National Opportunities

Tender Notice Board

Discover the latest public procurement and private sector tenders from across Ethiopia. Register to unlock full details.

Search Tenders

Browse Categories

Showing 13 to 24 of 37 opportunities
Agriculture ProductPurchase Recently

ካቶሊክ ካሪታስ ኢትዮጵያ መሰረቱን በኢትዮጵያ ያደረገ በጎ አድራጎት ድርጅት በሶዶ /ጽ/ቤት Agriculture-focused Dignified Employment for Youth ADEY በተሰኘ ፕሮጀክት ከ Master Card Foundation  በATI  በኩል በተገኘው የገንዘብ ድጋፍ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አበላ አባያ (ወላይታ ዞን) ፣ ዳራማሎ (ጋሞ ዞን) ፣ ዴራሼ (ዳርዱላ) እና ኮልሜ (ኮንሶ

Catholic Caritas Ethiopian

የጨረታ ማስታወቅያ ካቶሊክ ካሪታስ ኢትዮጵያ መሰረቱን በኢትዮጵያ ያደረገ በጎ አድራጎት ድርጅት በሶዶ /ጽ/ቤት Agriculture-focused Dignified Employment for Youth ADEY በተሰኘ ፕሮጀክት ከ Master Card Foundation  በATI  በኩል በተገኘው የገንዘብ ድጋፍ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አበላ አባያ (ወላይታ ዞን) ፣ ዳራማሎ (ጋሞ ዞን) ፣ ዴራሼ (ዳርዱላ) እና ኮልሜ (ኮንሶ ዞን) ወረዳዎች ለስራ-አጥ ወጣቶች ለእርባታ እና ለማሞከት የሚሆኑ የአከባቢ/የተዳቀሉ በጎችንና ፍየሎችን በህጋዊ ጨረታ አወዳድደሮ ገዝቶ ለማሰራጨት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መሥፈርቶችን፡- በዘርፉ ለአመቱ የታደሰ የንግድ ፍቃድ የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የታክስ ከፋይነት ምዝገባ የምስክር ወረቀቶች ቅጂዎችን ቀደም ስል ተመሳሳይ ሥራ የሠሩበት የስራ ልምድ ማስረጃ ወይም የካምፓኒ ፕሮፋይል ማቅረብ ካሸነፉበት ወረዳ የአከባቢ/የተዳቀሉ በጎችንና ፍየሎችን በተቀመጠዉ መስፈርት መሰረት ገዝቶ ለማቅረብ ፈቃደኛ የሆኑ ተጫራቾች መወዳደር የሚትችሉ መሆኑን እየገለጽን ጨረታው ክፍት በሆነ አሰራር ይፈፀማል ዝርዝር መረጃ የያዘውን መወዳደሪያ ሰነድ ተጫራቾች ጨረታው ከወጣበት ቀን ግንቦት 17/2018 ዓ.ም እስከ ግንቦት 28/2018 ዓ.ም ዘወትር በሥራ ሰዓት በካቶሊክ ካሪታስ ኢትዮጵያ በሶዶ ጽ/ቤት የብሮ ቁጥር G4 የማይመለስ ብር 500 /አምስት መቶ/ በድርጅቱ ስም በኢት/ያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000018269221 ­­­­(ECS SDCO SEVERANCE FUND) በማስገባትና የከፈሉበትን የባንክ ገቢ ደረሰኝ በማምጣት ካቶሊክ ካሪታስ ኢትዮጵያ ሶዶ ጽ/ቤት በአካል በመገኘት መግዛት ይችላሉ፡፡ ሁሉም ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ከጠቅላላው የጨረታ መጠን 2% የጨረታ ማስከበርያ ስፒኦ (CPO) ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ ሁሉም ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ምልክት የተደረገበት አንድ “ኦሪጅናል” እና አንድ ቅጂ ልክ እንደ መጀመሪያዉ በተመሳሳይ መልኩ የተፈረመ እና ርዕሱን በመግለጽ “ኮፒ” የሚል ምልክት የተደረገበት በሴም የታሸገ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው ይህ ማስታወቅያ በጋዜጣ ከወጣበት በ10ኛው የስራ ቀን ማለትም ግንቦት 28/2018 ዓ.ም ከቀኑ 9፡30 እስከ 10፡00 ሰዓት ገብቶ በተመሳሳይ ቀን ከሰዓት በኋላ 10፡00 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወክሎቻቸው በተገኙበትም ሆነ ባልተገኙበት ካቶሊክ ካሪታስ ኢትዮጵያ በሶዶ ጽ/ቤት ቢሮ ይከፈታል፡፡ መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፍል ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠራዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ አድራሻ:-  ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል፣ወላይታ ዞን፣ ሶዶ ከተማ፣ድል በትግል ቀበሌ፣ Email ፡- eccscs2020@gmail.com

Closing Date

Check Details

Agriculture ProductPoultry/ Bee & Animal HusbandryPurchase Recently

PHE‑EC, Invitation to Tender for the Supply of Female Breeding Goats in Afar Region. Tender Reference No.:01/2026

PHE Ethiopia Consortium

Invitation to Tender for the Supply of Female Breeding Goats in Afar Region. Tender Reference No.:01/2026 PHE‑EC invites qualified and experienced suppliers to submit sealed bids for the supply and delivery of 600 Female Breeding Goats (Doe) for women enterprise groups of PRMs organized under the EU‑funded PPaT Project implemented in Amibara Woreda, Dre’ab Kebele of Afar Region; Gumibordede Woreda, Aneno Kebele of Oromia Region; and Afdem Woreda, Ruki Kebele of Somali Region. All goats must comply with the technical specifications outlined in the Tender Document, including age, breed capability, and health and vaccination requirements. Verification of compliance will be conducted by livestock experts. Delivery will occur in two phases as stated in the Terms of Reference (TOR). Eligible suppliers must hold a valid business/trade license in livestock supply and submit a bid security of ETB 250,000, issued as a CPO or bank guarantee valid for at least three months and addressed to PHE‑EC. Bidders must also demonstrate relevant experience through three work certificates or support letters issued by regional livestock bureaus and/or international NGOs, confirming successful supply of milking goats. All supporting documents will be independently verified by PHE‑EC. Interested bidders may obtain the Tender Document upon payment of a non‑refundable fee of ETB 500 from the PHE‑EC Addis Ababa Office, located around St. Urael Square in Kazadis Building, or from the Mesio Field Office, during working hours from April 5–15, 2026. Bids must be submitted in two separate sealed envelopes labeled “Technical Proposal” and “Financial Proposal,” each bearing the bidder’s name, address, company seal, and the tender reference number. The bid security must be enclosed in a separate sealed envelope. All submissions must be placed in the designated bid box at either of the above offices by April 17, 2026, on or before 3:00 PM.

Closing Date

Check Details

Agriculture ProductPurchase Recently

HELVETAS Swiss Intercooperation would like to Procure Crop Seeds for REPASS project sites. This invitation for bid is floated to invite all interested and competent bidders who have the required resources and technical capacities to supply Crop Seeds

HELVETAS Swiss Intercooperation

INVITATION TO BID For the Supply and Delivery of Crop Seeds HELVETAS Swiss Intercooperation is a registered foreign organization in Ethiopia with the Authority for Civil Societies Organization ACSO (Reg. Certificate No. 0040), to operate in Rural Infrastructure, Natural Resource Management, Governance & peace, Skill Development & Employment, and Emergency Response working areas. HELVETAS Swiss Intercooperation would like to Procure Crop Seeds for REPASS project sites. This invitation for bid is floated to invite all interested and competent bidders who have the required resources and technical capacities to supply Crop Seeds to submit their bid as follows. A bid document entitled “Bid for the supply and delivery of CROP SEEDS can be obtained from HELVETAS Swiss Intercooperation office by paying non-returnable Birr 00 (one thousand Birr). Offers must be submitted on or before date May 26, 2026, 3.00 PM in a wax-sealed envelope and addressed to:                                      HELVETAS Swiss Intercooperation                                     “Bid for Vegetable Seeds P.O. Box __ Phone +251914709854           Mekelle City, Adhawsi sub city, 18 Kebelle, Operation Resque Building, infront of Sheba School Mekelle, Ethiopia Bids will be opened on Date May 26, 2026 @ 3.30 PM in the presence of bidders or their authorized representatives. HELVETAS reserves the right to reject all or part of this bid without assigning any reason whatsoever.  

Closing Date

Check Details

Agriculture ProductPurchase Recently

Ethiopian Orthodox Tewahdo Church Development and Inter-Church Aid Commission, Refugee and Returnee Affairs Department (EOTC–DICAC/RRAD), invites eligible suppliers to submit bids for the supply of Food Items for the ECD Project in partner with Hilto

Ethiopian Orthodox Church / EOC

Advertisement for tender The Ethiopian Orthodox Tewahdo Church Development and Inter-Church Aid Commission, Refugee and Returnee Affairs Department (EOTC–DICAC/RRAD), invites eligible suppliers to submit bids for the supply of Food Items for the ECD Project in partner with Hilton foundation. Therefore, the organization invites interested suppliers to submit their proforma invoice and other relevant credentials to the EOTC – DICAC Office located in front of Trust Hotel (4 Kilo), on or before the 10th day of this advertisement. All documents should be submitted to the EOTC–DICAC Office in Addis Ababa, located at 4 Kilo, 2nd Floor, opposite Tourist Hotel, within 10 days from the date of this advertisement. The bid submission period will close on the 10th day. No Item Type Unit Quantity Tender specification 1 Past Carton   220 Prima 2 Macaroni Carton 220 Prima Small size 3 Rice pcs 220 Basmati 5kg 4 Oaths Carton 30 cooker 5 Endomin Carton 100 50 Vegetable/ 50 chicken 6 Cooking oil carton 62 omar 7 Teff kuntal 100 white 8 Flour/ Ferno duket Pcs 140 25kg Terms and Conditions Bids shall be opened on the 10th day (24/04/2026) of this advertisement at 10:00 AM in the commission’s hall. Delivery date: Within 3 days once notified through an official letter. Price validity: 180 days. Working Days: Monday – Friday Full day service. EOTC-DICAC reserves the right to reject this bid fully or partially. Contact Information Location: Addis Ababa, Arat Kilo, in front of Tourist Hotel P.O. Box: 503 Telephone: +251-912939024 Note: Please check our website at www.dicacrrad.org/tender for more information

Closing Date

Check Details

Agriculture Productsale Recently

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት በ2019 በጀት ዓመት ከሚያርዳቸው እንሰሳት የሚገኘውን የተለያዩ ተረፈ-ምርቶች ማለትም የዳልጋ ከብት የሽሆና ጅማት፣ ቁርዝ ቀንድ፣ ሀሞት፣ የልብ ቧንቧ’የግንባር ቆዳ’ትንሹ አንጀት’ቴስቲክል’ የሽሆና ጥፍር እና የበግና ፍየል አንጀት’ቴስቲክል’ቁርዝ’ የግመል ቆዳ’ እና ሌሎች በጨረታ ሰነዱ ላይ የሚገለፁ ተረፈ-ምርቶችን ጨምሮ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡

Addis Ababa abattoiers

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት በ2019 በጀት ዓመት ከሚያርዳቸው እንሰሳት የሚገኘውን የተለያዩ ተረፈ-ምርቶች ማለትም የዳልጋ ከብት የሽሆና ጅማት፣ ቁርዝ ቀንድ፣ ሀሞት፣ የልብ ቧንቧ’የግንባር ቆዳ’ትንሹ አንጀት’ቴስቲክል’ የሽሆና ጥፍር እና የበግና ፍየል አንጀት’ቴስቲክል’ቁርዝ’ የግመል ቆዳ’ እና ሌሎች በጨረታ ሰነዱ ላይ የሚገለፁ ተረፈ-ምርቶችን ጨምሮ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ማንኛውም ተጫራች:- በመስኩ ወይም በተመሳሳይ ሕጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድና የግብር ከፋይ ሰርተፍኬትያለውና የዘመኑን ግብር የከፈለ የማይመለስ ኮፒ በማያያዝ ማቅረብ አለበት፡፡ የጨረታ ማስከበሪያ በተጫራቾች መመሪያ ላይ በተገለፀው መሰረት ይሆናል፡፡ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 500 / አምስት መቶ ብር/ በመክፈል ማርኬቲንግ የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 2 በመቅረብ መውሰድ ይቻላል፡፡ የዋጋ ማቅረቢያና ሌሎች መረጃዎች የያዘውን የጨረታ ሰነድ በታሸገ ኤንቨሎፕ ከጨረታ መዝጊያ ሰዓት በፊት በተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ማስገባት አለበት፡፡ ጨረታው ግንቦት 26 ቀን 2018 ዓ.ም 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት በ4:30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ ውስጥ ይከፈታል፡፡ ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለተጨማሪ ማብራሪያ በ8868/0114163978 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት    

Closing Date

Check Details

Agriculture Productsale Recently

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከሰኔ 01 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ሰኔ 30 ቀን 2018ዓ.ም ለሚያመርተው በየእለቱ ከሚታረዱ ከዳልጋ ከብት የሚገኝውን እርጥብ ቆዳና ከበጎች እና የፍየሎች የሚገኝው እርጥብ ሌጦ፣ የስጋና አጥንት መኖ፣ የዳልጋ ከብት ቀንድ እና ለሳሙና መስሪያ ግብዓት የሚሆነውን የተነጠረ ሞራ  በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

Addis Ababa abattoiers

የተረፈ ምርት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከሰኔ 01 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ሰኔ 30 ቀን 2018ዓ.ም ለሚያመርተው በየእለቱ ከሚታረዱ ከዳልጋ ከብት የሚገኝውን እርጥብ ቆዳና ከበጎች እና የፍየሎች የሚገኝው እርጥብ ሌጦ፣ የስጋና አጥንት መኖ፣ የዳልጋ ከብት ቀንድ እና ለሳሙና መስሪያ ግብዓት የሚሆነውን የተነጠረ ሞራ  በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ማንኛውም ተጫራች፡- በመስኩ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ እና የግብር ከፋይ ሰርተፍኬት ያለውና የዘመኑን ግብር የከፈለ ማስረጃ ኮፒ ማያያዝ አለበት፡፡ የጨረታ ማስከበሪያን በተመለከተ ለዳልጋ ከብት የጨረታ ማስከበሪያን የሚሆን ለሦስት የጨረታ ጊዜ ለእያንዳንዱ ብር 400,000.00 (አራት መቶ ሺህ ብር)  እና በወር ውስጥ ለሚገኝው የበግና ፍየል ሌጦ የጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ብር 200,000.00 (ሁለት መቶ ሺህ ብር) የዳልጋ ከብት ቆዳ ጨረታ ያሸነፈ ማንኛውም ተጫራች የቅድመ ክፍያ ለ10 ቀናት ብር 4,000,000.00 (አራት ሚሊዮን ብር) እና  የበግና ፍየል ሌጦ ያሸነፈ ማንኛውም ተጫራች የቅድመ ክፍያ ብር 500,000.00 (አምስት መቶ ሺህ ብር) በጥሬ ገንዘብ መሰብሰቢያ ደረሰኝ ወይም በሲ.ፒ.ኦ ብቻ ማስያዝ ይኖርበታል፡፡ ለስጋና አጥንት መኖ ለሦስቱ የጨረታ ጊዜ ለእያንዳንዱ ብር 20,000.00 (ሃያ ሺህ ብር) ለዳልጋ ከብት ቀንድ የጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ብር 10,000.00 (አስር ሺህ ብር) እና ለተነጠረ ሞራ ለሦስቱ የጨረታ ጊዜ ለእያንዳንዱ ብር 300,000.00 (ሦስት መቶ ሺህ ብር) በጥሬ ገንዘብ መሰብሰቢያ ደረሰኝ ወይም በሲ.ፒ.ኦ ብቻ ማስያዝ ይኖርበታል፡፡ ጨረታውን ያሸነፈ ማንኛውም ተጫራች ለዳልጋ ከብት ቀንድ ምርቱን በሳምንት ሁለት ቀን   እንዲሁም ለስጋና አጥንት መኖ ምርቱ በሚመረትበት በሳምንት ሦስት ቀን (ሰኞ፣ማክሰኞ እና ሐሙስ) እና ለተነጠረ ሞራ ምርቱ በተመረተበት ቀን ሙሉ በሙሉ የእጅ በእጅ ሽያጭ በማከናወን ማንሳት የሚችል መሆን አለበት፡፡ ምርቱን ለመግዛት የሚያስፈልጉ ቅድመ ሁኔታዎች በጨረታ መመሪያ ላይ በተገለፀው መሰረት ይሆናል፡፡ አሸናፊው የሚኖረው መብትና ግዴታዎች በውል ውስጥ የሚካተት ይሆናል፡፡ ከቆዳና ሌጦ ውጪ ላሉት ምርቶች የተዘጋጀውን የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ብር 300.00 (ሦስት መቶ ብር) በመክፈል ከድርጅቱ ማርኬቲንግ የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 2 መግዛት ይቻላል፡፡ ጨረታው ለዳልጋ ከብት ቆዳ እና ለበጎች እና ፍየሎች እርጥብ ሌጦ ግንቦት 17 ቀን 2018 ዓ.ም፣ ለተነጠረ ሞራ ግንቦት 18 ቀን 2018 ዓ.ም፣ ለስጋና አጥንት መኖ ግንቦት 20 ቀን 2018 ዓ.ም እና ለዳልጋ ከብት ቀንድ ግንቦት 27 ቀን 2018 ዓ.ም በተመሳሳይ ሰዓት 4:00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያው ዕለት 4:30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡   ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 01114-163978 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት!!!  

Closing Date

Check Details

Agriculture ProductPurchase Recently

ካቶሊክ ካሪታስ ኢትዮጲያ በሶዶ ሀገረ ስብከት የኦሞራቴ ን/ቅርንጫፍ ጽ/ቤት መሰረቱን በኢትዮጵያ ያደረገ በጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በደቡብ ኦሞ ዞን በዳሰነች ወረዳ በተለያዩ ቀበሌያት የልማት መርሃ ግብር (ፕሮጄክት) ቀርጾ እየተገበረ ይገኛል፡፡ ስለሆነም ICSP project Attempt for sustainable Economic well-Being (A-SEW ፕሮጀክት አማካ

Catholic Caritas Ethiopian

                                 የጨረታ ማስታወቅያ ካቶሊክ ካሪታስ ኢትዮጲያ በሶዶ ሀገረ ስብከት የኦሞራቴ ን/ቅርንጫፍ ጽ/ቤት መሰረቱን በኢትዮጵያ ያደረገ በጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በደቡብ ኦሞ ዞን በዳሰነች ወረዳ በተለያዩ ቀበሌያት የልማት መርሃ ግብር (ፕሮጄክት) ቀርጾ እየተገበረ ይገኛል፡፡ ስለሆነም ICSP project Attempt for sustainable Economic well-Being (A-SEW ፕሮጀክት አማካኝነት የእርባታ ፍየሎችን ገዝቶ ለማሰራጨት   ይፈልጋል። በመሆኑም መስፈርቱን የምታሟሉ ተጫራቾች አግባብነት ያለው ለአመቱ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ፤የተጨማሪ እሴት ታክስ እና የታክስ ከፋይነት ምዝገባ የምስክር ወረቀቶች ቅጂዎች ማቅረብ የምችሉ፣ ቀደም ስል በተመሳሳይ የማቅረብ ልምድ ያላቸዉና ለዚህም ማስረጃ ማቅረብ የምችሉ ወይም የካምፓኒ ፕሮፋይል ማቅረብ አለባቸዉ፡፡ ስለሆነም ፡፡ ጨረታው ክፍት በሆነ አሰራር ይፈጸማል፡፡ የጨረታው ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 7 የስራ ቀናት ማለትም ከ 10/9/2018 እስከ 18/9/2018 በካቶሊክ ካሪታስ ኢትዮጲያ የሶዶ ቅ/ ጽ/ቤት በኦሞራቴ ን/ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የማይመለስ ብር00 (ሁለት መቶ ብር)  በድርጅቱ ስም በኢትዮ. ንግድ ባንክ በተከፈተው የባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000329846109  በማስገባትና የከፈሉበትን የባንክ ገቢ ደረሰኝ በማምጣት ከካቶሊክ ካሪታስ ኢትዮጲያ የሶዶ ቅ/ጽ/ቤት በኦሞራቴ ን/ቅርንጫፍ ጽ/ቤት መግዛት ይቻላሉ። ሁሉም ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ከጠቅላላው የጨረታ መጠን 2 % የጨረታ ማስከበሪያ በሲ.ፒ.ኦ. ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ ሁሉም ተጫራቾች አንድ ኦሪጅናል ምልክት የተደረገበት “ኦሪጅናል” እና አንድ ቅጂ ልክ እንደ መጀመሪያው በተመሳሳይ መልኩ የተፈረመ እና ርዕሱን በመግለጽ “ኮፒ” የሚል ምልክት የተደረገበት ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በወጣበት በ8ኛው ቀን ማለትም በቀን 20/9/2018 ከቀኑ 9፡40 ገብቶ በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 10፡00 ሰኣት ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበትም ሆነ ባልተገኙበት በካቶሊክ ካሪታስ ኢትዮጲያ የሶዶ ቅ/ ጽ/ቤት በኦሞራቴ ን/ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ቅጥር ግቢ ይከፈታል፡፡ መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን የመሰረዝ ሙሉ መብት አለው፡፡   መ/ቤቱ

Closing Date

Check Details

Agriculture ProductPurchase Recently

Reference No.: ET20/PR148545/2025   Tender Notice Mercy Corps is a non-religious, non-profit and non-governmental international humanitarian organization.

Mercy Corps

Date: April 2025 Mercy Corps is seeking a service provider for: 2900-hectare farmland mechanization tillage services (first and second round tillage) for Gambella in four Lots:            Lot I Dima woreda 900 Ha,            Lot II Gog special woreda 900 Ha            Lot III Jewi kebele of Gambella woreda 500 Ha            Lot IV Itang, Gambella Zuria, Lare and Jakwo woreda 600 Ha.                                              If you are interested in submitting a bid, you should complete an Intent to Bid plus Supplier Information Forms and then, submit it according to the guidelines below. Intend to Bid Form can be picked up from Mercy Corps Addis Ababa office Yeka Sub-City, Kebele 08, House No. 377; Hayahulet, Tel. 011-1-110777 or Gambella office +251-471518886/+251-471514457 or   Bidders can send an email to et-tender-questions@mercycorps.org and request the Intent to bid and Supplier Information form. Make sure to write the Tender number and description of the bid in the subject line of the email. Requests sent without description and Tender reference number may not be considered. Requests for intent to bid and supplier information forms sent by email after 24th April 2025, 5:00PM will not be considered.   Completed Intent to Bid and Supplier Information Forms must be submitted to Mercy Corps till Friday April 25th, 2025, 05:00PM in one of the below methods. Email completed Intent to Bid and Supplier Information Forms to et-tender-questions@mercycorps.org with the Tender Reference number in the email subject line. OR Return the completed Intent to Bid and Supplier Information Forms in person and put in the Tender Box placed at Mercy Corps Addis Ababa office Yeka Sub-City, Kebele 08, House No. 377; Hayahulet or Gambella Office +251-471518886/+251-471514457. The Tender Reference number should be written on the envelope. After the closing date of this Tender Notice, the Request for Bid will be sent to the suppliers who submitted Intent to Bid Forms. The Request for Bid will be sent according to the preference you have mentioned in the Intent to Bid Form.

Closing Date

Check Details

Agriculture ProductPurchase Recently

VSF Germany, is an International Non-Governmental Organization, invites interested bidders to supply 12,148.50 quintals mash for sheep/goat and 1,320 quintals of mash feed for cattle for ‘Action for Lifesaving Emergency Response in Tigray & Afar

VSF Germany

INVITATION TO TENDER FOR THE SUPPLY OF CONCENTRATED PELLET/MASH FOR SHOAT AND CATTLE Tender Reference No: VSF-G/ETH/2026/12 /UN-OCHA Afar and Tigray Project, Ethiopia VSF Germany, is an International Non-Governmental Organization, invites interested bidders to supply 12,148.50 quintals mash for sheep/goat and 1,320 quintals of mash feed for cattle for ‘Action for Lifesaving Emergency Response in Tigray & Afar (ALERT)’ project. Bidders are expected to supply 12,148.50 quintals for goat/sheep and 1,320 quintals for cattle which totals 13,468.50 quintals with the required specifications within three-weeks’ time from the date of signing of the contract. Sub-contracting out of the assignment is strictly forbidden. Details are provided in the tender document. Financing by: UN-OCHA Eligible bidders are invited to participate in the bid upon submission of copies of all relevant renewed licenses, VAT & tax payer’s registration certificate Tendering will be conducted through open local tender procedure The tender document can be obtained from VSF Germany Country Office located in Addis Ababa, Yeka Sub City, Woreda 7, House No. 749, around Wuha Limat, behind Holiday Hotel, tel. +2516662451/0911164089 from May 13, 2026 to May 21, 2026 during working hours, 8:30am -12:30pm and 1:30pm – 5:00pm free of charge. Bid must be clearly marked by ‘’bidders name, address, legal stamp and reference number: VSF-G/ETH/2026/11 UN-OCHA Project, Ethiopia. All bids must be accompanied by a tender guarantee amounting to one percent (1%) of the total bid amount including VAT in the form of C.P.O. Any other form of tender guarantee shall not be accepted. CPO must be attached in the original technical document. Bidders must submit one original marked “original” and one copy signed in the same way as the original and marked “copy” for technical and financial proposal by stating the title with sealed envelope at or before 2:00 P.M. (afternoon) on Friday May 22, 2026 to VSF Germany Addis Ababa Office. Bids will be opened in the presence of bidders and/or their official representatives who wish to attend, on Friday May 22, 2026 at 2:30 PM (afternoon) at VSF Germany Addis Ababa office. Failure to comply with any of the conditions indicated above will result in automatic rejection. The Organization reserves the right to accept or reject any or all bids.   Veterinaires Sans Frontieres Germany (VSF -Germany)  

Closing Date

Check Details

Agriculture ProductPurchaseSteel/ Metals & AluminumTextiles/ Fabrics & Wearing Recently

የኢትዮዽያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት የኢንዱስትሪ ውጤቶች ግዥ ዳይሬክቶሬት ድርጅታችን የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኤጀንሲ ያወጣውን የጥራት መስፈርት የሚያሟሉ እና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ሸቀጦች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Ethiopian Industrial Inputs Development Enterprise

የኢትዮዽያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት የኢንዱስትሪ ውጤቶች ግዥ ዳይሬክቶሬት የሸቀጥ ግዥ ጨረታ (ቁጥር 005/2018)                                                                                                                                                                                                                                ድርጅታችን የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኤጀንሲ ያወጣውን የጥራት መስፈርት የሚያሟሉ እና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ሸቀጦች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ፓስታና ማካሮኒ CES 1055፡20222. ፈሳሽ የሱፍ ዘይት (CES17:) and labeling CES 73 ከሸንኮራ አገዳ የተመረተ ስኳር ICUMSA 45 (SUGAR CANE) አንደኛ ደረጃ የበለፀገ የዳቦ ዱቄት CES 309፡2022 የቆርቆሮ እና ግድግዳ ሚስማር የቤት ክዳን ቆርቆሮ (CES 21:2024) የተለያየ መጠን ያላቸው ፎጣዎች በጨረታው መካፈል የሚፈልጉ ተጫራቾች፡- ለስኳር እና ፈሳሽ የሱፍ ዘይት አምራች ወይም አስመጭና አከፋፋይ እንዲሁም ለተቀሩት ምርቶች አምራች ብቻ መሆን ይጠበቅባቸዋል፡፡ በዘርፉ የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ፣የንግድ ዋና ምዝገባ ፈቃድ፤ ተጨማሪ ዕሴት ታክስ የተመዘገቡ፣ የግብር ከፋይነት ምዝገባ ሠርቴፍኬት እና የግብር ክሊራንስ ያላቸው መሆን ይገባቸዋል፡፡ ለጨረታ የተዘጋጀውን ዝርዝር የጨረታ ሠነድ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ቢስ መብራት ከሚገኘው የድርጅቱ ዋና መስርያ ቤት የኢዱስትሪ ውጤቶች ግዥ ዳይሬክቶሬት ቢሮ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (ለእያንዳንዱ ምርት በጨረታ ሰነዱ ላይ በተጠቀሰው መሰረት) ለብቻው በታሸገ ኤንቬሎፕ በማድረግ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡ የጨረታ መወዳደሪያ ዋጋቸውን (financial) እና ከላይ ከተጠቀሱት ህጋዊ ሠነዶች (technical) በተለያየ የታሸገ ኤንቨሎፕ አንድ ኦሪጅናል እንዲሁም አንድ ኮፒ በማድረግ እስከ ሚያዝያ 20 ቀን 2018 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡00 ሠዓት ድረስ ማቅረብ ይችላሉ፡፡ ጨረታው በተመሳሳይ ሚያዝያ 20 ቀን 2018 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡10 ሠዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ከጨረታ መዝጊያ ሰዓቱ በኋላ የሚቀርብ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡ ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ የኢትዮዽያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት የኢንዱስትሪ ውጤቶች ግዥ ዳይሬክቶሬት ስልክ ቁጥር 011-128-15-29 www.eiide.com.et.com.et

Closing Date

Check Details

Agriculture ProductPurchase Recently

Afar Pastoralist Development Association (APDA) in cooperation with SONNE International wants to invite all interested and eligible bidders to supply Lentils for the project entitled: Reproductive Health Supported towards Sustainability in Afar Regio

Afar Pastoralist Development Association

Afar Pastoralist Development Association (APDA) in cooperation with SONNE International wants to invite all interested and eligible bidders to supply Lentils for the project entitled: Reproductive Health Supported towards Sustainability in Afar Region A complete tender document in English is available at the Head office in Samara. Interested and eligible bidders can purchase it upon payment of a non-refundable fee of 200.00 ETB (Two Hundred Birr only) in cash and upon submission of a written application letter together with copies of the following legal documents:- Companies that have license in Food items supply. Commercial and Business License Renewed for the year 2018E.C./2026. G.C. VAT15% Registered Tax Payer Identification Registration (TIN) certificates. 2% CPO or a Bank guarantee of the total cost can be secured. The bid document can be collected from the Head office in Samara, Afar Region. The bidders should submit their proposals within 14(fourteen) consecutive days starting from the announcement date of this bid 15/04/2026 at 8:00 AM in the Morning. The bid closing date will then be 29/04/2026 4:30 PM in the afternoon and the opening will be on the 29/04/2026 at 5:00 PM in the afternoon in Samara head office, Afar Region. The bid proposal must be accompanied by a 2% of CPO or bank guarantee and originals and copies of the above-mentioned legal documents. The bid shall be wax, sealed and vividly marked. The bid document should be inserted in the bid box placed at Samara-APDA head office. Bidders are requested to fulfill all the necessary conditions clearly indicated in the bid documents! Afar Pastoralist Development Association reserves the right to fully or partially cancel the bid. For further information please contact us at the following address:- Tel: +251 333660058, Samara-Afar E-mail address: datacussen15@yahoo.com

Closing Date

Check Details

Agriculture ProductPurchase Recently

CARE Ethiopia is seeking eligible & competitive bidders to procure onion seed (Kelafo variety) and potato tubers seed (Gudene variety)

CARE Ethiopia

Bid notice for supply of onion seed (Kelafo variety) and potato tubers seed (Gudene variety)   Bid Reference No: BID No. 322/2026 1- About CARE Ethiopia Founded in 1945, CARE is a leading international humanitarian organization fighting global poverty. CARE started working in Ethiopia in 1984 in response to severe drought and famine. The focus of our work is addressing the root causes of poverty and vulnerability through nexus and development programming as well as humanitarian response. This includes programming for improved governance; water and sanitation; food security; women’s economic justice; sexual and reproductive health and rights; and nutrition; and household and community level resilience. Our programs are implemented across both rural and urban areas. CARE Ethiopia works in multiple sectors including the following priorities: Food Security; Livelihoods & Resilience; Nutrition; Water, Sanitation & Hygiene; Humanitarian Response; Sexual & Reproductive Health & Rights; Women’s Economic Justice; Dignified Work. CARE’s operation spans most of the country: Afar, Amhara, Oromia, SNNP, Sidama, Somali, Tigray, Addis Ababa, and Dire Dawa. CARE Ethiopia is seeking eligible & competitive bidders to procure onion seed (Kelafo variety) and potato tubers seed (Gudene variety) A complete set of bidding documents shall be obtained from Afro tender https://careethiopia.afrotender.com or https://careethiopia.2merkato.com charging of ETB 500 starting from March 22, 2026. Bid will be accepted until 2:00 PM March 31, 2026, at 2:00pm (8:00 Local Time) delivered via hand delivery to CARE ETHIOPIA HEADOFFCIE, LIDETA SUB CITY, WOREDA 08, SOUTH AFRICA STREET, BISRATE GEBRIE, P.O. BOX 4710, ADDIS ABABA, ETHIOPIA | WWW.CARE.ORG   Interested eligible bidders may obtain further information from the Supply Chain unit with the following email address: Tadesse.Alemayehu@care.org.   CARE reserves the right to reject the bid partial or fully.

Closing Date

Check Details