፖሊሲ እና በብሄራዊ ባንክ መመሪያ መሰረት መስፈርቱን ለሚያሟላ የሐራጁ ከፍተኛ ዋጋ አቅራቢ ባንኩ እስከ 50% ብድር ሊያመቻች ይችላል፡፡ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በስልክ ቁጥር 0115571685 ወይም 0114622032 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡ ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ሐራጁን በማንኛውም ጊዜ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡                                                                                                                 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ

Closing Date

Check Details

A House & Building SaleBank RelatedForeclosureHouse & Building Foreclosuresale Recently

ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና በተሻሻለው 216/92 ለባንኮችና ለማይክሮ ፋይናንስ በተሰጠው ስልጣን መሠረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

harbu micro finance

       ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ     Harbu Micro Finance Institution S.Co. የጨረታ ማስታወቂያ ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና በተሻሻለው 216/92 ለባንኮችና ለማይክሮ ፋይናንስ በተሰጠው ስልጣን መሠረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች በመገንዘብ ማክበር ይኖርባቸዋል፡፡   ተ.ቁ   የተበዳሪዉ ስም   የመያዣ ሰጭዉ ስም   መኖሪያ/ የንግድ ቤት የሚገኝበት አድራሻ   የቦታው ስፋት በካሬ ሜትር   የንብረቱ አገልግሎት   የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር   የጨረታ መነሻ ዋጋ   ጨረታዉ የሚካሄድበት ቀን እና ሰዓት፤ ጨረታው የሚከናወንበት ቦታ 1 አየለ ቃሚሶ እና  ኩሜ ቦሌ ባዩሽ በቀለ ባሌ ሐዋሳ ከተማ ታቦር ክ/ከተማ ፣  ጥልቴ ቀበሌ፣  የቤ.ቁ አዲስ 99 ካሬ መኖሪያ ቤት 3876 1,043,435.50/100(አንድ ሚሊዩን አርባ ሶስት ሺ አራት መቶ ሰላሳ አምስት ብር ከ50/100) ሰኔ 11 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-5፡00   ሀዋሳ ቅ/ፅ/ቤት 2 ገረመው ነጋ ገረመው ነጋ ሐዋሳ ከተማ ቱራ ክ/ከተማ ፣  ዳቶ ቀበሌ፣  የቤ.ቁ አዲስ 200 ካሬ መኖሪያ ቤት የይዞታ ማረጋገጫ ቁጥር B143/4607 ፤ የቦታ መለያ B143/4607 ፤   530,765.70/ አምስት መቶ ሰላሳ ሺ ሰባት መቶ ስልሳ አምስት ብር ከ70/100/ ሰኔ 11 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 8፡00-9፡00   ሀዋሳ ቅ/ፅ/ቤት 3 ንጉሴ አገኘውና መሰረት ጴጥሮስ ዘውዴ ሳርሚሶ ሐዋሳ ከተማ አዲስ ከተማ ክ/ከተማ ፣  ዳካ ቀበሌ፣  የቤ.ቁ አዲስ 150 ካሬ መኖሪያ ቤት B6047/1228 4,000,000/አራት ሚሊዬን ብር/ ሰኔ 12 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-5፡00   ሀዋሳ ቅ/ፅ/ቤት ንብረቱ አይነት / መኖሪያ ቤት   ማሳሰቢያ ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ከሚያዚያ 26 ቀን 2018 ጀምሮ እስከ ሰኔ 10 ቀን 2018 ዓ.ም ባሉት የስራ ቀናት በተቋሙ ዋና መስሪያ ቤት አሊያም ደግሞ በተቋሙ ሀዋሳ ቅርንጫፍ መቀርቦ መውሰድ ይችላል፡፡ ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊወኪሉ የጨረታውን መነሻ ዋጋ ሀያ አምስት በመቶ (25%) የጨረታ ማስከበሪያ የባንክ ክፍያ ማዘዣ ሲፒኦ በተቋሙ ስም በማሰራትና በማስያዝ አሊያም በጥሬ ገንዘብ በአካል ቀርቦ በማስያዝ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡ ከፍተኛ ዋጋ የሠጠው ተጫራች የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው ከተቋሙ አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ በፅኁፍ ሲደርሰው ብቻ ነው፡፡ የጨረታው አሽናፊ  /ገዥ/ አሸናፊነታቸው  ከተቋሙ  በደብዳቤ  ከተገለጸላቸው  ቀን  ጀምሮ  ያሸነፉበትን  ጠቅላላ  ዋጋ  በአስራ አምስት (15) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ በመክፈል ንብረቱን መረከብ ይኖርበታል፡፡ በተጠቀሰው ቀናት ውስጥ ንብረቱን ካልተረከበ ንብረቱ ላይ ለሚደርስ ጉዳት ተቋሙ ኃላፊነት አይወስድም፡፡  በተጠቀሱት ቀናት ቀሪውን ክፍያ አጠናቆ ከፍሎ ንብረቱን ባይረከብ ጨረታው ዉጤት ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ/ሲፒኦ/ ለተቋሙ ገቢ ሆኖ ጨረታው በድጋሚ ይካሄዳል፡፡ በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ በእለቱ ይመለስላቸዋል፡፡ የጨረታው አሸናፊ/ ገዢ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች የሊዝ ክፍያን ጨምሮ ፤ ግብር ፣ በዋጋው ላይ የሚታሰብ ተጨማሪ እሴት ታክስ 15% እንዲሁም፣ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ እና ሌሎች ወጪዎች ገዢ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ታክስና ግብሮች  ገዢው ይከፍላል:: ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ሲመጡ ማንነታቸውን የሚገልፅ( የቀበሌ፤ የመንጃ ፈቃድ፤ እንዲሁም ብሄራዊ

Closing Date

Check Details

A House & Building SaleBank RelatedForeclosureHouse & Building ForeclosureIndustry & Factory Foreclosuresale Recently

አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት  ግንቦት 21 ቀን 2018 ዓ.ም. ለሚያካሂደው የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ/35/2018 ሚያዚያ 21 ቀን በወጣው የሪፖርተር ጋዜጣ ገጽ 17 ከተራ ቁጥር 5 እስከ 7 ያሉት የሀራጅ ማካሄጃ ቀን ግንቦት 20 ቀን 2018 ዓ.ም. ተብሎ የተጻፈው በስህተት ስለሆነ ከዚህ በታች በተገለፀው መሰረት ግንቦት 21

Amhara Bank S.C

 የሐራጅ ማስታወቂያ ማስተካከያ አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት  ግንቦት 21 ቀን 2018 ዓ.ም. ለሚያካሂደው የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ/35/2018 ሚያዚያ 21 ቀን በወጣው የሪፖርተር ጋዜጣ ገጽ 17 ከተራ ቁጥር 5 እስከ 7 ያሉት የሀራጅ ማካሄጃ ቀን ግንቦት 20 ቀን 2018 ዓ.ም. ተብሎ የተጻፈው በስህተት ስለሆነ ከዚህ በታች በተገለፀው መሰረት ግንቦት 21 ቀን 2018 ዓ.ም. ተብሎ የተስተካከለ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ለመጀመሪያ  ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ   ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ የንብረቱ አድራሻ የቦታው ስፋት የባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር የንብረቱ ዓይነት/የይዞታው አገልግሎት የጨረታ መነሻ ዋጋ /ብር/ ጨረታው የሚከናወንበት ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ   ቀበሌ ቀን ሰዓት      ቦታ   5   ሀይማኖት ፈቃዴ ቢሻው   ሀይማኖት ፈቃዴ ቢሻው ባህርዳር – ባህርዳር     11 200  ካሬ ሜትር 30/07/05 መኖሪያ 8,095,805.05 ግንቦት 21 ቀን 2018 ዓ.ም   ከጠዋቱ  4-5 ሰዓት አማራ ባንክ ባህርዳር ዲሰትሪክት ጽ/ቤት (ባህርዳር )   6   ዮሴፍ ነጋ ጌቱ   ዮሴፍ ነጋ ጌቱ ባህርዳር ቡሬ ቡሬ –   – 6300 ካሬ ሜትር BIAIP/006/2012 ፋብሪካ 20,003,475.78 ግንቦት 21 ቀን 2018 ዓ.ም   ከሰአት በኋላ  ከ8- 9 ሰዓት አማራ ባንክ ባህርዳር ዲሰትሪክት ጽ/ቤት (ባህርዳር )   7   አቮል የምግብ እና መጠጥ አቅራቢ ኃ/የተ/የግ/ማህበር   በላይነሽ ብርሃኑ ገ/ህወት በላይ ዘለቀ አፄ ቴዎድሮስ ባህርዳር –   – 300 ካሬ ሜትር አፄቴ/9726/2015 መኖሪያ 22,312,051.97 ግንቦት 21 ቀን 2018 ዓ.ም   ከሰአት በኋላ  ከ9- 10 ሰዓት   አማራ ባንክ ባህርዳር ዲሰትሪክት ጽ/ቤት (ባህርዳር )  

Closing Date

Check Details